ሚያዝያ 24 2017 - በደቡብ አፍሪካ በቤት ውስጥ የተዘጋባቸውን ኢትዮጵያዊያን ፍልሰተኞች ፖሊስ መያዙ ተሰማ
- sheger1021fm
- 36 minutes ago
- 1 min read
በደቡብ አፍሪካ ጆሃንስበርግ ከተማ በአንድ መኖሪያ ቤት ውስጥ የተዘጋባቸውን 44 ኢትዮጵያዊያን ፍልሰተኞች ፖሊስ መያዙ ተሰማ፡፡
የሀገሪቱ የወሬ ምንጮች እንዳሉት የዘግይቶባቸው የተገኙት ኢትዮጵያን ፍልሰተኞች በማን እና እንዴት እዚያ ቦታ ሊገኙ እንደቻለ ጊዜው ፖሊስ አለማወቁንና ምርመራ ላይ መሆኑን ተናግሯል፡፡
ፍልሰተኞቹ በህገ-ወጥ አዘዋዋሪዎች አማካይነት በቤት ውስጥ የተዘጋባቸው ሳይሆን አይቀርምም ተብሏል፡፡
ሙሉ ዘገባውን ያድምጡ….. https://www.mixcloud.com/ShegerFM/ujkliulo/
የኔነህ ሲሳይ
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
📌 Telegram; https://t.me/ShegerFMRadio102_1
📌 YouTube: https://tinyurl.com/ky57kspd
📌 WhatsApp: https://tinyurl.com/ycxjmm3s
📌 Tiktok: https://bit.ly/44Dd6Il
📌 Linkedin : https://tinyurl.com/yhycs5r
Comments