ሚያዝያ 24 2017 - ለመንግስት ሰራተኞች የደመወዝ ጭማሪ ተደረገ ከተባለ ወዲህ የሰራተኛው ኑሮ ምን መሳይ ነው?
- sheger1021fm
- 13 hours ago
- 1 min read
በአለም ዓቀፍ ደረጃ የሰራተኞች ቀን ትናንት ተከብሮ ውሏል፡፡
መንግስት ከውጭ ምንዛሪ አስተዳደር ፖሊሲ ለውጥ ጋር ተያይዞ የሚፈጠረውን የኑሮ ውድነት መቋቋም እንዲችሉ ለመንግስት ሰራተኞች የደመወዝ ጭማሪ አድርጌያለሁ ያለው በዚህ ዓመት የመጀመሪያ ወራት ነበር፡፡
ጭማሪውም በተለይ ዝቅተኛ ገቢ ያለውን ሰራተኛ ጠቅሟል ባይ ነው መንግስት፡፡
ሰራተኞችስ በዚህ ዙሪያ ሃሳባቸው ምንድን ነው?
ሙሉ ዘገባውን ያድምጡ…..
በረከት አካሉ
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
📌 Telegram; https://t.me/ShegerFMRadio102_1
📌 YouTube: https://tinyurl.com/ky57kspd
📌 WhatsApp: https://tinyurl.com/ycxjmm3s
📌 Tiktok: https://bit.ly/44Dd6Il
📌 Linkedin : https://tinyurl.com/yhycs5r
Comments