top of page


መስከረም 7 2018 - የመሬት አጠቃቀም ረቂቅ ፖሊሲ ዝግጅት መጠናቀቁን የግብርና ሚኒስቴር ተናገረ፡፡
ኢትዮጵያ እስከ ዛሬ ድረስ #የመሬት_አጠቃቀም_ፖሊሲ እንደሌላት ሚኒስቴር መስሪያ ቤቱ ተናግሯል፡፡ የመሬት አጠቃቀም ፖሊሲ ሀገሪቱ ባለማውጣቷ ምን ዓይነት ችግሮች እንደተፈጠሩ በዝርዝር የሚለይ ጥናት ተሰርቶ ረቂቅ ፖሊሲ...
Sep 17, 20251 min read


መስከረም 7 2018 - የውጪ ሀገራት ወሬዎች
#እስራኤል የእስራኤል ጦር በጋዛ ከተማ የእግረኛ ጥቃት ማድረስ ጀመረ፡፡ የእስራኤል ጦር የጋዛ የእግረኛ ጥቃቱን የጀመረው ከተማይቱን በሚሳየሎች እና በከባድ መሳሪያዎች ሲደበድብ ከሰነበተ በኋላ እንደሆነ ቢቢሲ ፅፏል፡፡...
Sep 17, 20252 min read


መስከረም 7 2018 - የሴት አውሮፕላን አብራሪዎቼ ቁጥር 80 ደርሰዋል፤ ሲል የኢትዮጵያ አየር መንገድ ተናገረ፡፡
ከሴት አውሮፕላን አብራሪዎቼ በተጨማሪ በማኔጅመንት ደረጃ ያሉ የሴት ሰራተኞቼ ብዛትም ከሰባት መቶ አልፏል ብሏል አየር መንገዱ፡፡ በአየር መንገዱ ቴክኒሻንነት ሞያ እያገለገሉ ያሉ ሴቶች ቁጥርም 175 እንደሆም...
Sep 17, 20251 min read


መስከረም 7 2018 - ታላቁ ህዳሴ ግድብ ለኢትዮጵያ ከተሞች፣ ኢንዱስትሪዎች ፣ ለግብርና፣ ለእያንዳንዱ ሰው እና ለአየር ንብረት ምን አዲስ ነገር ይጨምራል?
ታላቁ ህዳሴ ግድብ ለኢትዮጵያ ከተሞች፣ ኢንዱስትሪዎች ፣ ለግብርና፣ ለእያንዳንዱ ሰው እና ለአየር ንብረት ምን አዲስ ነገር ይጨምራል? አክሊሉ ፍቅረስላሴ(ዶ/ር) የአለም ሀብት ተቋም ( world resources...
Sep 17, 20252 min read


መስከረም 6 2018 - በመሬት ምክንያት የሚነሱ ግጭቶችን እና የፍርድ ቤት ክርክሮችን ለመቀነስ የመሬት ምዝገባ ዋነኛው መፍትሄ ነው ተባለ
በመሬት ምክንያት የሚነሱ ግጭቶችን እና የፍርድ ቤት ክርክሮችን ለመቀነስ የመሬት ምዝገባ ዋነኛው መፍትሄ ነው ተባለ። ይህ የተባለው በጀርመን ትብብር ድርጅት(giz) አዘጋጅነት እየተካሄደ ባለ የመሬት አስተዳደር ስልጠና...
Sep 16, 20251 min read


መስከረም 6 2018 - በኢትዮጵያ በአዲሱ ዓመት ስለ ሠላም ከመመኘት ያለፈ ቁርጠኛ ስራ ይጠይቃል ተባለ።
ኢትዮጵያ የጠንካራ ሀገረ መንግስት ታሪክ ያላት ሀገር እንደ መሆኗ ሁሉ ጠንካራ የተቃዋሚ ኃይሎች ታሪክ ያላት ሀገር በመሆኗ ሠላምና መረጋጋትን ለማምጣት በአዲሱ ዓመት ስለ ሠላም ከመመኘት ያለፈ ቁርጠኛ ስራ ይጠይቃል...
Sep 16, 20251 min read


መስከረም 6 2018 - የውጪ ሀገራት ወሬዎች
#ስፔን የስፔኑ ጠቅላይ ሚኒስተር ፔድሮ ሳንቼዝ እስራኤል በጋዛ በምታካሂደው የጦር ዘመቻ ተቃውሟቸውን እያበረቱት ነው ተባለ፡፡ ፔድሮ ሳንቼዝ እስራኤል የጋዛ ዘመቻዋን እንድታቆም ለማስገደድ ከማንኛውም አለም አቀፋዊ...
Sep 16, 20252 min read


መስከረም 6 2018 - ኢትዮጵያ ህዝብ በተሰበሰበባቸው ቦታዎች ትንባሆ ማጨስን የሚከለክል ህግ ስራ ላይ ብታውልም አፈጻጸሙ ግን የሚጠበቀውን ያህል አይደለም ተባለ
ኢትዮጵያ በአፍሪካ ከብዙ ሀገራት ምሳሌ ያደረጋትንና የዜጎቿን ጤና ለመጠበቅ ህዝብ በተሰበሰበባቸው ቦታዎች ትንባሆ ማጨስን የሚከለክል ህግ ስራ ላይ ብታውልም አፈጻጸሙ ግን የሚጠበቀውን ያህል አይደለም ተባለ፡፡ ትምባሆ...
Sep 16, 20251 min read


