top of page


ሚያዝያ 30 2017 - የነዳጅ ክፍያን በኤም-ፔሳ ሳፋሪኮም መክፈል ተጀመረ።
የኤም ፔሳ ሳፋሪኮም ደንበኞች ለመኪናቸው ለሚገዙት ነዳጅ ክፍያ መፈፀም የሚችሉበት የዲጂታል ክፍያ አገልግሎት ትናንት በአዲስ አበባ ቦሌ ቶታል ኢነርጂስ ነዳጅ ማደያ አስጀምሯል። አገልግሎቱ አሽከርካሪዎች ለነዳጅ ክፍያ...
May 81 min read


ሚያዝያ 29 2017 - የባህር ማዶ ወሬዎች
#የካቶሊካዊት_ቤተ_ክርስቲያን_ርዕሰ_ሊቃነ_ጳጳሳት ቀጣዩን የሮማ ካቶሊካዊት ቤተ ክርስቲያን ርዕሰ ሊቃነ ጳጳሳት ለመምረጥ የተለያዩ ሀገሮች የካቶሊክ ቤተ ክርስቲያኖች ካርዲናሎች በቫቲካን ተሰብስበዋል ተባለ፡፡ በርዕሰ...
May 72 min read


ሚያዝያ 29 2017 - የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክርን አስመልክቶ ባለፉት ዓመታት የተሰሩ ስራዎች ከባለድርሻ አካላት ጋር እየተመከረባቸው ነው
የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክርን አስመልክቶ ባለፉት ዓመታት የተሰሩ ስራዎች ከባለድርሻ አካላት ጋር እየተመከረባቸው ነው፡፡ የኢትዮጵያ ሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች ምክር ቤት የፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ምክር ቤት እና ሰላም...
May 71 min read


ሚያዝያ 29 2017 - ታሪክን የኋሊት ናዚዎች ዓለምን የማስገበር እና በስራቸው አዳሪ የማድረግ ምኞታቸው የወደቀበት ቀን
የጀርመን ናዚዎች ዓለምን የማስገበር እና በስራቸው አዳሪ የማድረግ ምኞታቸው ፀሀይ እንዳገኘው ጤዛ ተንኖ ሰራዊታቸው በተሸናፊነት እጅ የሰጠው የዛሬ 80 ዓመት በዛሬዋ ዕለት ነው፡፡ የጀርመን ናዚዎች በአውሮፓ የ2ኛው...
May 71 min read


ሚያዝያ 29 2017 - ‘’ቀን ከለሊት ዋጋ የሚከፍሉ የፀጥታ አካላት እንዳሉ ሁሉ፤ በህግ ላይ የሚያምጹ የፀጥታ አካላትም አሉ’’ ኮሚሽነር ደበሌ ቃበታ
የፌዴራል መንግስት የማያውቃቸው በክልሎች የሚተዳደሩ 297 ኬላዎች መኖራቸው ተነገረ፡፡ ኬላዎቹ በጠቅላይ ሚኒስትሩ ጭምር እንዲነሱ የተወሰኑ፤ ነገር ግን እስከአሁን ያልተነሱ በክልሎች የሚተዳደሩ መሆናቸው ተነግሯል፡፡...
May 71 min read


ሚያዝያ 29 2017 - በቴክኒክና ሞያ ተቋማት ውስጥ ክህሎት ያለው የመምህር እጥረት ከፍተኛ መሆኑን የፖሊሲ ጥናት ኢንስቲትዩት ያደረገው ጥናት አሳየ፡፡
በቴክኒክና ሞያ ተቋማት ውስጥ ክህሎት ያለው የመምህር እጥረት ከፍተኛ መሆኑን የፖሊሲ ጥናት ኢንስቲትዩት ያደረገው ጥናት አሳየ፡፡ በተለይም ከዩኒቨርሲቲ ተመርቀው በቴክኒክና ሞያ የሚያስተምሩ መምህራን በኢንዱስትሪዎች...
May 71 min read


ሚያዝያ 28 2017 - ህገ ወጥ የማዕድን ቁፋሮ እና ዝውውር ውስጥ የክልሎች እና የአካባቢው ባለስልጣናት እጅ እንዳለበት የምክር ቤት አባል ተናገሩ
ህገ ወጥ የማዕድን ቁፋሮ እና ዝውውር ውስጥ የክልሎች እና የአካባቢው ባለስልጣናት እጅ እንዳለበት የምክር ቤት አባል ተናገሩ፡፡ የምክር ቤት አባሉ አቶ ብርሃኑ ጎበና ይህን የተናገሩት የገቢዎች ሚኒስቴር የዘጠኝ ወር...
May 61 min read


