top of page


ግንቦት 12 2017 - የባህር ማዶ ወሬዎች
#ፈረንሳይ ፈረንሳይ በደቡብ አሜሪካ አማዞን ጫካ ውስጥ ከፍተኛ ጥበቃ የማይለየው እስር ቤት ልትገነባ ነው ተባለ፡፡ የፈረንሳዩ የፍትህ ሚኒስትር ጌራልድ ድራማኒን ፍሬንች ጉያና በተባለው የፈረንሳይ የባህር ማዶ...
May 202 min read


ግንቦት 12 2017 - የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ሆልዲንግስ ምክንያታዊ ያልሆነ የመብራት መጥፋትን አልታገስም አለ፡፡
የኤሌክትሪክ አገልግሎት ሰጭ መ/ቤቱ ተቆጣጣሪ የሆነው ይኸው ድርጅት የተዘረጋ መስመር ባለመጠገን እና በተለይ በአዲስ አበባ በዛፍ ምክንያት የሚቋረጠው መብራት 47 በመቶ የሚሸፍን ነው ብሏል፡፡ ይህንንም ችግር...
May 201 min read


ግንቦት 11 2017 የባህር ማዶ ወሬዎች
#ሱዳን የሱዳን መንግስት ጦር በዳርፉር ግዛት አትሩን የተባለውን አካባቢ ከRSF ታጣቂዎች ቀምቼ ተቆጣጥሬአለሁ አለ፡፡ አትሩን ወታደራዊ ፋይዳው የጎላ ስፍራ ነው መባሉን አናዶሉ ፅፏል፡፡ ይሄን አካባቢ ከRSF...
May 192 min read


ግንቦት 11 2017 - በኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ሆልዲንግ ጥላ ስር የተሰበሰቡት ከ40 በላይ የልማትና አምራች ድርጅቶች ዘንድሮ 19 ቢሊየን ብር ገብረዋል ተባለ።
በኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ሆልዲንግ ጥላ ስር የተሰበሰቡት ከ40 በላይ የልማትና አምራች ድርጅቶች ዘንድሮ 19 ቢሊየን ብር ገብረዋል ተባለ። እነዚህ ድርጅቶች የፋይናንስ ጤንነትቸው ተመርምሮ ጤነኛ መሆናቸው ታውቋል። ...
May 191 min read


ግንቦት 11 2017 - በዓመት ከ7,000 በላይ ሰዎች በኤችአይቪ የሚያዙ ሲሆን አስር ሺህ የሚሆኑ ደግሞ ይሞታሉ የተባለ
በዓመት ከ7,000 በላይ ሰዎች በኤችአይቪ ኤድስ #HIV_AIDS የሚያዙ ሲሆን አስር ሺህ የሚሆኑ ደግሞ ይሞታሉ የተባለ፡፡ የስርጭት ምጣኔው ከፍተኛ ሆኖ የታየው በቀን ሰራተኞች በተማሪዎች እና በአጠቃላይ...
May 191 min read


ግንቦት 8 2017 - ኢትዮጵያ የተዘረፉ ቅርሶቿን ጨረታ ላይ ሲወጡ ጭምር እየገዛች ለማስመለስ ተገዳለች ተባለ፡፡
ቅርሶች በህገ-ወጥ መንገድ ሲወጡ የኢትዮጵያ ለመሆናቸው ማረጋገጫ ሰነድ ስለማይኖር ለማስመለስ ካሳ ትጠየቃለች ተብሏል፡፡ በዘረፋ መልክ በህገወጥ መንገድ ከሀገር የሚወጡ ቅርሶች በኢንተርፖል ስለማይመዘገቡ አሁን ላይ...
May 161 min read


ግንቦት 8 2017 - ከ3.3 ቢሊዮን ብር በላይ በሚያወጡ የታክስ ቅሬታ መዝገቦች ላይ ውሳኔ ማሳለፉን የታክስ ይግባኝ ኮሚሽን ተናገረ
ከ3.3 ቢሊዮን ብር በላይ በሚያወጡ የታክስ ቅሬታ መዝገቦች ላይ ውሳኔ ማሳለፉን የታክስ ይግባኝ ኮሚሽን ተናገረ፡፡ ከእነዚህ መዝገቦች ገሚሶቹ ለመንግስት የተወሰኑ ገሚሶቹ ደግሞ ለቅሬታ አቅራቢዎቹ ተወሰኑ ናቸው...
May 162 min read


