top of page


ሚያዝያ 18 2017 - የባህር ማዶ ወሬዎች
#ርዕሰ_ሊቃነ_ጳጳሳት_አባ_ፍራንችስኮስ በሳምንቱ መጀመሪያ ከዚህ አለም በሞት የተለዩት የሮማ ካቶሊካዊት ቤተ ክርስቲያን ርዕሰ ሊቃነ ጳጳሳት አባ ፍራንስስ የቀብር ሥነ ሥርዓት ዛሬ ይፈፀማል፡፡ አባ ፍራንሲስ በአንጎል...
Apr 262 min read


ሚያዝያ 18 2017 - በአዲስ አበባ በጠንካራ የቁጥጥር ስራ የመሬት ወረራን በከፍተኛ ደረጃ መቀነስ ተችሏል ተባለ።
በአዲስ አበባ በጠንካራ የቁጥጥር ስራ የመሬት ወረራን በከፍተኛ ደረጃ መቀነስ ተችሏል ተባለ። የከተማዋ ሰላምና ፀጥታ አስተዳደር ቢሮ እና የደንብ ማስከበር ባለስልጣን የዘጠኝ ወራት የዕቅድ አፈፃፀም ግምገማ እየተካሄደ...
Apr 261 min read


ሚያዝያ 18 2017 - በኢትዮጵያ በየአመቱ 80,000 ሰዎች ደግሞ በየዓመቱ በካንሰር ህመም ይያዛሉ ሲባል ሰምተናል
በኢትዮጵያ በአሁኑ ጊዜ በየአመቱ 53,000 ሰዎች በካንሰር በሽታ ህይወታቸውን እያጡ መሆኑን የጤና ሚኒስቴር ተናገረ። 80,000 ሰዎች ደግሞ በየዓመቱ በካንሰር ህመም ይያዛሉ ሲባል ሰምተናል። ወሬውን የሰማነው...
Apr 262 min read


ሚያዝያ 17 2017 - ኢትዮ ቴሌኮም የካፒታል ገበያ ወደ ኢኮኖሚው መግባቱን ተከትሎ በመጀመርያው ዙር የህዝብ አክስዮን ሽያጭ ከተሳተፉ ኢንቨስተሮች መካከል ምንም የምሰርዘው ደንበኛ የለም አለ
ኢትዮ ቴሌኮም የካፒታል ገበያ ወደ ኢኮኖሚው መግባቱን ተከትሎ በመጀመርያው ዙር የህዝብ አክስዮን ሽያጭ ከተሳተፉ ኢንቨስተሮች መካከል ምንም የምሰርዘው ደንበኛ የለም አለ። ኩባንያው ይህን የተናገረው ዛሬ 47,300...
Apr 252 min read


ሚያዝያ 17 2017 - የኢትዮ ቴሌኮምን 10 በመቶ የሀብት ድርሻ ለህዝብ ለመሸጥ ባቀረበው የአክሲዮን ሽያጭ እስካሁን ከ47,000 በላይ ዜጎች አክሲዮን ገዝተዋል ተባለ
የኢትዮ ቴሌኮምን 10 በመቶ የሀብት ድርሻ ለህዝብ ለመሸጥ ባቀረበው የአክሲዮን ሽያጭ እስካሁን ከ47,000 በላይ ዜጎች አክሲዮን ገዝተዋል ተባለ፡፡ 10.7 ሚሊዮን አክሲዮን በመሸጥ እስካሁን 3.2 ቢሊዮን ብር...
Apr 251 min read


ሚያዝያ 17 2017 - የኮሪደር ልማት ኢትዮጵያ የፈረመቻቸውን አለም አቀፍ ስምምነቶች የሚጥስ ነው የሚል ትችት፤ ከምክር ቤት አባል ቀረበበት
እየተተገበረ ያለው የኮሪደር ልማት ''ዜጎችን ከአካባቢያቸው ያፈናቀለ ብቻ ሳይሆን ኢትዮጵያ የፈረመቻቸውን አለም አቀፍ የሰብዓዊ መብቶች ስምምነቶች የሚጥስ ነው'' የሚል ትችት፤ ከምክር ቤት አባል ቀረበበት፡፡ መንግስት...
Apr 252 min read


ሚያዝያ 17 2017 - ግጭት ያለባቸው አካባቢዎችን ታሳቢ ያደረገ ፕሮጀክት ይፋ ሆነ
ከ1.7 ቢሊዮን ብር በላይ የሆነ ወጪ፤ ግጭት ያለባቸው አካባቢዎችን ታሳቢ ያደረገ ፕሮጀክት ይፋ ሆነ፡፡ በቢልና ሚሊናዳ ጌትስ ፋውንዴስን በተገኘ የ14.3 ሚሊዮን ዶላር ወይም በወቅቱ የምንዛሪ ተመን ከ1.7 ቢሊዮን...
Apr 251 min read


