top of page


የኢትዮጵያ አየር መንገድ፣ ሼባ ማይልስ እና አኮያ ፕሮፐርቲስ አብሮ ለመስራት ስምምነት መፈራረማቸው ተሰማ።
ታህሳስ 8/2018 የኢትዮጵያ አየር መንገድ፣ ሼባ ማይልስ እና አኮያ ፕሮፐርቲስ አብሮ ለመስራት ስምምነት መፈራረማቸው ተሰማ። በስምምነቱ መሰረት ከአኮያ ፕሮፐርቲስ መኖሪያ ቤቶችን እና የንግድ ሱቆችን የሚገዙ ደንበኞች፣ የኢትዮጵያ አየር መንገድ የሼባ ማይልስ የጎልድ አባልነት ሽልማት በክብር እንዲያገኙ ያስችላቸዋል ተብሏል። ይህም በኢትዮጵያ አየር መንገድ ሼባ ማይልስ እና የሪል ስቴት ዘርፍ መካከል ያለውን ትብብር ወደ ላቀ ደረጃ ያሸጋግራል ተብሎ አንደታመነበት ከተላከልን መግለጫ ላይ ተጠቅሷል፡፡ ከኢትዮጵያ አየር መንገድ ሼባ ማይልስ ጋር አብሮ ለመስራት መፈራረሙ የተነገረው አኮያ ፕሮፐርቲስ በሪል ስቴት፣በቡና ምርትና ኤክስፖርት እንዲሁም በተሽከርካሪ ግብይት የተሰማራ አና ከ230 በላይ ሰዎች የስራ እድል የፈጠረ መሆኑ ተነግሯል፡፡ ኩባንያው
Dec 17, 20251 min read


በሰው ሰራሽ እና የተፈጥሮ አደጋዎች ምክንያት ከትምህርታቸው የራቁ፣ ጎዳና የወጡ ህፃናት ለመደገፍ የገቢ ማሰባሰቢያ ፕሮግራም መሰናዳቱ ተሰማ፡፡
ታህሳስ 8/2018 በሰው ሰራሽ እና የተፈጥሮ አደጋዎች ምክንያት ከትምህርታቸው የራቁ፣ ጎዳና የወጡ ህፃናት ለመደገፍ የገቢ ማሰባሰቢያ ፕሮግራም መሰናዳቱ ተሰማ፡፡ በፕሮግራሙ በሚገኘው ገቢ 50,000 ህፃናት ለመደገፍ ታስቧል፡፡ የገቢ ማሰባሰቢያ ፕሮግራሙን ሜሪጆይ ኢትዮጵያና የሴት ጋዜጠኞች፣ ደራሲያን፣ ምሁራን ጥምረት በጋራ በመሆ እንዳዘጋጁት ተሰምቷል። አላማውም በችግር ምክንያት ከትምህርት ውጪ የሆኑ ልጆችን ‘’የእኔም ልጆች ናቸው’’ በሚል ልጆቹን ወደ ትምህርት ገበታ ለመመለስ ስራ መሆኑ ተነግሯል፡፡ ድጋፍ የሚደረግላቸው እና በጥናት የተለዩ በተፈጥሮና በሰው ሰራሽ ችግር ምክንያቱ የተጎዱ የአማራ፣ የትግራይ፣ የኦሮሚያ፣ የአፋር እና የሶማሌ ክልሎች እንደሆኑ ሰምተናል፡፡ በእነዚ ክልሎች በርካታ ህፃናት በተፈጥሮና በጸጥታ ችግር ምክ
Dec 17, 20251 min read


