top of page

የኢትዮጵያ የሎጅስቲክስ ዘርፍ በ10 ዓመታት ውስጥ ለመቀየር ከ3 ትሪሊየን ብር በላይ ያስፈልጋል ተባለ፡፡

  • sheger1021fm
  • 36 minutes ago
  • 1 min read

ታህሳስ 1 2018


ከአለም ሀገራት ሲነጻጸር ቀርፋፋ የተባለውን የኢትዮጵያ የሎጅስቲክስ ዘርፍ በ10 ዓመታት ውስጥ ለመቀየር ከሶስት ትሪሊየን ብር በላይ ያስፈልጋል ተባለ፡፡


ገንዘቡን መንግስት ከሚመድበው በተጨማሪ ከረጂ ድርጅቶች እና ከሌሎች ምንጮች ለማግኘት መታሰቡን ሰምተናል፡፡


ሙሉ ዘገባውን ያድምጡ….

ቴዎድሮስ ወርቁ


የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…

👇👇👇

Comments


Sheger App Logo
iOS Store
Google Play

    ሸገር
102.1

ሸገር ኤፍ ኤም 102.1 አዲስ የሬዲዮ አቀራረብ መላና አዲስ ቃና ይዞ የቀረበ በሀገሪቱ የሚዲያ ገበያ ላይ መሪ ሚና የሚጫወት ጣቢያ ነው፡፡

ሁሌም ከሸገር ጋር ሁኑ
ሸገር የእናንተ ነው
ኢትዮጵያ ለዘለዓለም ትኑር! 

Sheger Radio | Sheger 102.1FM  © 2025 Adey Tensae Media & Entertainment PLC.  

bottom of page