መስከረም 7 2018 - በኢትዮጵያ አሁንም በገበያው ውስጥ ያሉ ግን ግብራቸውን በአግባቡ የማይከፍሉ ነጋዴዎች ብዙ መሆናቸው ይነገራል
- sheger1021fm
- Sep 17
- 1 min read
የገንዘብ ሚኒስቴር ባስጠናው ጥናት 63 በመቶው #ነጋዴ ዛሬም በየዓመቱ ግብሩን በአግባቡ አይከፍልም ተብሏል፡፡
ኮንትሮባንድ ሌላውም ችግር በገበያ በስፋት ይታያል፡፡
የተመሳቀለውን የገበያ ስርዓት ለማስተካከል በየጊዜው ወሳኝ የታክስ ፖሊሲ ማሻሻያን ማድረግ ያስፈልጋል ተብሏል።
በተያያዘም ግብሩን በትክክል የሚቆርጠው የተከበረው ግብር ከፋይ ከፍተኛ ጫና እንዳይደረግበት እና ከግዙፍ ስራ ቢዝነስ ኢኮኖሚ እንዳይወጣ ሊጠበቅ ይገባዋል ይባላል።
ከመስመር የሚያስወጣ ንግድ ፍቃድ እስከማስመለስ የሚደርስ ከፍተኛ የግብር ጫናም እንዳይኖር ምን ማድረግ ይበጃል ተብሎ ይጠየቃል።
ሙሉ ዘገባውን ያድምጡ….
ተህቦ ንጉሴ
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
📌 Telegram; https://t.me/ShegerFMRadio102_1
📌 YouTube: https://shorturl.at/P4mpX
📌 WhatsApp: https://tinyurl.com/ycxjmm3s












Comments