top of page


ሚያዝያ 22 2017 - የመንግስት አካላት በተደጋጋሚ የኢትዮጵያ ሰራተኞች ለሚያቀርቧቸው ጥያቄዎች ምላሽ ለመስጠት ዳተኛ ሆነዋል ሲል ኢሰማኮ ተናገረ፡፡
በኢትዮጵያ ዝቅተኛ የደመወዝ ወለል እንዲወሰን እንዲሁም እስከ 35 በመቶ የደረሰው ከደመወዝ ላይ የሚቆረጠው ግብር እንዲቀንስ ከዚህ ቀደም ጠቅላይ ሚኒስትሩን ጨምሮ በተዋረድ ያሉ የስራ ሃላፊዎችን ቢጠይቅም እስካሁን...
Apr 302 min read


ሚያዝያ 22 2017 - የባህር ማዶ ወሬዎች
#አትላንቲክ_ውቅያኖስ ወደብ አልባዎቹ ማሊ፣ ኒጀር እና ቡርኪናፋሶ በአትላንቲክ ውቅያኖስ በኩል መውጫ ሊያገኙ ነው፡፡ የሞሮኮ መንግስት ሶስቱ የምዕራብ አፍሪካ አገሮች በግዛቱ በኩል ወደ አትላቲክ ውቅያኖስ መውጫ...
Apr 301 min read


ሚያዝያ 22 2017 - ለ17 ዓመታት ኦዲት ሳይደረጉ የቆዩ በህብረት ስራ ማህበራት ስር የሚተዳደሩ 3,000 የገቢ ማስገኛ ተቋማት እንደተገኙ ተነገረ፡፡
በአዲስ አበባ ለ17 ዓመታት ኦዲት ሳይደረጉ የቆዩ በህብረት ስራ ማህበራት ስር የሚተዳደሩ 3,000 የገቢ ማስገኛ ተቋማት እንደተገኙ ተነገረ፡፡ ከተቋማቱ በሚገኘው ገቢም አመራሮች ሲጠቀሙባቸው ነበሩ ተብሏል። በህብረት...
Apr 301 min read


ሚያዝያ 22 2017 - በመጪዎቹ 10 ቀናት በአዲስ አበባ ከቀላል እስከ መካከለኛ መጠን ያለው ዝናብ ይኖራል ተባለ፡፡
በኢትዮጵያ አንዳንድ አካባቢዎች ከፍ ያለ ከባድ መጠን ያለው #ዝናብ ሊመዘገብ እንደሚችልም ተነግሯል፡፡ የኢትዮጵያ ሚቲዎሮሎጂ ኢንስቲትዩት በመጪዎቹ 10 ቀናት የሚኖረውን የአየር ሁኔታ ትንበያ መረጃን ይፋ አድርጓል፡፡...
Apr 301 min read


ሚያዝያ 22 2017 -በኢንዱስትሪ ፓርኮች ውስጥ የሚሰሩ ሴት ሰራተኞች የሚከፈላቸው ደመወዝ ኑሮን ለማሸነፍ ስላላስቻላቸው ማታ ማታ በወሲብ ንግድ የተሰማሩ መኖራቸውን በጥናት መለየቱን የጨርቃ ጨርቅ ፌዴሬሽን ተናግሯል
በኢንዱስትሪ ፓርኮች ውስጥ የሚሰሩ ሴት ሰራተኞች የሚከፈላቸው ደመወዝ ኑሮን ለማሸነፍ ስላላስቻላቸው ማታ ማታ በወሲብ ንግድ የተሰማሩ መኖራቸውን በጥናት መለየቱን የጨርቃ ጨርቅ ፌዴሬሽን ተናግሯል፡፡ በኢንዱስትሪ ፓርኮች...
Apr 302 min read


ሚያዝያ 22 2017 - ''አንዳንድ አሰሪዎች፣ የማህበር መሪዎች ለአባሎቻቸው መብት ስለተከራከሩ ብቻ ከስራ ይባረራሉ'' ኢሰማኮ
በሚሊዮን የሚቆጠሩ ኢትዮጵዊያን ሰራተኞች የኑሮ ሁኔታ፤ አሁንም አሳሳቢነቱ ቀጥሏል ሲል የኢትዮጵያ ሰራተኛ ማህበራት ኮንፌዴሬሽን ተናገረ፡፡ ኮንፌዴሬሽኑ በመጪው ሀሙስ በአለም አቀፍ ደረጃ ለ136ኛ በኢትዮጵያ ደግሞ...
Apr 301 min read


ሚያዝያ 21 2017 - የፌዴራል መ/ቤቶች አጀንዳዎቻቸውን ለምክክር ኮሚሽን የሚያቀርቡበት የምክክር መድረክ ግንቦት 8/2017 በአዲስ አበባ መካሄድ ይጀምራል ተባለ
የህዝብ ተወካዮች፣ የፌደሬሽን ምክር ቤት፣ የመከላከያ ሰራዊትን ጨምሮ ሌሎች የፌዴራል መስሪያ ቤቶች አጀንዳዎቻቸውን ለምክክር ኮሚሽን የሚያቀርቡበት የምክክር መድረክ ግንቦት 8/2017 ዓ.ም በአዲስ አበባ መካሄድ...
Apr 291 min read


