በመጪው ግንቦት መጨረሻ ስለሚካሄደው ምርጫ ዝግጅት ውይይቶችን ማድረግ ያስፈልጋል ብሏል
- sheger1021fm
- 1 hour ago
- 1 min read
ታህሳስ 1 2018
የፖለቲካ ፓርቲዎች ለእጩ ተመራጮቻቸው የድጋፍ ፊርማ እንዲያቀርቡ የሚያስገድደው የህግ አንቀጽ መሻሩ እና ለእጩ ምዝገባ የጊዜ ገደቡ መራዘሙ ለሰባተኛው ሀገራዊ ምርጫ ጥርጊያውን ያቀናል ተባለ፡፡
ይሄንን ያለው የፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ምክር ቤት ነው፡፡
በመጪው ግንቦት መጨረሻ ስለሚካሄደው ምርጫ ዝግጅት ግን ውይይቶችን ማድረግ ያስፈልጋል ብሏል፡፡
ሙሉ ዘገባውን ያድምጡ….
ያሬድ እንዳሻው
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
👇👇👇
🌐Website፡ https://www.shegerfm.com/
🟦Telegram : https://t.me/ShegerFMRadio102_1
📘Facebook፡ https://web.facebook.com/Sheger102.1












Comments