ግንቦት 8 2017 - ከተገነቡ እስከ ሠላሣ ዓመታት ያስቆጠሩ አራት የመስኖ ፕሮጀክቶች
ከተገነቡ እስከ ሠላሣ ዓመታት ያስቆጠሩ አራት የመስኖ ፕሮጀክቶች የታሰበውን ያህል አገልግሎት እየሰጡ ባለመሆናቸው ኢትዮጵያ በአማካይ ከ48 ቢሊየን ብር በላይ በያመቱ እያጣች ነው ተባለ። ከአራቱ ፕሮጀክቶች ሶስቱ አሁን...
May 162 min read


ግንቦት 8 2017 - መንግስት አንድ ሶስተኛ ተረጅዎችን ሀላፊነት ወስዶ እንዲያግዝም ሰጥተነዋል ብለዋል
ለኢትዮጵያ ብቻ በመቶ ሚሊዮኖች የሚቆጠር ዶላር በጀት ይዞ ይሰራ የነበረው የአሜሪካው የተራድኦ ድርጅት #USAID ስራ ማቆሙን ተከትሎ በሰው ሰራሽና የተፈጥሮ ችግር የእለት ኑሯቸውን በእርዳታ የሚሸፈንላቸው ብዙዎች...
May 161 min read


ግንቦት 8 2017 - የጤና ሚኒስቴር በስራ ገበታቸው ያልተገኙ የጤና ባለሞያዎች ወደ ስራቸው እንዲመለሱ አሳሰበ፡፡
የጤና ሚኒስቴር በስራ ገበታቸው ያልተገኙ የጤና ባለሞያዎች ወደ ስራቸው እንዲመለሱ አሳሰበ፡፡ ወደ ስራ ገብታቸውም በማይመለሱት ላይ ርምጃ እወስዳለሁ አለ፡፡ ሚኒስቴሩ ይህንን ያስታወቀው፣ የደመወዝ እና የጥቅማ ጥቅም...
May 162 min read


ግንቦት 7 2017 - በተፈጥሮ ቅርስ የታደለችው አፍሪካ በዚህ ዘርፍ የተመዘገበ ቅርስ እንዴት አጣች?
የተባበሩት መንግስታት የትምህርት፣ የሳይንስና ባህል ድርጅት #UNESCO የተከለከሉና ጥበቃ የሚደረግላቸው ሳይሆኑ ህብረተሰቡ አብሮ እየኖረ የሚጠብቃቸውን የስነ ምድር ቅርሶችን የጂዮ ፓርክ ሀብቶች በሚል ይመዘግባል፡፡...
May 151 min read


ግንቦት 7 2017 - በብቸኝነት በትግራይ ውስጥ ለአንድ ትውልድ ላላነሰ ጊዜ በበላይነት የቆየው ሕወሓት በህጉ መሰረት ተሰርዘዋል መባሉ በክልሉ ምን ሊያጣ ይችል ይሆን?
የትግራይ ህዝብንና የክልሉ ፖለቲካ ብቸኛ ተጠሪ እና ወኪል ነኝ ሲል የነበረውና ከ40 ዓመታት ላላነሰ ጊዜ ክልሉን ሲያስተዳድር የነበረው ሕወሓት ትናንትና ህጋዊ ሰውነቱን ማጣቱ ተነግሯል፡፡ የህዝባዊ ወያኔ ሀርነት...
May 151 min read


ግንቦት 7 2017 - የሾፌሮች ብቃት ዳግም መመዘን ምን ውጤት ያመጣ ይሆን?
አሽከርካሪዎች የሙያ ምዘና ወይም ሲኦሲ ሊፈተኑ ነው ተባለ፡፡ በኢትዮጵያ አሽከርካዎች ዳግም ተመዝነው የሙያ ብቃት ማረጋገጫ መያዝ ይጠበቅባቸዋል ያለው የትራንስፖርት ሎጀስቲክስ ሚኒስቴር ነው፡፡ የአሽከርካዎች ዳግም...
May 151 min read


ግንቦት 7 2017 -በሀገር ውስጥ የቡና ዋጋ በዚህ ልክ ለምን ጨመረ?
#የገበያ_ቅኝት ኢትዮጵያ በታሪክ ትልቁ ያለችውን ገቢ ከቡና የወጪ ንግድ ማግኘቷን ተናግራለች። በ10 ወራት ውስጥ ብቻ 354,302 ቶን ቡና ወደ ውጪ በመላክ ከ1.8 ቢሊየን የአሜሪካ ዶላር ገቢ መገኘቱ ተሰምቷል።...
May 151 min read


ግንቦት 7 2017 - የፍቺ ቁጥርን ለመቀነስ የቅድመ የጋብቻ ስልጠና እየሰጠሁ ነው ሲል የሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር ተናገረ፡፡
የፍቺ ቁጥርን ለመቀነስ የቅድመ የጋብቻ ስልጠና እየሰጠሁ ነው ሲል የሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር ተናገረ፡፡ ይህ የተባለው ዛሬ ለሚከበረው የቤተሰብ ቀንን አስመልክቶ ሚኒስቴር መስሪያ ቤቱ በሰጠው መግለጫ ነው፡፡...
May 151 min read


