top of page


ግንቦት 6 2017 - በክልሎች ገመድ ተወጥሮ ክፍያ የሚጠየቅባቸው ኬላዎች በመቶዎች የሚቆጠሩ ናቸው
በክልሎች ገመድ ተወጥሮ ክፍያ የሚጠየቅባቸው ኬላዎች በመቶዎች የሚቆጠሩ ናቸው፡፡ የፌዴራል መንግስት የሚያውቃቸው ከ300 በላይ ኬላዎች መኖራቸውን የተናገረው የጉምሩክ ኮሚሽን ህዝቡ እፎይ እንዲል ፓርላማው እንዲያግዘው...
May 141 min read


ግንቦት 6 2017 - መንግስት የዜጎችን ገቢ የመንጠቅ ባህሪ እያሳየ ነው ተብሏል
#ምጣኔ_ሀብት በኢትዮዽያ የወጣው የታክስ ህግ በየግዜው መሻሻል እንዳለበት የዘርፉ ባለሞያዎች ይሞግታሉ፡፡ ከዘጠኝ ዓመት በፊት የወጣው የታክስ ህግ በዛሬ ኢኮኖሚ ሊተገበር አይገባም። ኢትዮጵያ በወር 4 ዶላር ከሚያገኝ...
May 141 min read


ግንቦት 6 2017 - የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ በየሁለት ሳምንቱ መደበኛ የውጭ ምንዛሪ ሽያጭ ጨረታ አወጣለሁ ማለቱና ስራ ላይ ማዋሉም ይታወቃል፡፡
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ በየሁለት ሳምንቱ መደበኛ የውጭ ምንዛሪ ሽያጭ ጨረታ አወጣለሁ ማለቱና ስራ ላይ ማዋሉም ይታወቃል፡፡ ይህም የማዕከላዊ ባንኩ የተረጋጋ የውጭ ምንዛሪ ሥርዓት ለማሳካት ነው ተብሏል። ለመሆኑ የዚህ...
May 141 min read


ግንቦት 6 2017 - ከ2 ዓመት በፊት በኢትዮጵያ ለገበያ ይቀርብ ከነበረው ወተት 60 በመቶው ውሀ ነበረ፤ አሁን ግን ውሃ መጨመሩ ቢቀጥልም መጠኑ መቀነሱን ጥናት አሳየ፡፡
ከ2 ዓመት በፊት በኢትዮጵያ ለገበያ ይቀርብ ከነበረው ወተት 60 በመቶው ውሀ ነበረ፤ አሁን ግን ውሃ መጨመሩ ቢቀጥልም መጠኑ መቀነሱን ጥናት አሳየ፡፡ ገበሬው ለሰብሳቢዎች ሲሸጥ ወተቱ ላይ ውሃ ይጨምራል፣ ሰብሳቢው...
May 141 min read


ግንቦት 5 2017 - የአሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ ደንበኞቼ በ"ኮፔይ ኢ-ብር" መተግበሪያ አማካኝነት የተጠቀሙበትን የኤሌክትሪክ አገልግሎት መክፈል ይችላሉ ሲል ተናገረ።
ይህንን ለማድረግ የሚያስችል ስምምነት የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ ፕሬዚዳንት አቶ ደርቤ አስፋው እና የኢትዮጵያ የኤሌክትሪክ አገልግሎት ዋና ስራ አስፈፃሚ ጌቱ ገረመው ተፈራርመዋል ። የኦሮሚያ ኅብረት ስራ ባንክ...
May 131 min read


ታሪክን የኋሊት - ግንቦት 5፣2017 - ከኢጣሊያ ወረራ በኋላ ፣ በኢትዮጵያ ለመጀመሪያ ጊዜ የሚኒስትሮች ምክር ቤት መቋቋሙ ይፋ የሆነው በ1933 ዓ.ም በዛሬው ቀን ነበር፡፡
አጼ ኃይለሥላሴ በድል አድራጊነት፣ አዲስ አበባ ከገቡ ስምንት ቀናት በኋላ፣ የሰየሙትን የሚኒስትሮች ምክር ቤት ለማቋቋም፣ ከፍተኛ ፈተና ተደንቅሮባቸው ነበር፡፡ አዲስ አበባን ቀድመው የተቆጣጠሩት እንግሊዞች ፣ ኢትዮጵያ...
May 132 min read


ግንቦት 5፣2017 - የነዳጅ ክፍያን በዳሽን ባንክ የሞባይል መተግበሪያ ወይንም "ዳሸን ባንክ ሱፐር አፕ "መክፈል ተጀመረ።
የዳሸን ባንክ ደንበኞቹ የነዳጅ ክፍያቸውን በቀላሉ የሚፈፅሙበትን ዲጂታል የክፍያ አማራጭ ማቅረቡን ባንኩ ተናግሯል። ባንኩ ደንበኞቼ በተመረጡ የነዳጅ ማደያዎች ነዳጅ ሲቀዱ ክፍያቸውን በዳሸን ሱፐር አፕ በሶስት ክሊክ...
May 131 min read


