ሚያዝያ 24 2017 - አዲስ አበባ ፈርሳ እየተገነባችመሆኑ ቢነገርም የመኪና ማቆሚያ ነገር ግን አሁንም የብዙዎች ራስ ምታት ሆኖ ቀጥሏል
- sheger1021fm
- 12 hours ago
- 1 min read
አዲስ አበባ ፈርሳ እየተገነባች፣ እየታደሰች መሆኑ ቢነገርም የመኪና ማቆሚያ ነገር ግን አሁንም የብዙዎች ራስ ምታት ሆኖ ቀጥሏል፡፡
በቂ የመኪና ማቆሚያ ካለመኖሩ ባሻገር ወጥ የሆነ የክፍያ ሥርዓት አለመኖሩ፣ አንዳንድ ቦታዎች ላይ ደግሞ የፓርኪንግ አገልግሎት የሚሰጡት እነማን እንደሆኑ የማይታወቁ መሆናቸው እና ከፓርኪንግ የተሰበሰበው ገንዘብ መልሶ አገልግሎቱን ለማሻሻልና ለማዘመን እየዋለ ነው ወይ? የሚለው በግልፅ አለመታወቁ ያሉበት ችግሮች ናቸው፡፡
ሙሉ ዘገባውን ያድምጡ…..
ተህቦ ንጉሴ
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
📌 Telegram; https://t.me/ShegerFMRadio102_1
📌 YouTube: https://tinyurl.com/ky57kspd
📌 WhatsApp: https://tinyurl.com/ycxjmm3s
📌 Tiktok: https://bit.ly/44Dd6Il
📌 Linkedin : https://tinyurl.com/yhycs5r
Comments