ሚያዝያ 28 2017 - ኢትዮጵያ በአሜሪካ የ10 በመቶ ቀረጥ ብቻ እንድትከፍል መሆኗ የውጭ ባለበሀብቶችን እንድትስብ መንገድ ከፍቷል'' የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን
ኢትዮጵያ በአሜሪካ አነስተኛ የተባለው የ10 በመቶ ቀረጥ ብቻ እንድትከፍል ከተወሰነባቸው ሃገራት መካከል መሆኗ የውጭ ባለበሀብቶችን እንድትስብ መንገድ ከፍቷል ሲል የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን ተናገረ፡፡...
May 61 min read


ሚያዝያ 28 2017 - የገቢዎች ሚኒስቴር ከአምናው የ279 ቢሊዮን ብር ብልጫ ያለው ገቢ ሰበሰብኩ አለ
የገቢዎች ሚኒስቴር ከአምናው የ279 ቢሊዮን ብር ብልጫ ያለው ገቢ ሰበሰብኩ አለ፡፡ ባለፉት 9 ወራት ከግብር እና ከተለያዩ የገቢ ምንጮች ከ646 ቢሊዮን ብር በላይ መሰብሰቡን በሪፖርቱ ተናግሯል፡፡ ገቢው ከአምናው...
May 61 min read


ሚያዝያ 28 2017 - በየጎዳናው ከሚታዩ ተሽከርካሪዎች ምን ያህሉ በትክክለኛው መንገድ ወደ ሀገር የገቡ ናቸው?
በየጎዳናው ከሚታዩ ተሽከርካሪዎች ምን ያህሉ ተገቢውን ሰነድ ያሟሉ እና በትክክለኛው መንገድ ወደ ሀገር የገቡ ናቸው? ምን ያህሉስ በድንበር፣ በሌላውም መንገድ አልፈው ሀሰተኛ ሰነድ ተዘጋጅቶላቸው ይነዱ ይሆን?...
May 61 min read


ሚያዝያ 28 2017 - በየጊዜው የመጠጥ ውሃ ችግርን ያቀላሉ የሚባሉ ፕሮጀክቶች ቢመረቁም አሁንም ውሃን እንደልብ ማግኘት አልተቻለም
ንጹህ የመጠጥ ውሃን በፈለጉ ሰዓት ማግኘት አሁንም ለሚበዛው የኢትዮጵያ ህዝብ የብርቅ ያህል የሚቆጠር ነው፡፡ በየጊዜው የመጠጥ ውሃ ችግርን ያቀላሉ የሚባሉ ፕሮጀክቶች ቢመረቁም አሁንም ውሃን እንደልብ ማግኘት...
May 61 min read


ሚያዝያ 24 2017 - በደቡብ አፍሪካ በቤት ውስጥ የተዘጋባቸውን ኢትዮጵያዊያን ፍልሰተኞች ፖሊስ መያዙ ተሰማ
በደቡብ አፍሪካ ጆሃንስበርግ ከተማ በአንድ መኖሪያ ቤት ውስጥ የተዘጋባቸውን 44 ኢትዮጵያዊያን ፍልሰተኞች ፖሊስ መያዙ ተሰማ፡፡ የሀገሪቱ የወሬ ምንጮች እንዳሉት የዘግይቶባቸው የተገኙት ኢትዮጵያን ፍልሰተኞች በማን እና...
May 21 min read


ሚያዝያ 24 2017 - የህግ አወጣጥ ሳይንስና በተግባር ያለው ልምድ ምን ያሳየናል?
በየጊዜው አዋጆች፣ ደንቦችና መመሪያዎች ይመለከታቸዋል በሚባሉ አካላት ይወጣሉ፤ በፓርላማው እንዲሁም በየደረጃው ባሉ ምክር ቤቶች ፀድቀው ወደ ስራ ይገባሉ፡፡ ለመሆኑ እነዚህ ህጎች ሲወጡ ምንን መሰረት አድርገው ነው?...
May 22 min read


ሚያዝያ 24 2017 - አዲስ አበባ ፈርሳ እየተገነባችመሆኑ ቢነገርም የመኪና ማቆሚያ ነገር ግን አሁንም የብዙዎች ራስ ምታት ሆኖ ቀጥሏል
#የቢዝነስ_መረጃ አዲስ አበባ ፈርሳ እየተገነባች፣ እየታደሰች መሆኑ ቢነገርም የመኪና ማቆሚያ ነገር ግን አሁንም የብዙዎች ራስ ምታት ሆኖ ቀጥሏል፡፡ በቂ የመኪና ማቆሚያ ካለመኖሩ ባሻገር ወጥ የሆነ የክፍያ ሥርዓት...
May 21 min read


