ሚያዝያ 28 2017 - በየጊዜው የመጠጥ ውሃ ችግርን ያቀላሉ የሚባሉ ፕሮጀክቶች ቢመረቁም አሁንም ውሃን እንደልብ ማግኘት አልተቻለም
- sheger1021fm
- 5 hours ago
- 1 min read
ንጹህ የመጠጥ ውሃን በፈለጉ ሰዓት ማግኘት አሁንም ለሚበዛው የኢትዮጵያ ህዝብ የብርቅ ያህል የሚቆጠር ነው፡፡
በየጊዜው የመጠጥ ውሃ ችግርን ያቀላሉ የሚባሉ ፕሮጀክቶች ቢመረቁም አሁንም ውሃን እንደልብ ማግኘት አልተቻለም፡፡
በገጠሩ የኢትዮጵያ ክፍል ያለው ችግር ደግሞ ከከተማውም የከፋ ነው፡፡
የገጠር የመጠጥ ውሃ አቅርቦትና ችግሮቹን በተመለከተ ጥናት ያደረጉ ባለሞያን አነጋግረናል፡፡
ሙሉ ዘገባውን ለማድመጥ…..
ያሬድ እንዳሻው
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
📌 Telegram; https://t.me/ShegerFMRadio102_1
📌 YouTube: https://tinyurl.com/ky57kspd
📌 WhatsApp: https://tinyurl.com/ycxjmm3s
📌 Tiktok: https://bit.ly/44Dd6Il
📌 Linkedin : https://tinyurl.com/yhycs5r
Comments