ሚያዝያ 17 2017 - የአዲስ አበባ ደንብ ማስከበር ባለስልጣን ‘’ግንዛቤ ሳይሰጥ ቅጣት ላይ በርትቷል’’ በሚል ቢተችም ‘’እኔ ግን አልቀበለውም’’ ብሏል
ወደ ወንዝ የሽንት ቤት ፍሳሽ ለቃችኋል፣ በህገ ወጥ ንግድ፣ ግንባታ በመሳሰሉት ተሳትፋችኋል ከተባሉ ሰዎችና ተቋማት ባለፈው ዘጠኝ ወር 275 ሚሊዮን ብር ተሰብስቧል፡፡ ደንብ አስከባሪ መስሪያ ቤቱ ‘’ግንዛቤ...
Apr 251 min read


ሚያዝያ 17 2017 - ‘’የቤኒሻንጉል ጉሙዝን ከመሀል ሀገር የሚያገናኙ ሁሉም መንገዶች ከ6 ዓመት በፊት ጀምሮ ዝግ ናቸው’’ የምክር ቤት አባል
የቤኒሻንጉል ጉሙዝን ከመሀል ሀገር የሚያገናኙ ሁሉም መንገዶች ከ6 ዓመት በፊት ጀምሮ ዝግ መሆናቸው፤ አንድ የህዝብ እንደራሴዎች ም/ቤት አባል ተናገሩ፡፡ የቤኒሻንል ጉሙዝን ከፌዴራል ጋር የሚያገናኙት በነቀምት አሶሳ...
Apr 251 min read


ሚያዝያ 16 2017 - በትግራይ ተፈናቃዮች ብዛት 1 ሚሊዮን የእምባ ጠባቂ ተቋም ተናገረ
በትግራይ ክልል ያሉ ተፈናቃዮች ብዛት 1ሚሊዮን መድረሱንና ተፈናቃዮቹ ከዚህ ቀደም ከነበረው የከፋ ችግር ውስጥ መሆናቸውን የእምባ ጠባቂ ተቋም ተናገረ፡፡ የተፈናቃዮቹ ችግር ከነበረው ተባብሶ ለበሽታና ለሞት እየተዳረጉ...
Apr 241 min read


ሚያዝያ 16 2017 - የዘንድሮ ‘’ስታር ዋይድ’’ ሽልማት በ19 ዘርፎች አንደሚሸልም ተነገረ
ዘንድሮ ለሁለተኛ ጊዜ የሚካሄደው የ ‘’ስታር ዋይድ’’ ሽልማት በ19 ዘርፎች አንደሚሸልም ተነገረ፡፡ በህዘብና በዳኞች ምርጫ፤ የክብርና የእውቅና ሽልማት ከሚሰጥባቸው 19 ዘርፎች መከካል አስመጪነትና ላኪነት፣ ባንክና...
Apr 241 min read


ሚያዝያ 16 2017 - የብራዚሉ አውሮፕላን አምራች ኢምብሬር ከኢትዮጵያ አየር መንገድ ጋር አብሮ ለመስራት ንግግር መጀመሩን ተናገረ
የብራዚሉ አውሮፕላን አምራች ኩባንያ ኢምብሬር (Embraer) ከኢትዮጵያ አየር መንገድ ጋር በተለያዩ መስኮች አብሮ ለመስራት ንግግር መጀመሩን ተናገረ፡፡ የኢምብሬር ሀላፊዎችም በአዲስ አበባ ይገኛሉ፣ ለጋዜጠኞችም...
Apr 241 min read


ሚያዝያ 16 2017 - የባህር ማዶ ወሬዎች
#እስራኤል የእስራኤሉ የገንዘብ ሚኒስትር ቤዛሌል ስሞትሪች የጋዛ ሰርጥን እስከወዲያኛው ሙሉ በሙሉ ካልያዝነው ከመንግስት ሀላፊነቴ ለቅቄ እወጣለሁ ሲሉ አስጠነቀቁ፡፡ ስሞትሪች ለቅቀው ከወጡ የእስራኤል ጥምር መንግስት...
Apr 242 min read


ሚያዝያ 16 2017 - ለሚ ናሽናል ሲሚንቶ ፋብሪካ በቀን እስከ 15,000 ቶን (150,000 ኩንታል) ሲሚንቶን እያመረትኩ ነው አለ
ለሚ ናሽናል ሲሚንቶ ፋብሪካ በቀን እስከ 15,000 ቶን (150,000 ኩንታል) ሲሚንቶን እያመረትኩ ነው አለ፡፡ ይህም በአጭር ጊዜ ውስጥ የሲሚንቶ ገበያ እንዲረገጋ አድርጓል ብሏል፡፡ ፋብሪካው ባለፉት 6 ወራት...
Apr 241 min read