ዶንኪ ድራይቭ የተሰኘ የሜትር አገልግሎት ወደ ስራ መግባቱ ተነገረ።
ታህሳስ 8/2018 ዶንኪ ድራይቭ የተሰኘ የሜትር አገልግሎት ወደ ስራ መግባቱ ተነገረ። ሀሴት ኢንፎርሜሽንና ቴክኖሎጂ ማህበር ዶንኪ ድራይቭ የተሰኘ አዲስ የትራንስፖርት መተግበሪያ ወይም አፕሊኬሽን ይፋ አድርጓል። ዶንኪ ድራይቭ የሜትር አገልግሎት ከመንገድ የመጫን አገልግሎትና የዋጋ ድርድር በመተግበሪያው መካተቱ፣ የጉዞ ማስጀመሩ በተሳፋሪው እንዲሆን ማድረግ መቻሉ፣ ያለ ጥሬ ገንዘብ ክፍያን በራሱ መተግበሪያ መፈፀም ማስቻሉና የብድር አገልግሎት ማቅረቡ ልዩ ያደርገዋል ተብሎለታል። በተጨማሪም በ5 ቋንቋዎች ማለትም በአማርኛ፣ በኦሮምኛ፣ ትግርኛ፣ እንግሊዘኛ እና አረብኛ ቋንቋን ይሰራል ተብሏል። ዶንኪ ድራይቭ ሰዎችን ማጓጓዝ ብቻ ሳይሆን የዴሊቨሪ ወይንም እቃ ማጓጓዝ አገልግሎትንም ይሰጣልሲባል ሰምተናል፡፡ በሌላ በኩል ወደ ዶንኪ ድራይቭ ተቀላቅለው አገልግ
Dec 17, 20251 min read


የኢትዮዽያ አየር መንገድ ለመንገደኞቹ በተለይም ለፕሪሚየም ደንበኞቹ 16 ሚሊየን ዶላር የወጣበት እልፍኝ ወይም ላውንጅ ሥራ መጀመሩ ተሰማ።
ታህሳስ 8/2018 የኢትዮዽያ አየር መንገድ ለመንገደኞቹ በተለይም ለፕሪሚየም ደንበኞቹ 16 ሚሊየን ዶላር የወጣበት እልፍኝ ወይም ላውንጅ ሥራ መጀመሩ ተሰማ። ለፕሪሚየም መንገደኞቹ የላቀ አገልግሎት ለመስጠት ያስችላል የተባለው ይህ የፕሪሚየም ላውንጅ በአዲስ አበባ ቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፍያ ውስጥ ከሚሰሩ ግዙፍ መሰረተ ልማቶች ማስፋፍያ አንዱ መሆኑን ሰምተናል። ይህ በ16 ሚሊዮን የአሜሪካን ዶላር በላይ ለግንባታ ወጭ የተደረገበት ላውንጅ በአውሮፕላን ማረፍያው አገልግሎት እየሰጡ ካሉ ላውንጆች በአቅም እና በያዘው ቦታ ትልቁ ነው ተብሏል። ልፍኙ በ5,500 ካሬ ቦታ ላይ የተገነባ ሲሆን በአጠቃላይ ሶስት ወለሎችን አካቷል። የላውንጁክፍሎች ለተለያየ አገልግሎት ታስበው በልዩ ሁኔታ እና በጥንቃቄ የተዘጋጁ ሲሆን በውስጡ የማረፊያ ክፍሎች፣ የስብ
Dec 17, 20251 min read


ታህሳስ 7/2018የሕንዱ ጠቅላይ ሚኒስትር ናሬንድራ ሞዲ በነገው ዕለት በሕዝብ ተወካዮችና ፌዴሬሽን ምክር ቤቶች የጋራ ስብሰባ ንግግር ያደርጋሉ ተብሎ ይጠበቃል፡፡
የሕዝብ ተወካዮች እና የፌዴሬሽን ምክር ቤቶች የጋራ ስብሰባ በነገው ዕለት ይካሄዳል ሲል ምክር ቤቱ ባወጣው መግለጫ ጠቅሷል። የህንድ ጠቅላይ ሚኒስትር ናሬንድራ ሞዲ ለሁለት ቀናት ጉብኝት ዛሬ አዲስ አበባ ይገባሉ ተብሎ ይጠበቃል፡፡ የሞዲ ጉብኝት በጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ ግብዣ መሰረት መሆኑንን የጠቀሰው የህንድ ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ከ2004 ዓ/ም ወዲህ የህንድ መሪ ኢትዮጵያን ሲጎበኝ የመጀመርያው ነው ብሏል፡፡ የጠቅላይ ሚኒስትሩ የኢትዮጵያ ጉብኝት የሶስት አገራት ማለትም የጆርዳን እና ኦማን ጉብኝት አካል መሆኑም ተጠቅሷል፡፡ ህንድና ኢትዮጵያ የረጅም አመታት ግኙኝነት ያላቸው ሲሆን ግኑኝነታቸው ዘመናዊ ቅርጽ የያዘው ህንድ ከቅኝ ግዛት ነጻ ከወጣች ጀምሮ ነው ፡፡ይህም ከ75 አመታት በላይ ሆኖታል፡፡ ሁለቱ አገራት በተለያዩ መስኮች በት
Dec 16, 20251 min read


የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት የሥነ ምግባር ጥሰት በፈጸሙ 54 ሠራተኞቹ ላይ የተለያየ መወሰዱን ተናገረ፡፡
ታህሳስ 7/2018 የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት የሥነ ምግባር ጥሰት በፈጸሙ 54 ሠራተኞቹ ላይ የተለያየ መወሰዱን ተናገረ፡፡ አምስቱ ከስራ የተሰናበቱ መሆናቸውን ሠምተናል፡፡ የተለያየ የስነ ምግባር ጥሰት በፈጸሙ ሃምሳ አራት ሰራተኞቹ ላይ የተለያዩ እርምጃዎችን እንደወሰደ የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ተናግሯል፡፡ ሰራተኞቹ ላይ እርምጃው የተወሰደው ባለፉት አምስት ወራት የተገኙ መረጃዎችን መሰረት በማድረግ እንደሆነ የአገልግሎቱ የኮሙኒኬሽን ስራ አስፋጸሚ አቶ አንዋር አብራር ነግረውናል፡፡ መረጃውን መሰረት በማድረግ በተየወሰደው እርምጃ አምስቱ ከስራቸው ተሰናብተዋል ብለዋል፡፡ የስነ ምግባር ጥሰት ተፈጽሞባቸው የተገኙ ዋና ዋና የስራ ክፍሎችንም ስራ አስፈጻሚው ነግረውናል፡፡ ከአገልግሎት ጠያቂዎች ያልተገባ ጥቅም መጠየቅ፤ የቆ
Dec 16, 20251 min read


በኢትዮጵያ ከሚፈፀመው የትራፊክ ደንብ ጥፋት ብዛት ጋር ሲተያይ የሚቀጣው አሽከርካሪ አነስተኛ ነው ሲሉ የትራንስፖርት እና ሎጂስቲክስ ሚኒስትሩ ተናገሩ።
ታህሳስ 7/2018 በኢትዮጵያ ከሚፈፀመው የትራፊክ ደንብ ጥፋት ብዛት ጋር ሲተያይ የሚቀጣው አሽከርካሪ አነስተኛ ነው ሲሉ የትራንስፖርት እና ሎጂስቲክስ ሚኒስትሩ ተናገሩ። ሚኒስትሩ ይህን የተናገሩት በህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት መደበኛ ስብሰባ ላይ ተገኝተው ከአባላቱ ለቀረቡላቸው ጥያቄዎች ዛሬ ታህሳስ 7 ቀን 2018 ዓ.ም ምላሽ በሰጡበት ወቅት ነው። የምክር ቤት አባሉ አቶ ዳዉድ መሃመድ አሽከርካሪዎች የመንግስት ገቢ እቅድን ለማሳደግ በሚል በትራፊክ እንደሚቀጡ መናገራቸውን አስረድተዋል። አቶ ዳውድ አሽከርካሪዎች በተለይም በአዲስ አበባ የመንግስት ገቢ ለማሳደግ በሚል እቅድ አሽከርካሪዎች እንቀጣለን የሚል ቅሬታ እንደሚቀርቡ ጠቁመዋል። ከፍተኛ ገቢ ለማግኝት እንደሚታቀድ፤ እቅዱን ለማሳካት ደግሞ በወሩ አልያም በዓመቱ መጨረሻ ላይ ብዙ አሽከርካሪዎች እ
Dec 16, 20251 min read


የስራ እና ክህሎት ሚኒስቴርን፤ "በርካታ ከፍተቶች" እንደተገኙበት የመንግስት ወጭ አስተዳደር እና ቁጥጥር ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ ተናገረ።
ታህሳስ 7/2018 የስራ እና ክህሎት ሚኒስቴርን፤ የስራ እድል ፈጠራ እንዲሁም የውጭ አገር ስራ ስምሪት አፈጻጸምን በተመለከተ በተሰራ ኦዲት ተቋሙ "በርካታ ከፍተቶች" እንደተገኙበት የመንግስት ወጭ አስተዳደር እና ቁጥጥር ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ ተናገረ። የስራ እና ክህሎት ሚኒስቴር ኤጀንሲዎችን በበቂ ሁኔታ እየተቆጣጠረ እንዳልሆ፤ ለስደት ተመላሾችም ምቹ የሆነ የስራ ቦታ እና የገንዘብ ድጋፍ እንዳላደረገ ፣ ሰራተኛ ለማሰማራት ከተቀባይ አገራት ጋር ያሰረውን ውልም ወደ ስራ ማስገባት እንዳልቻለ የክዋኔ ኦዲቱ አረጋግጧል፡፡ ይህ የተነገረው በህዝብ እንደራሴዎች ምክር ቤት የመንግስት ወጪ አስተዳደር እና ቁጥጥር ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ የፌደራል ዋና ኦዲተር ከ2014 እስከ 2017 ዓ.ም ድረስ ያቀረበውን የኦዲት ግኝት መሰረት በማድረግ የተቋሙን አፈጻጸም በትናንትናው
Dec 16, 20252 min read