ሚያዝያ 21 2017 - ''የጨው ፋብሪካ ያቋቋመው ባለቤት ባልታወቀ ምክንያት ፋብሪካውን ዘግተው ጠፍተውብኛል'' የክልሉ ኢንዱስትሪ እና ኢንቨስትመንት ቢሮ
ከ4 ዓመት በፊት በ300 ሚሊዮን ብር በአፋር ክልል የጨው ፋብሪካ ያቋቋመው ባለቤት ባልታወቀ ምክንያት ፋብሪካውን ዘግተው ጠፍተውብኛል ሲል የክልሉ ኢንዱስትሪ እና ኢንቨስትመንት ቢሮ ተናገረ፡፡ በአፋር ክልል በአፋዴራ...
Apr 292 min read


ሚያዝያ 20 2017 - በሁሉም ወረዳዎች ውስጥ፤ ኢንዱስትሪዎች እንዲገነቡ ያለመ ስራ መጀመሩ ተነገረ
በኢትዮጵያ ውስጥ ያሉ ሁሉም ወረዳዎች ውስጥ፤ ኢንዱስትሪዎች እንዲገነቡ ያለመ ስራ መጀመሩ ተነገረ፡፡ ይህም በገጠር ያሉ ዜጎች ዳቦ ወይም ሌላ የሚፈልጉት ምርትን ለመግዛት ወደ ከተማ እንዳይወጡ ይረዳቸዋል ተብሏል፡፡...
Apr 291 min read


ሚያዝያ 20 2017 - ተደረገ የተባለው ለውጥ ከወዲሁ ምን አመላካች ያሳያል?
ኢትዮዽያ የሚበጀውን ኢኮኖሚ ልከተል፤ በተደጋጋሚ ተበላሽቶ የነበረውን የፋይናንስ የኢኮኖሚ ስርዓት፣ ወግ ላስይዝ ብላ አዲስ መንገድ አንጥፋለች። ይህንኑ ስራ በተመለከተ ለውጡን አሁን አትጠብቁ፣ ታገሱ መንግስትን ጠብቁ...
Apr 281 min read


ሚያዝያ 20 2017 - በኢ - መደበኛ ኢኮኖሚ ወጭዎችን በተለየ የውጭ ምንዛሪ ማዳን
ምጣኔ ሐብት በየቦታው ሥራ አለ፣ ቢዝነስ አለ። አስናቀ በእጅ ሞያ የ25 ዓመት ልምድ አለው። ቀላል ግጭት ያጋጠማቸውን ተሽከርካሪዎች፤ እሱ ባለው የእጅ ሞያ የተሰበረ እስፖኪዮ፣ የኋላ እና የፊት መብራት፣ ፍሬቻዎች፣...
Apr 281 min read


ሚያዝያ 20 2017 - በትግራይ ክልል የተጋነነ የነዳጅ እጥረት በመኖሩ ተዘዋውሮ ለመስራት መቸገሩን የእምባ ጠባቂ ተቋም ተናገረ
በትግራይ ክልል የተጋነነ የነዳጅ እጥረት በመኖሩ ተዘዋውሮ ለመስራት መቸገሩን የእምባ ጠባቂ ተቋም የመቀሌ ቅጫፍ ፅህፈት ቤት ተናገረ፡፡ ከተቋሙ እንደሰማነው በጥቁር ገበያ ነዳጅ ከመደበኛ ዋጋው እስከ ሁለት እጥፍ...
Apr 281 min read


ሚያዝያ 17 2017 - የመንግስት የዋጋ ግሽበት ቀንሷል እንዲሁም ምግብ ነክ ግሽበት እየተስተካከለ ነው መባሉ በባለሙያዎች ዓይን እንዴት ይተነተናል?
በተለያዩ ጊዜያት የኢትዮጵያ መንግስት የሀገር ውስጥ የኢኮኖሚ ሁኔታ እየተነቃቃ እና የዋጋ ንረቱም እየቀነሰ መምጣቱን ወዘተ ደጋግሞ ሲነገር ይደመጣል፡፡ በሌላ በኩል ደግሞ ከ50 ግራም ብዙም የማይበልጥ ዳቦ ዋጋው...
Apr 261 min read


ሚያዝያ 18 2017 - ለመሆኑ የከተማ አስተዳደሩ ያወጣው ትዕዛዝ ከህግ አኳያ እንዴት ይታያል?
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ንግድ ቤቶች አምሽተው ይሰሩ ሲል በቅርቡ ትዕዛዝ መሰጠቱ ይታወሳል፡፡ የከተማ አስተዳደሩ ከትዕዛዙ በተጨማሪ አምሽቶ ለመስራት የሚያስችል የትራንስፖርት አገልግሎት እንዲኖርና የፀጥታውም...
Apr 261 min read


