top of page

መስከረም 5 2018 - ኢትዮጵያ፤ የነጋዴዎች የትርፍ ጣሪያን የሚወስን የትርፍ ህዳግ ስርዓት የተመለከተ የህግ ማዕቀፍ አላት ወይ?

  • sheger1021fm
  • Sep 15
  • 1 min read

ነፃ የንግድ ሥርዓትን የሚከተሉ ብዙ ሀገሮች ገበያውን ለነጋዴውና ሸማቹ ቢተውትም ነጋዴው ምን ያክል ማትረፍ እንዳለበት ግን ገደብ ያስቀምጣሉ፡፡


ይህ የትርፍ ህዳግ ገበያው እንዳይረበሽ ለመጠበቅ ይረዳል ይባላል፡፡


ኢትዮጵያስ ይህንን የትርፍ ጣሪያን የሚወስን የትርፍ ህዳግ ስርዓት የተመለከተ የህግ ማዕቀፍ አላት ወይ ስንል ጠይቀናል፡፡


ሙሉ ዘገባውን ያድምጡ……


ማርታ በቀለ


የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…




Sheger App Logo
iOS Store
Google Play

    ሸገር
102.1

ሸገር ኤፍ ኤም 102.1 አዲስ የሬዲዮ አቀራረብ መላና አዲስ ቃና ይዞ የቀረበ በሀገሪቱ የሚዲያ ገበያ ላይ መሪ ሚና የሚጫወት ጣቢያ ነው፡፡

ሁሌም ከሸገር ጋር ሁኑ
ሸገር የእናንተ ነው
ኢትዮጵያ ለዘለዓለም ትኑር! 

Sheger Radio | Sheger 102.1FM  © 2025 Adey Tensae Media & Entertainment PLC.  

bottom of page