ግንቦት 5 2017 - የአልኮል ምርቶችን በማህበራዊ ሚዲያዎች ማስተዋወቅን በከፊል የሚከለክል የህግ ረቂቅ መሰናዳቱ ተነገረ።
የኢትዮጵያ ምግብና መድሀኒት ባለሰልጣን የአልኮል ምርቶችን በማህበራዊ ሚዲያዎች ማስተዋወቅን በከፊል የሚከለክል የህግ ረቂቅ ተሰናድቶ በሒደት ላይ እንደሚገኝ ተናግሯል። ኢትዮጵያ ከዓመታት በፊት የአልኮል ምርቶችን እንደ...
May 131 min read


ግንቦት 5፣2017 - በረድኤት ድርጅቶች ድጋፍ ማቆም ምክንያት የጤናው ዘርፍ የገጠመው የበጀት ጉድለት እንዴት ይሞላ የሚለው እየተመከረበት ነው፡፡
በጤናው ሴክተር የተከሰተውን የበጀት ጉድለት ለመሙላት ምን ይደረግ በሚለው ጉዳይ ላይ የተዋልዶ ጤና አገልግሎት ሰጪ ድርጅቶች ማህበር ይመለከታቸዋል ያላቸውን የህዝብ እንደራሴዎች ምክር ቤት አባላት ጠርቶ አወያይቷል፡፡...
May 132 min read


ግንቦት 4፣2017 - ካለፈው ሚያዚያ 30 ጀምሮ የስራ ማቆም አድማ ላይ የቆዩት የDHL ኢትዮጵያ ሰራተኞች ነገ ወደ ስራ ለመመለስ ተስማምተናል አሉ፡፡
ግንቦት 4፣2017 ካለፈው ሚያዚያ 30 ጀምሮ የስራ ማቆም አድማ ላይ የቆዩት የDHL ኢትዮጵያ ሰራተኞች ነገ ወደ ስራ ለመመለስ ተስማምተናል አሉ፡፡ የቦሌ ክፍለ ከተማ ስራና ክህሎት ቢሮ እና የትራንስፖርት እና መገናኛ...
May 131 min read


ግንቦት 4 2017በዓለም አቀፍ የግልግል ዳኝነት ኢትዮጵያውያኑ የተከራከሩበትና ኢትዮጵያ የተጠየቀችበት የአንድ ቢሊየን ዶላር የካሣ ክፍያ አብዛኛው ውድቅ ሆነ፡፡
የኢትዮጵያ የምድር ባቡር ኮርፖሬሽን የአዋሽ ኮምቦልቻ ሃራ ገበያ የባቡር መስመር እንዲገነባ ከተዋዋለው የቱርክ የስራ ተቋራጭ ፣ ክስ ቀርቦበት ነበር፡፡ የቱርክ የሥራ ተቋራጭ ፣ በሰሜኑ ጦርነት ምክንያት ስራው...
May 131 min read


ግንቦት 2 2017 - በኢትዮጵያ ፅኑ የአዕምሮ ህመም ያለበትን ደረጃ ሊያሳይ የሚችል ሃገራዊ ጥናት እየተከወነ ነው
በኢትዮጵያ ፅኑ የአዕምሮ ህመም ያለበትን ደረጃ ሊያሳይ የሚችል ሃገራዊ ጥናት እየተከወነ ነው፡፡ በአዲስ አበባ ዩንቨርሲቲ የአእምሮ ህክምና ትምህርት ክፍል የሚከወነው ይኸው ጥናት ፅኑ የአእምሮ ህመም ሲከሰት ቤተሰቦች...
May 101 min read


ግንቦት 1 2017 - በጡት ካንሰር ህመም መያዛቸው በህክምና ከሚረጋገጥ ሰዎች መካከል 60 በመቶዎቹ እንደሚሞቱ ተነገረ
በኢትዮጵያ በየዓመቱ በጡት ካንሰር ህመም መያዛቸው በህክምና ከሚረጋገጥ ሰዎች መካከል 60 በመቶዎቹ እንደሚሞቱ ተነገረ፡፡ በሃገሪቱ በየዓመቱ ምን ያህል ሰዎች በጡት ካንሰር ህመም ይጠቃሉ የሚለውን ለማወቅ የተደረገ...
May 92 min read


ግንቦት 1 2017 - ሳፋሪኮም ኢትዮጵያ ያገኘው ገቢ ከቀዳሚው ዓመት ጋር ሲነፃፀር 270 በመቶ ጭማሪ ማሳየቱን ተናገረ
ሳፋሪኮም ኢትዮጵያ ባለፉት 12 ወራት ያገኘው ገቢ ከቀዳሚው ዓመት ጋር ሲነፃፀር 270 በመቶ ጭማሪ ማሳየቱን ተናገረ። ኩባንያው ባለፈው ዓመት 2.7 ቢሊዮን ብር ገቢ ማግኘቱን አስታውሶ በማርች 31 ቀን 2025...
May 92 min read


