top of page

መስከረም 7 2018 - ''የኢትዮጵያን አካሄድና የታችኛውን ተፋሰስ ሀገራት ያለመጉዳት ፍላጎት የግብፅ ምሁራን ጠንቅቀው ያውቁታል'' አደም ካሚል(ፕ/ር)

  • sheger1021fm
  • Sep 17, 2025
  • 1 min read

የህዳሴው ግድብ ተገንብቶ መጠናቀቅ በግብፅ ፖለቲካ ውስጥ ብዙ ለውጥ እንዳመጣ ይነገራል።


ህዳሴው የግብፅ ፖለቲከኞች ከሀላፊነታቸው እንዲነሱም አድርጓል ይላሉ የታሪክ ተመራማሪው አደም ካሚል(ፕ/ር)።


የኢትዮጵያን አካሄድና የታችኛውን ተፋሰስ ሀገራት ያለመጉዳት ፍላጎት የግብፅ ምሁራን ጠንቅቀው ያውቁታል የሚሉት የታሪክ ምሁሩ አሁን ከግብፅ በኩል የሚነሳው ሀሳብ መቀየር ጀምሯል ብለዋል።


ሙሉ ዘገባውን ያድምጡ….


ቴዎድሮስ ወርቁ


የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…




Comments


Sheger App Logo
iOS Store
Google Play

    ሸገር
102.1

ሸገር ኤፍ ኤም 102.1 አዲስ የሬዲዮ አቀራረብ መላና አዲስ ቃና ይዞ የቀረበ በሀገሪቱ የሚዲያ ገበያ ላይ መሪ ሚና የሚጫወት ጣቢያ ነው፡፡

ሁሌም ከሸገር ጋር ሁኑ
ሸገር የእናንተ ነው
ኢትዮጵያ ለዘለዓለም ትኑር! 

Sheger Radio | Sheger 102.1FM  © 2026 Adey Tensae Media & Entertainment PLC.  

bottom of page