በኢትዮጵያ አሁን ያለው የኤሌክትሪክ ሃይል ብክነት
ታህሳስ 6 2018 በኢትዮጵያ ከሚመረተው የኤሌክትሪክ ሀይል ከ20 እስከ 30 በመቶው ይባክናል፡፡ ይህም በአለም ላይ ከሚስተዋለው ከ8 እስከ 9 በመቶ ጋር ሲተያይ ከፍተኛ ነው፡፡ የሀይል ስርቆት ፣ የመሰረተ ልማት ችግሮች ለሀይል ስርቆት በዋና ምክንያትነት ይነሳሉ፡፡ በኢትዮጵያ አሁን ያለው የኤሌክትሪክ ሃይል ብክነት ግልገል ጊቤ 3 ከሚያመነጨው ኃይል ጋር የተቀራረበ እንደሆነ ይነገራል። እስካሁን በኃይል ብክነት ዙሪያ የተሰሩ ተብለው የሚወጡት ጥናቶች እንደሚያሳዩት ብክነቱ አነስ ሲል 890ሜጋ ዋት፡ ከፍተኛ በሚሆንበት ጊዜ ከ1200 ሜጋ ዋት በላይ ነው። ይህ ማለት ከሚመረተው ኃይል ከ21 እስከ 30 በመቶው ባክኖ ይቀራል። ጥናቶቹ ይህን ያህል መጠን ይባክናል ተብሎ ይገመታል ከማለት በዘለለ ለምን ይሆን ትክክለኛውን መጠን ማስቀመጥ ያ
Dec 15, 20252 min read
በደብረ ብርሃን መጠለያ ጣቢያ ወደ ቀድሞ ቄያቸው ምስራቅ ወለጋ ጉብሰዮ ወረዳ የተመለሱ ከ141 በላይ አባዎራዎች ድጋፍ ስለተቋረጠባቸው መቸገራቸውን ተናገሩ፡፡
ታህሳስ 6 2018 በደብረ ብርሃን መጠለያ ጣቢያ ወደ ቀድሞ ቄያቸው ምስራቅ ወለጋ ጉብሰዮ ወረዳ የተመለሱ ከ141 በላይ አባዎራዎች ድጋፍ ስለተቋረጠባቸው መቸገራቸውን ተናገሩ፡፡ የአካባቢው ቡሣ ጎኖፋ ወይም የእርዳታ ማስተባበሪያ በበኩሉ ድጋፍ እንዲቀጥል ለሚመለከተው የበላይ አካል ባሳውቅም ድጋፍ ግን ሊቀጥል አልቻለም ብሏል፡፡ በምስራቅ ወለጋ ጉቡሰዮ ያሉ ተፈናቂዎች የካቲት 11 ቀን 20015 ዓ.ም በአካባቢው አንፃራዊ ሰላም በመፈጠሩ ተጠልለው ከሚገኙበት የደብረብርሃን መጠለያ ጣቢያ ወደ ቀድሞ ቀያቸው የተመለሱ ናቸው፡፡ አሁን ላይ ወቅቱን ያለጠበቀ ድጋፍ ከግብረ ሰናይ ድርጅቶች ከሚቀርብላቸው ውጪ እንደቀድሞ ምንም አይነት ድጋፍ እንደማይቀርብላቸውም ተናግረዋል፡፡ ለወረዳው ቡሳ ጉኖፋ ብናሳውቅም ምንም አይነት መፍትሄ ማግኘት አልቻልንም የሚሉ ተፈናቃዮቹ
Dec 15, 20251 min read