ሚያዝያ 24 2017 - ለመንግስት ሰራተኞች የደመወዝ ጭማሪ ተደረገ ከተባለ ወዲህ የሰራተኛው ኑሮ ምን መሳይ ነው?
በአለም ዓቀፍ ደረጃ የሰራተኞች ቀን ትናንት ተከብሮ ውሏል፡፡ መንግስት ከውጭ ምንዛሪ አስተዳደር ፖሊሲ ለውጥ ጋር ተያይዞ የሚፈጠረውን የኑሮ ውድነት መቋቋም እንዲችሉ ለመንግስት ሰራተኞች የደመወዝ ጭማሪ አድርጌያለሁ...
May 21 min read


ሚያዝያ 24 2017የዝቅተኛ የደመወዝ ወለል ስራ ላይ ካላዋሉ ጥቂት የአፍሪካ ሀገራት መካከል አንዷ ኢትዮጵያ ነች
የዝቅተኛ የደሞዝ ወለል ስራ ላይ ካላዋሉ ጥቂት የአፍሪካ ሀገራት መካከል አንዷ ኢትዮጵያ ነች፡፡ በዚያ ላይ ዝቅተኛ የደመወዝ ከፋይ ተብለው ከተለዩት መካከልም ከቀዳሚዎቹ ተርታ መሆኗ የተጠቀሰ ሲሆን በወር 5 ዶላር...
May 21 min read


ሚያዝያ 23 2017 - የውጭ ሀገር ዜጎች የማይንቀሳቀስ ንብረት ባለቤት እንዲሆኑ ያስችላል የተባለለት ረቂቅ ወደ ህዝብ ተወካዮች ም/ቤት ተመራ
የውጭ ሀገር ዜጎች በኢትዮጵያ የማይንቀሳቀስ ንብረት ባለቤት እንዲሆኑ ያስችላል የተባለለት ረቂቅ አዋጅ ለውሳኔ ወደ ህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ተመራ፡፡ ረቂቅ አዋጁ የውጭ ሀገር ዜጎች በኢትዮጵያ የማይንቀሳቀስ ንብረትና...
May 11 min read


ሚያዝያ 23 2017 - ''የግል የሎጀስቲክስ አገልግሎት ሰጪ ተቋማት የሚያነሱትን ጥያቄ ለመመለስ እየሰራሁ ነው'' የትራንስፖርትና ሎጀስቲክስ ሚ/ር
የወጪ ንግድ ገቢን ለማቀላጠፍ፤ የግል የሎጀስቲክስ አገልግሎት ሰጪ ተቋማት የሚያነሱትን ጥያቄ ለመመለስ እየሰራሁ ነው ሲል የትራንስፖርትና ሎጀስቲክስ ሚኒስቴር ተናገረ፡፡ የመንግስትና የግሉ የሎጀስቲክስ አገልግሎት ሰጪ...
May 11 min read


ሚያዝያ 23 2017 - ''ዝቅተኛ የደመወዝ ወለል አለመወሰኑ በኢንዱስትሪ ፓርኮች እና በተለያዩ ፋብሪካዎች የሚሰሩ የሠራተኞች ላይ ችግር ፈጥሯል'' ኢሰመኮ
ዝቅተኛ የደመወዝ ወለል አለመወሰኑ በኢንዱስትሪ ፓርኮች እና በተለያዩ ፋብሪካዎች የሚሰሩ የሠራተኞች ላይ ችግር ፈጥሯል ሲል የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን ተናገረ፡፡ በአዲስ አበባ፣ አዳማ፣ ሸገር ሲቲና ሃዋሳ...
May 11 min read


ሚያዝያ 22 2017 - የህዝብ ትራንስፖርት አገልግሎት በግሉ ዘርፍ እንዲመራ ለማድረግ እየተሰራ እንደሆነ የአዲስ አበባ ከንቲባ ወ/ሮ አዳነች አቤቤ ተናገሩ
የህዝብ ትራንስፖርት አገልግሎት በግሉ ዘርፍ እንዲመራ ለማድረግ እየተሰራ እንደሆነ የአዲስ አበባ ከንቲባ ወ/ሮ አዳነች አቤቤ ተናገሩ፡፡ ከንቲባዋ ይህን የተናገሩት የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ምክር ቤት መደበኛ...
Apr 301 min read


ሚያዝያ 22 2017 - እናት ባንክ “ለእናቴ” የፅሁፍ ውድድር ከአዕምሯዊ ጥበቃ ባለስልጣን የባለቤትነት ማረጋገጫ ማግኘቱን ተናገረ፡፡
እናት ባንክ ከአምና ጀምሮ እያካሄደ ያለው “ለእናቴ” የፅሁፍ ውድድር ከአዕምሯዊ ጥበቃ ባለስልጣን የባለቤትነት ማረጋገጫ ማግኘቱን ባንኩ ተናገረ፡፡ “ለእናቴ” የፅሁፍ ውድድር ሰዎች ስለ እናቶቻቸው ጊዜ ሰጥተው...
Apr 301 min read
ፕሮግራሞች
bottom of page