ግንቦት 7 2017 - ኢትዮ ቴሌኮምና የትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ ሚንስቴር ዘርፉን ለማዘመን የሚያስችሉ ሶስት የዲጂታል ሶሉሽኖችንም ወደ ስራ አስገብተዋል
ኢትዮዽያ በዓለም ፊት በክፉ ስሟን የሚያስጠራትን የትራፊክ አደጋ ብዛት በእጅጉ የሚቀንስ የዲጅታል መፍትሄ ወደ ስራ አስገባች። የኢትዮዽያ አሽከርካሪዎች ከእንግዲህ በምታሽከረክሩበት፣ በሀገሪቱ አውራ ጎዳና ጥፋት...
May 152 min read


ግንቦት 6 2017 - ሕወሓት የእርምት እርምጃ ባለመውሰዱ ምክንያት ከፖለቲካ ፓርቲነት መሰረዙን የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ተናገረ።
ሕወሓት የእርምት እርምጃ ባለመውሰዱ ምክንያት ከፖለቲካ ፓርቲነት መሰረዙን የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ተናገረ። የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ህዝባዊ ወያነ ሓርነት ትግራይ (ህ.ወ.ሓ.ት) ከፖለቲካ ፓርቲነት...
May 141 min read


ግንቦት 6 2017 - ግሎባል ቁጠባና ብድር የተመሠረተበትን ዘጠነኛ ዓመት ምክንያት በማድረግ ለ1 ወር የሚቆይ አዲስ ፓኬጅ ማዘጋጀቱን ተናገረjust now
ግሎባል ቁጠባና ብድር የተባለው ተቋም የተመሠረተበትን ዘጠነኛ ዓመት ምክንያት በማድረግ ለ1 ወር የሚቆይ አዲስ ፓኬጅ ማዘጋጀቱን ተናገረ፡፡ ድርጅቱ ለአጭር ጊዜ የሚቆይ ነው ባለው ፓኬጅ የንብረቱን ዋጋ 60 በመቶ ብቻ...
May 141 min read


ግንቦት 6 2017 - ኢትዮጵያዊያን በውጭ ሀገራት በቤት ሰራተኝነት ተቀጥረው ሲሰሩ፤ መብታቸው እንዲከበር ያስችላል የተባለን አለም አቀፍ ኮንቬንሽን ኢትዮጵያ እንድትቀበል ተጠይቋል
ኢትዮጵያዊያን በውጭ ሀገራት በቤት ሰራተኝነት ተቀጥረው ሲሰሩ፤ መብታቸው እንዲከበር ያስችላል የተባለን አለም አቀፍ ኮንቬንሽን ኢትዮጵያ እንድትቀበል ተጠይቋል። ኮንቬንሽኑ በሀገር ቤትና በውጭ የቤት ሰራተኝነት ላይ...
May 141 min read


ግንቦት 6 2017 - የኢትዮ ጅቡቲ የባቡር ትራንስፖርት አክሲዮን ማህበር ጅቡቲ ያሉ ኮንቴነሮችን በራሱ ወጪ ወደ መሐል ሀገር ሊያመጣ መሆኑን ተሰማ
የኢትዮ ጅቡቲ የባቡር ትራንስፖርት አክሲዮን ማህበር ጅቡቲ ያሉ ኮንቴነሮችን በራሱ ወጪ ወደ መሐል ሀገር ሊያመጣ መሆኑን ተሰማ፡፡ ይህም የወጭ ምርቶች ጅቡቲ ታሽገው ሲላኩ ያስወጣ የነበረውን የውጭ ምንዛሪ ለማስቀረት...
May 141 min read


ግንቦት 6 2017 - የፈንታሌ የመስኖ ፕሮጀክት 18,000 ሄክታር መሬት እንዲያለማ ሆኖ ቢገነባም እያለማ ያለው ከ6,000 ሄክታር እንደማይበልጥ ጥናት አሳየ፡፡
የፈንታሌ የመስኖ ፕሮጀክት 18,000 ሄክታር መሬት እንዲያለማ ሆኖ ቢገነባም እያለማ ያለው ከ6,000 ሄክታር እንደማይበልጥ ጥናት አሳየ፡፡ የአካባቢውን አርብቶ አደር ወደ ከፊል አርብቶ አደርነት ያሸነግራል ተብሎ...
May 141 min read
ፕሮግራሞች
bottom of page