የመንግስት ልማት ድርጅቶች ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ፤ የእዳና ሃብት አስተዳደር ኮርፖሬሽንን ከገንዘብ ሚ/ር ጋር በመሆን ግምገማ ለማካሄድ በጠራው ስብሰባ ላይ የተቋሙ የስራ ሃላፊዎች ሳይገኙ ቀሩ፡፡
ታህሳስ 6/2018 የመንግስት ልማት ድርጅቶች ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ፤ የኢትዮጵያ እዳ እና ሃብት አስተዳደር ኮርፖሬሽንን ከገንዘብ ሚኒስቴር ጋር በመሆን የፊት ለፊት ግምገማ ለማካሄድ በጠራው ስብሰባ ላይ የተቋሙ የስራ ሃላፊዎች ሳይገኙ ቀሩ፡፡ የመንግስት ልማት ድርጅቶች ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ የኢትዮጵያ እዳ እና ሃብት አስተዳደር ኮርፖሬሽንን ከገንዘብ ሚኒስቴር ጋር በመሆን የፊት ለፊት ግምገማ ላማካሄድ ለዛሬ ታህሳስ 6 ቀን 2018 ዓ.ም ለ2:30 ቀጠሮ ይዞ የነበር ቢሆንም፤ የተቋሙን የስራ ሃላፊዎች የመገኘት ግዴታ ቢኖርባቸውም ሳይገኙ ቀርተዋል። የቋሚ ኮሚቴው ሰብሳቢ አቶ መለስ መና የተቋሙ ዋና ስራ አስፈጻሚ የቦርድ ሰብሳቢ እንዲሁም የቦርድ አባላት በተገኙበት የተቋም አደረጃጀት፣ አሰራር ላይ ግልጽነት የሚፈልጉ ጉዳዮች ላይ ፊት ለፊት አስፈላጊ መሆኑ በቋሚ
Dec 15, 20251 min read


የፌደራል ግብር ከፋዮች በኮቴ ክፍያ፣ ነጋዴዎች ደግሞ በግብር ሰብሳቢዎች ስነ ምግባር ጉድለት መማረራቸው በፓርላማው ተነገረ፡፡
ታህሳስ 3/2018 የፌደራል ግብር ከፋዮች በኮቴ ክፍያ፣ ነጋዴዎች ደግሞ በግብር ሰብሳቢዎች ስነ ምግባር ጉድለት መማረራቸው በፓርላማው ተነገረ፡፡ የገቢዎች ሚኒስቴር በበኩሉ የኬላ ጉዳይ ከፍተኛ አጀንዳ ሆኖ መቆየቱን፤ እስካሁን ግን መፈታት እንዳልተቻለ ተናግሯል፡፡ የኮቴ ክፍያና የገቢ ሰብሳቢ ሰራተኞች ስነ ምግባር ጉዳይ ለህዝብ ተወካዬዎች ምክር ቤት እና ሌሎች ጉዳዩ ለሚመለከታቸው አካላት ማቅረቡን የፕላን ፣ በጀት እና ፋይናንስ ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ ተናግሮ፤ ለዚህም ማብራሪያ እንዲሰጠው የገቢዎች ሚኒስቴርን ጠይቋል፡፡ ቋሚ ኮሚቴው ይህን የጠየቀው ዛሬ ታህሳስ 3 ቀን 2018 ዓ.ም የገቢዎችን ሚኒስቴርን የ4 ወራት የስራ ክንውን ሪፖርትን ባደመጠበት ወቅት ነው፡፡ የሪፖርቱን ማብቃት ተከትሎ የቋሚ ኮሚቴውን ሪፖርት በንባብ ያቀረቡት የገቢ ዘ
Dec 12, 20252 min read


ግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ የተከፈለ ካፒታሉ 5 ቢሊዮን ብር እንደደረሰ ተናገረ፡፡
ታህሳስ 3/2018 ግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ የተከፈለ ካፒታሉ 5 ቢሊዮን ብር እንደደረሰ ተናገረ፡፡ ይህም ትልቅ ስኬት ነው ብሏል፡፡ በ2016 በጀት ዓመት የባንኩ የተከፈለ ካፒታል 2.4 ቢሊዮን ብር እንደነበር ያስታወሰው ባንኩ በአንድ ዓመት ውስጥ የ102 በመቶ አድገት በማምጣት 5 በሊዮን ብር አንደደረሰ ተናግሯል፡፡ ባንኮች ካፒታላቸውን 5 ቢሊዮን ብር እንዲያደርሱ ብሔራዊ ባንክ ያስቀመጠውን መስፈርት ያስታወሰው ግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ ከጊዜ ገደቡ በፊት ማሳካት መቻሉ በባስለክሲዮኖቹ እና ሌሎች ባለድርሻ አካላት ዘንደ ያለውን ተቀባይነት ከጊዜ ወደ ጊዜ አያደገ መመጣቱን ያሳያል ብሏል፡፡ ይህ በመሳካቱ ባንኩ ከሎሎች ባንኮች ጋር መዋሃድ ሳይጠበቅበት እንዲቀጥል እንደሚያስችለው አና የመዋሃድም እቅድ አንደሌለው ተናግሯል፡፡ ይህ እንዲሳካም በተለይ ባለ
Dec 12, 20251 min read
ታህሳስ 3/2018 የሀገር ውስጥ የኤሌክትሪክ ሃይል ፍጆታ ካለፈው ሃምሌ ወር ወዲህ እያደገ መጥቷል ተባለ።
ኢትዮጵያ ከተለያዩ ምንጮች ከምታመርተው የኤሌክትሪክ ሃይል 90 በመቶው ለሀገር ውስጥ ፍጆታ የሚውል እንደሆነ ተጠቅሷል። በዘንድሮው በጀት ዓመት የመጀመሪያዎቹ አራት ወራት ኢትዮጵያ ከውሃ እና ከነፋስ ከ15,300 ጊጋዋት ሰዓት በላይ የኤሌክትሪክ ሃይል ማመንጨቷ ተነግሯል። በየወሩ በአማካይ 3,800 ጊጋዋት ሰአት የኤሌክትሪክ ሃይል አመንጭታለች እንደማለት ነው። ከመነጨው የኤሌክትሪክ ሃይል ከ90 በመቶ ያላነሰው ለሀገር ውስጥ ፍጆታ እንደዋለ የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል የኮሚኒኬሽን ዳይሬክተር አቶ ሞገስ መኮንን ነግረውናል። የሀገር ውስጥ የኤሌክትሪክ ሃይል ፍጆታ ከጊዜ ወደ እያደገ መጥቷል ያሉት ዳይሬክተሩ ከሃምሌ ህዳር የነበረው መረጃ ይህንኑ እንደሚያሳይ ጠቁመዋል። በሀገር ውስጥ ያሉ የኤሌክትሪክ ሃይል ተጠቃሚዎች በቤት ውስጥ ካሉ ደንበኞች እስከ ትላል
Dec 12, 20251 min read


ኢትዮጵያ ከአለም አቀፉ የገንዘብ ድርጅት 261 ሚሊዮን ዶላር ብድር ለማግኘት የሚያስችላትን የመጀመሪያ ደረጃ ስምምነት ላይ መድረሷ ተሰማ።
ታህሳስ 2/2018 ኢትዮጵያ ከአለም አቀፉ የገንዘብ ድርጅት 261 ሚሊዮን ዶላር ብድር ለማግኘት የሚያስችላትን የመጀመሪያ ደረጃ ስምምነት ላይ መድረሷ ተሰማ። ይህ የብድር አቅርቦት ስምምነት #IMF ለኢትዮጵያ ለመስጠት ካሰበው የ4 ዓመት የ3.4 ቢሊዮን ዶላር የተራዘመ የብድር አቅርቦት አካል ነው። የIMF እና የኢትዮጵያ መንግስት ሀላፊዎች በአዲስ አበባ እና በበይነ መረብ ባደረጉት የአራተኛው ዙር የብድር አቅርቦት ውይይት ላይ ኢትዮጵያ 261 ሚሊዮን ዶላር ለማግኘት የሚያስችላት የመጀመሪያ ደረጃ ስምምነት ላይ መድረሳቸው ተጠቅሷል። ይህን የመጀመሪያ ደረጃ ስምምነት የ IMF አስተዳደር እና የስራ አስፈጻሚ ቦርድ በመጪዎቹ ሳምንታት ያፀድቀዋል ተብሎ እንደሚጠበቅም ተቋሙ ጠቅሷል። የIMF የ3.4 ቢሊዮን ዶላር የተራዘመ የብድር አቅርቦት የተቋሙ የስራ አስፈ
Dec 11, 20251 min read