ሚያዝያ 18 2017 - በከፍተኛ መጠን ከት/ት ገበታ ውጪ የሚሆኑ ተማሪዎቿ የበዙባት ኢትዮጵያ የመጪ እጣ ፋንታዋ እንዴት ይናገር ይሆን?
በኢትዮጵያ ከቅድመ መደበኛ ጀምሮ እስከ ከፍተኛ የት/ት ተቋማት ድረስ ያለው የተማሪዎች ከት/ት ገበታ ውጪ የመሆን ጉዳይ ተደጋግሞ እየተነገረ ነው፡፡ የሀገር ተስፋ የሚመሰረተው በተማሩ ልጆች ላይ መሆኑ እየታወቀ...
Apr 261 min read


ሚያዝያ 18 2017 - የባህር ማዶ ወሬዎች
#ርዕሰ_ሊቃነ_ጳጳሳት_አባ_ፍራንችስኮስ በሳምንቱ መጀመሪያ ከዚህ አለም በሞት የተለዩት የሮማ ካቶሊካዊት ቤተ ክርስቲያን ርዕሰ ሊቃነ ጳጳሳት አባ ፍራንስስ የቀብር ሥነ ሥርዓት ዛሬ ይፈፀማል፡፡ አባ ፍራንሲስ በአንጎል...
Apr 262 min read


ሚያዝያ 18 2017 - በአዲስ አበባ በጠንካራ የቁጥጥር ስራ የመሬት ወረራን በከፍተኛ ደረጃ መቀነስ ተችሏል ተባለ።
በአዲስ አበባ በጠንካራ የቁጥጥር ስራ የመሬት ወረራን በከፍተኛ ደረጃ መቀነስ ተችሏል ተባለ። የከተማዋ ሰላምና ፀጥታ አስተዳደር ቢሮ እና የደንብ ማስከበር ባለስልጣን የዘጠኝ ወራት የዕቅድ አፈፃፀም ግምገማ እየተካሄደ...
Apr 261 min read


ሚያዝያ 18 2017 - በኢትዮጵያ በየአመቱ 80,000 ሰዎች ደግሞ በየዓመቱ በካንሰር ህመም ይያዛሉ ሲባል ሰምተናል
በኢትዮጵያ በአሁኑ ጊዜ በየአመቱ 53,000 ሰዎች በካንሰር በሽታ ህይወታቸውን እያጡ መሆኑን የጤና ሚኒስቴር ተናገረ። 80,000 ሰዎች ደግሞ በየዓመቱ በካንሰር ህመም ይያዛሉ ሲባል ሰምተናል። ወሬውን የሰማነው...
Apr 262 min read


ሚያዝያ 17 2017 - ኢትዮ ቴሌኮም የካፒታል ገበያ ወደ ኢኮኖሚው መግባቱን ተከትሎ በመጀመርያው ዙር የህዝብ አክስዮን ሽያጭ ከተሳተፉ ኢንቨስተሮች መካከል ምንም የምሰርዘው ደንበኛ የለም አለ
ኢትዮ ቴሌኮም የካፒታል ገበያ ወደ ኢኮኖሚው መግባቱን ተከትሎ በመጀመርያው ዙር የህዝብ አክስዮን ሽያጭ ከተሳተፉ ኢንቨስተሮች መካከል ምንም የምሰርዘው ደንበኛ የለም አለ። ኩባንያው ይህን የተናገረው ዛሬ 47,300...
Apr 252 min read


ሚያዝያ 17 2017 - የኢትዮ ቴሌኮምን 10 በመቶ የሀብት ድርሻ ለህዝብ ለመሸጥ ባቀረበው የአክሲዮን ሽያጭ እስካሁን ከ47,000 በላይ ዜጎች አክሲዮን ገዝተዋል ተባለ
የኢትዮ ቴሌኮምን 10 በመቶ የሀብት ድርሻ ለህዝብ ለመሸጥ ባቀረበው የአክሲዮን ሽያጭ እስካሁን ከ47,000 በላይ ዜጎች አክሲዮን ገዝተዋል ተባለ፡፡ 10.7 ሚሊዮን አክሲዮን በመሸጥ እስካሁን 3.2 ቢሊዮን ብር...
Apr 251 min read


ሚያዝያ 17 2017 - የኮሪደር ልማት ኢትዮጵያ የፈረመቻቸውን አለም አቀፍ ስምምነቶች የሚጥስ ነው የሚል ትችት፤ ከምክር ቤት አባል ቀረበበት
እየተተገበረ ያለው የኮሪደር ልማት ''ዜጎችን ከአካባቢያቸው ያፈናቀለ ብቻ ሳይሆን ኢትዮጵያ የፈረመቻቸውን አለም አቀፍ የሰብዓዊ መብቶች ስምምነቶች የሚጥስ ነው'' የሚል ትችት፤ ከምክር ቤት አባል ቀረበበት፡፡ መንግስት...
Apr 252 min read
ፕሮግራሞች
bottom of page








