የኢትዮ ጅቡቲ ምድር ባቡር የባቡር መሰረተ ልማት እና ደረቅ ወደብ ግንባታን ለብቻው ለመስራት መንገድ መጀመሩን ተናገረ
- sheger1021fm
- 33 minutes ago
- 1 min read
ታህሳስ 1 2018
ከዚህ ቀደም በውጪ ባለሞያዎች ብቻ ይገነቡ የነበሩ የባቡር መሰረተ ልማት እና ደረቅ ወደብ ግንባታን የኢትዮ ጅቡቲ ምድር ባቡር ለብቻው ለመስራት መንገድ መጀመሩን ተናገረ፡፡
ለዚህም ማሳያ የሚሆን በሃገር ልጆች እውቀት እና ጉልበት የባቡር ሀዲድ ንጣፍ ስራ መጀመሩን ሰምተናል፡፡
ሙሉ ዘገባውን ያድምጡ….
ተህቦ ንጉሴ
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
👇👇👇
🌐Website፡ https://www.shegerfm.com/
🟦Telegram : https://t.me/ShegerFMRadio102_1
📘Facebook፡ https://web.facebook.com/Sheger102.1












Comments