የነዳጅ ምርቶች የችርቻሮ መሸጫ ዋጋ ላይ እስከ ስምንት ብር ጭማሪ ተደረገ፡፡
ታህሳስ 1 2018 የነዳጅ ምርቶች የችርቻሮ መሸጫ ዋጋ ላይ እስከ 8 ብር ጭማሪ ተደረገ፡፡ ጭማሪው ከዛሬ 6:00 ጀምሮ ተግባረዊ የተደረገ መሆኑን የንግድ እና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር አስረድቷል፡፡ በጭማሪው መሰረት በቤንዚን ላይ የ7 ብር ገደማ ጭማሪ ሲደረግ በኬሮሲን ላይ ደግሞ የ8 ብር ገደማ ጭማሪ ተድርጓል፡፡ ቤንዚን፣ የኬሮሲን እና ነጭ ናፍጣ የሦስቱም የነዳጅ ምርቶች ዋጋ በአዲሱ ጭማሪ መሰረት 129.12 ብር እንዲሆኑ ተድርጓል። ከሰሞኑ በዲስ አበባ ሆነ በክልሎች የነዳጅ ማደያዎች ነዳጅ የለንም ብለው ረጃጅም የተሽከርካሪ ሰልፎች ታይተው ቆይተዋል፡፡ ለዚህም ከታሕሳስ ወር አንስቶ የቫት እና የኤክሳይስ ታክስ በአጠቃላይ የ30 በመቶ ግብር ይጣላል የሚል ምክንያት በብዙዎች ሲሰጥ ቆይቷል፡፡ የንግድ እና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር ዛሬ ለነዳጅ አ
Dec 10, 20251 min read


የኢትዮጵያ የሎጅስቲክስ ዘርፍ በ10 ዓመታት ውስጥ ለመቀየር ከ3 ትሪሊየን ብር በላይ ያስፈልጋል ተባለ፡፡
ታህሳስ 1 2018 ከአለም ሀገራት ሲነጻጸር ቀርፋፋ የተባለውን የኢትዮጵያ የሎጅስቲክስ ዘርፍ በ10 ዓመታት ውስጥ ለመቀየር ከሶስት ትሪሊየን ብር በላይ ያስፈልጋል ተባለ፡፡ ገንዘቡን መንግስት ከሚመድበው በተጨማሪ ከረጂ ድርጅቶች እና ከሌሎች ምንጮች ለማግኘት መታሰቡን ሰምተናል፡፡ ሙሉ ዘገባውን ያድምጡ…. ቴዎድሮስ ወርቁ የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… 👇👇👇 🌐Website፡ https://www.shegerfm.com/ 🎥YouTube : https://youtube.com/@shegerfm1021radio?si=MIGhci0wINMYwCmw 🟦Telegram : https://t.me/ShegerFMRadio102_1 📘Facebook፡ https://web.facebook.com/Sheger102.1 💬WhatsApp : https://whatsapp.com/
Dec 10, 20251 min read


የኢትዮ ጅቡቲ ምድር ባቡር የባቡር መሰረተ ልማት እና ደረቅ ወደብ ግንባታን ለብቻው ለመስራት መንገድ መጀመሩን ተናገረ
ታህሳስ 1 2018 ከዚህ ቀደም በውጪ ባለሞያዎች ብቻ ይገነቡ የነበሩ የባቡር መሰረተ ልማት እና ደረቅ ወደብ ግንባታን የኢትዮ ጅቡቲ ምድር ባቡር ለብቻው ለመስራት መንገድ መጀመሩን ተናገረ፡፡ ለዚህም ማሳያ የሚሆን በሃገር ልጆች እውቀት እና ጉልበት የባቡር ሀዲድ ንጣፍ ስራ መጀመሩን ሰምተናል፡፡ ሙሉ ዘገባውን ያድምጡ…. ተህቦ ንጉሴ የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… 👇👇👇 🌐Website፡ https://www.shegerfm.com/ 🎥YouTube : https://youtube.com/@shegerfm1021radio?si=MIGhci0wINMYwCmw 🟦Telegram : https://t.me/ShegerFMRadio102_1 📘Facebook፡ https://web.facebook.com/Sheger102.1 💬WhatsApp :...
Dec 10, 20251 min read