ሚያዝያ 16 2017 - መሰረቱን በህንድ ያደረገው ቫይደም የተሰኘው የህክምና አማካሪ ተቋም በኢትዮጵያ ቅርንጫፍ ከፈትኩ አለ
መሰረቱን በህንድ ያደረገው ቫይደም (Vaidam Health) የተሰኘው የህክምና አማካሪ ተቋም በኢትዮጵያ ቅርንጫፍ ከፈትኩ አለ፡፡ እንደ ኩላሊት፣ የመቅኔ ንቅለ ተከላ እና ሌሎች ከኢትዮጵያ ውጭ የሚደረጉ ህክምናዎችን...
Apr 241 min read


ሚያዝያ 16 2017 - ‘’የገቢዎች ቢሮ ከአቅም በላይ የሆነ ግብር ጥሎብናል’’ የአዲስ አበባ ልኳንዳ ነጋዴዎች ማህበር
‘’የአዲስ አበባ ገቢዎች ቢሮ በልኳንዳ ቤቶች ላይ ከአቅም በላይ የሆነ ግብር ጥሎብናል’’ ሲል የአዲስ አበባ ልኳንዳ ነጋዴዎች ማህበር ቅሬታውን አሰማ፡፡ አቤቱታውን ለከንቲባ ፅህፈት ቤት በደብዳቤ ቢያሰማም ምላሽ...
Apr 241 min read


ሚያዝያ 16 2017 - ተማሪዎች ከ2018 ጀምሮ ት/ቤት ስልክ ይዘው እንዳይገቡ ይደረጋል መባሉ ት/ቤቶችና መምህራን እንዴት ያዩታል?
ትምህርት ሚኒስቴር ተማሪዎች ከ2018 ጀምሮ ትምህርት ቤት ውስጥ #ስልክ ይዘው እንዳይገቡ የሚያደርግ ህግ ሊተገብር ማቀዱን ተናግሯል፡፡ ህጉን ወደ መሬት ለማውረድ ትምህርት ሚኒስቴር ከዘርፉ አመራሮች ጋር፤ እንደ ሀገር...
Apr 241 min read


ታሪክን የኋሊት - ሚያዝያ 16 2017 - በኢራን ወጣቶች የታገቱባትን ዜጎቿን ለማስለቀቅ ፣ አሜሪካ የላከቻቸው ወታደሮች የግዳጅ ቀን
በኢራን ወጣቶች የታገቱባትን ዜጎቿን ለማስለቀቅ፣ አሜሪካ የላከቻቸው ወታደሮች ግዳጃቸው ሳይሳካ ፣ ሞትና ቁስለኛ ሆነው የተመለሱት ፣ በ1972 ዓ.ም በዛሬው ቀን ነበር፡፡ የኢራኑ ንጉሥ ከስልጣናቸው ተባረው ከተሰደዱ...
Apr 242 min read


ሚያዝያ 15 2017 - የባህር ማዶ ወሬዎች
#ቱርክዬ የቱርኳ ኢስታምቡል ከተማ በርዕደ መሬት ተመታች፡፡ ኢስታምቡልን ያርገፈገፋት የመሬት ነውጥ በርዕደ መሬት መለኪያ (ሬክተር ስኬል) 6. 2 ሆኖ መመዝገቡን አል አረቢያ ፅፏል፡፡ በአደጋው በሰዎች ላይ...
Apr 232 min read


ሚያዝያ 15 2017 - የሚያመርቱትን የስንዴ ዱቄትና ዘይት በተለያዩ ንጥረ ነገሮች እንዲያበለፅጉ በህግ ቢገደዱም ይህን ያላደረጉ 26 አምራቾች መታገዳቸው ተሰማ
የሚያመርቱትን የስንዴ ዱቄትና ዘይት በተለያዩ ንጥረ ነገሮች እንዲያበለፅጉ በህግ ቢገደዱም ይህን ያላደረጉ 26 አምራቾች መታገዳቸው ተሰማ፡፡ ለ65 የስንዴ ዱቄትና ዘይት አምራቾች ማስጠንቀቂያ ተሰጥቷቸዋል...
Apr 231 min read


ሚያዝያ 15 2017 - ‘’በአዲስ የተዋቀረው ካቢኔ በክልሉ ባለፉት 2 ዓመታት ታይቶ የነበረውን የዴሞከራሲ ልምምድ ወደ ቀድሞው የሚመልስ ነው’’ ተፎካካሪ ፓርቲዎች
በአዲስ የተዋቀረው ትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር ካቢኔ በክልሉ ባለፉት ሁለት ዓመታት ታይቶ የነበረውን የዴሞከራሲ ልምምድ ወደ ቀድሞው ቦታው የሚመልስ ነው ሲሉ በክልሉ የሚንቀሳቀሱ ሶስት ተፎካካሪ ፓርቲዎች...
Apr 231 min read
ፕሮግራሞች
bottom of page