ግንቦት 1 2017 - የት/ት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት፤ ከግንቦት 18 2017 ጀምሮ የፋይዳ መታወቂያ የሌለውን አላስተናግድም አለ
የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት፤ ለምሰጣቸው አገልግሎቶች ከግንቦት 18 ቀን 2017 ጀምሮ የፋይዳ መታወቂያ የሌለውን አላስተናግድም አለ፡፡ የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት ወደ ተቋሙ የትምህርት መረጃ...
May 91 min read


ግንቦት 1 2017 - የኢትዮጵያ ሀገራዊ የምክክር ኮሚሽን ቀደም ሲል የተሰጠው የ3 አመታት ጊዜ ተጠናቆ ተጨማሪ 1 አመት እንደተራዘመለት ይታወቃል
የኢትዮጵያ ሀገራዊ የምክክር ኮሚሽን ቀደም ሲል የተሰጠው የ3 አመታት ጊዜ ተጠናቆ ተጨማሪ 1 አመት እንደተራዘመለት ይታወቃል፡፡ ባለፉት 3 አመታት ከተለያዩ ባለድርሻ አካላት ጋር ስራዎችን ሲሰራ ቆይቶ አጀንዳ...
May 91 min read


ግንቦት 1 2017 - የልብ ህክምና ሆስፒታል በማቋቋም የሚታወቁት የዶ/ር ፍቅሩ ማሩ የቀብር ሥነ ሥርዓት ዛሬ በስዊድን ሀገር ተፈፀመ
በኢትዮጵያ ከቀዳሚዎቹ የልብ ጠጋኞች አንዱ የሆኑትና የመጀመሪያውን የልብ ህክምና ሆስፒታል በማቋቋም የሚታወቁት የዶ/ር ፍቅሩ ማሩ የቀብር ሥነ ሥርዓት ዛሬ በስዊድን ሀገር ተፈፀመ፡፡ የአዲስ የልብ ህክምና ሆስፒታል እና...
May 91 min read


ግንቦት 1 2017 - ኢትዮዽያ የዲጂታል ገበያን ወደ ኢኮኖሚው አስገባች።
ኢትዮዽያ ልክ እንደ አማዞን፣ አሊባባ እና ኢ-ቤይ አይነት የዲጂታል ገበያን ወደ ኢኮኖሚው አስገባች። ይህ የዲጂታል ገበያ ወይም ማርኬት ፕሌስ “ዘመን ገበያ“ ይሰኛል። በብሔራዊ ደረጃ የዚህ የዲጂታል ገበያ ባለቤት...
May 92 min read


ታሪክን የኋሊት - ሚያዝያ 30 2017 - ሶቪየት ህብረት፣ በአሜሪካ በሚዘጋጀው ኦሎምፒክ እንደማትሳተፍ ያስታወቀችበት ቀን ነበር
በርካታ ቁጥር ያላቸውን አትሌቶች የምታሰልፈው ሶቪየት ህብረት ፣ በአሜሪካ በሚዘጋጀው ኦሎምፒክ እንደማትሳተፍ ያስታወቀችው በ1976 ዓ.ም በዛሬው ቀን ነበር፡፡ ሎስአንጀለስ ላይ በተዘጋጀው ኦሎምፒክ ፣ ሶቪየት ህብረት...
May 81 min read


ሚያዝያ 30 2017 - ዕንባ ጠባቂ ተቋም የሚሰጣቸውን የመፍትሄ ሃሳቦች ተግባራዊ ማድረግ ላይ በአስፈጻሚ አካላት በኩል ችግር እንዳለ ተናገረ
የህዝብ ዕንባ ጠባቂ ተቋም የሚሰጣቸውን የመፍትሄ ሃሳቦች ተግባራዊ ማድረግ እና ተባባሪ መሆን ላይ አሁንም በመንግስት አስፈጻሚ አካላት በኩል ችግር እንዳለ ተናገረ። ተቋሙ በዘንድሮው በጀት ዓመት ዘጠኝ ወራት በ32...
May 82 min read


ሚያዝያ 30 2017 - በሸገር ከተማ አስተዳደር ከዚህ በኋላ ደንብ ተላላፊ አሽከርካሪዎችን ለመቅጣት መንጃ ፍቃድ መቀበል፣ የመኪኖችንም ታርጋ መፍታት አይኖርም ተባለ።
በሸገር ከተማ አስተዳደር ከዚህ በኋላ ደንብ ተላላፊ አሽከርካሪዎችን ለመቅጣት መንጃ ፍቃድ መቀበል፣ የመኪኖችንም ታርጋ መፍታት አይኖርም ተባለ። አሽከርካሪዎች ጥፋት ከፈጸሙበት ቦታ ሳይንቀሳቀሱ ቅጣታቸውን መክፈል...
May 81 min read
ፕሮግራሞች
bottom of page