በመጪው ግንቦት መጨረሻ ስለሚካሄደው ምርጫ ዝግጅት ውይይቶችን ማድረግ ያስፈልጋል ብሏል
ታህሳስ 1 2018 የፖለቲካ ፓርቲዎች ለእጩ ተመራጮቻቸው የድጋፍ ፊርማ እንዲያቀርቡ የሚያስገድደው የህግ አንቀጽ መሻሩ እና ለእጩ ምዝገባ የጊዜ ገደቡ መራዘሙ ለሰባተኛው ሀገራዊ ምርጫ ጥርጊያውን ያቀናል ተባለ፡፡ ይሄንን ያለው የፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ምክር ቤት ነው፡፡ በመጪው ግንቦት መጨረሻ ስለሚካሄደው ምርጫ ዝግጅት ግን ውይይቶችን ማድረግ ያስፈልጋል ብሏል፡፡ ሙሉ ዘገባውን ያድምጡ…. ያሬድ እንዳሻው የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… 👇👇👇 🌐Website፡ https://www.shegerfm.com/ 🎥YouTube : https://youtube.com/@shegerfm1021radio?si=MIGhci0wINMYwCmw 🟦Telegram : https://t.me/ShegerFMRadio102_1 📘Facebook፡...
Dec 10, 20251 min read


ግለሰቦች ዲጂታል መታወቂያቸውን ትክክለኛነቱ እና ደህንነቱ በተረጋገጠ መልኩ መጠቀም እንዲችሉ የሚያግዝ አገልግሎት ይፋ ተደረገ።
ህዳር 30 2018 ግለሰቦች ዲጂታል መታወቂያቸውን ትክክለኛነቱ እና ደህንነቱ በተረጋገጠ መልኩ መጠቀም እንዲችሉ የሚያግዝ አገልግሎት ይፋ ተደረገ። የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት አስተዳደር ለፋይዳ ዲጂታል መታወቂያ ትክክለኛነቱን ለማረጋገጥ የደህንነት የዲጅታል ሰርተፍኬት አገልግሎት ስርዓት ተበጅቶለታል፡፡ በዚህም አገልግሎት በፋይዳ ፕሮግራም ስር ለዜጎች የሚሰጠው እያንዳንዱ ዲጂታል መታወቂያ ትክክለኛነት፣ ሊረጋገጥ የሚችል፤ እና ህጋዊ ተቀባይነት ያለው እንዲሆን ያስችላል ተብሏል። ይፋ የተደረገው ዲጂታል ሰርተፍኬት አገልግሎት የሰዎችን የግል መረጃ የመመዝበር እና በሀሰተኛ ስም የሚወጡ መታወቂያዎችን ለመቆጣጠር፣ አመሳስሎ የመስራት የማጭበርበር እና የማንነት መረጃን አላግባብ መጠቀምን ለመከላከልም ይረዳል ተብሎለታል። የፋይዳ መታወቂያን የጀርባ ክፍል ኪው
Dec 9, 20251 min read


ከተሞች ሲለሙ ያለፉበትን የረዥም ታሪክ አሻራ የሚያሳዩ የኪነ ህንፃና መሰል ቅርሶች እንዳይጠፉ ጥናትን እና ወይይትን መሰረት ያደረጉ እንዲሆኑ ተጠይቋል፡፡
ህዳር 30 2018 ከተሞች ሲለሙ ያለፉበትን የረዥም ታሪክ አሻራ የሚያሳዩ የኪነ ህንፃና መሰል ቅርሶች እንዳይጠፉ ጥናትን እና ወይይትን መሰረት ያደረጉ እንዲሆኑ ተጠይቋል፡፡ ጥያቄው የቀረበው የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የ75ኛ ዓመቱን ምክንያት በማድረግ ልደታ በሚገኘው የቴክኖሎሎጂ እና ቢልት ኢንቫይሮመንት ኮሌጅ ‹‹በቅርስ ጥበቃ እና ጥናት ላይ ያሉ ፈተናዎች እና እድሎች›› በሚል መሪ ቃል ባሰናደው የውይይት መድረክ ላይ ነው፡፡ በቅርስ ጥበቃ እና ጥናት ላይ ያሉ ፈተናዎች እና እድሎች በሚል ርዕስ ጽሁፍ ያቀረቡት አርክቴክት ፋሲል ጊዮርጊስ ስለቅርስ ያለው አረዳድ ዝቅተኛ መሆን፣ የበቂ በለሞያ እጥረት እና መሰል ችግሮች ለዘርፉ እንቅፋት መሆናቸውን ዘርዝረዋል፡፡ የወይይቱ ተሳታፊዎች እና ባለሙያዎች ኢትዮጵያን ጨምሮ በተለያዩ ሀገራት ፖለቲካ ለ
Dec 9, 20251 min read
ፕሮግራሞች
bottom of page