መስከረም 5 2018 - ኢትዮጵያ ምን አተረፈች? የግብፅስ ጫና በኢትዮጵያ ላይ ምን አሳደረ?
ኢትዮጵያ በአባይ ውሃ ላይ ምንም ዓይነት የልማት ስራ እንዳትሰራ ከቅድሞዎቹ የግብፅ መሪዎች እስካሁኖቹ ከጦር ማስፈራሪያ እስከ ዲፕሎማሲ ጫና በኢትዮጵያ ላይ ሲያደርጉ ቆይተዋል፡፡ ይሁንና ኢትዮጵያ እነዚህን ሁሉ ጫናዎች...
Sep 15, 20251 min read


መስከረም 5 2018 - ኮርፖሬት ታክስ አለመሻሻሉ ምን ተፅእኖ ይኖረው ይሆን?
ኢትዮጵያ በቅርቡ በተሻሻለው የገቢ ግብር አዋጅ የኩባንያ የገቢ ግብር (Corporate tax) የመቀነስ ሀሳብ ቢቀርብም ለጊዜው ይህንን ለማድረግ ጊዜው አይፈቅድም ብላ ባለበት እንዲቀጥል ወስናለች፡፡ በሌላ በኩል...
Sep 15, 20251 min read


መስከረም 5 2018 - የውጪ ሀገራት ወሬዎች
#ቱርክ የቱርክ የመከላከያ ሚኒስቴር እስራኤል በካታር ዶሐ የፈፀመችው ጥቃት ለእኛም በጣሙን አስጊያችን ነው አለ፡፡ የቱርኩ የመከላከያ ቃል አቀባይ እስራኤል በካታር ዶሃ የሚገኘውን የሀማስ መሪዎች መኖሪያን መደብደቧን...
Sep 15, 20252 min read


መስከረም 5 2018 - የ12ኛ ክፍል ማጠናቀቂያ ፈተና ውጤት ተፈታኞች የሚያገኙባቸውን አድራሻዎች የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት ይፋ አድርጓል።
የ2017 ትምህርት ዘመን የ12ኛ ክፍል ማጠናቀቂያ ፈተና ውጤት ተፈታኞች የሚያገኙባቸውን አድራሻዎች የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት ይፋ አድርጓል። ተፈታኞች ውጤታቸውን በዌብ ሳይት፤ በቴሌግራም ወይም በአጭር...
Sep 15, 20251 min read


መስከረም 5 2018 - ኢትዮጵያ፤ የነጋዴዎች የትርፍ ጣሪያን የሚወስን የትርፍ ህዳግ ስርዓት የተመለከተ የህግ ማዕቀፍ አላት ወይ?
ነፃ የንግድ ሥርዓትን የሚከተሉ ብዙ ሀገሮች ገበያውን ለነጋዴውና ሸማቹ ቢተውትም ነጋዴው ምን ያክል ማትረፍ እንዳለበት ግን ገደብ ያስቀምጣሉ፡፡ ይህ የትርፍ ህዳግ ገበያው እንዳይረበሽ ለመጠበቅ ይረዳል ይባላል፡፡...
Sep 15, 20251 min read


መስከረም 5 2018 - ባንኮች በኤቲኤም አገልግሎትም ሆነ ለሌሎች የዲጂታል የክፍያ መንገዶች ተጨማሪ ክፍያ የማስከፈላቸው ጉዳይ!
የዲጂታል የክፍያ መንገዶች ጊዜና እንግልትን የሚያስቀሩ ቢሆኑም የአገልግሎት፣ ቫት፣ ሌላም እየተባለ ተጨማሪ ክፍያ የሚጠየቅባቸው መሆኑ ተገልጋዩን አላስደሰተም፡፡ በሞባይል ባንኪንግ የሚፈፀም የሚበዛው ክፍያ ተጨማሪ...
Sep 15, 20251 min read


ጉዳያችን - ከተማ እና ከተሜነት
መስከረም 5 2018 በጉዳያችን በየሳምንቱ በተመረጡ ሀሳቦች ዙሪያ የባለሙያ አስተያየት ይቀርባል። የከተሞች ታሪክ፣ ከተማና ከተሜነትን የተመለከተው ሀሳብ ለተወሰኑ ሳምንታት ጉዳያችን ሆኖ ይቆያል። ለመሆኑ በከተማ ውስጥ...
Sep 15, 20251 min read


መስከረም 5 2018 - የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና 50 ት/ቤቶች በሙሉ ያስፈተኑትን ተማሪ ያሳለፉ ሲሆን፣ 1249 ት/ቤቶች ደግሞ ምንም ተማሪ አላሳለፉም።
የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና ከወሰዱ ተማሪዎች መካከል 8.4 ከመቶው 50 ከመቶና ከዚያ በላይ ውጤት አምጥተዋል፣ 1,249 ትምህርት ቤቶች ደግሞ ምንም ተማሪ አላሳለፉም ተብሏል። በ2017 የ12ኛ ክፍል ሀገር...
Sep 15, 20251 min read


መስከረም 2 2018 - የውጪ ሀገራት ወሬዎች
#ብሪታንያ በአሜሪካ ሴቶችን የወሲብ ባሮቹ በማድረግ ሲገለገልባቸው ነበር ከተባለው ጄፍሪ ኤፒስተን ጋር ግንኙነት ነበራቸው የተባሉት በአሜሪካ የብሪታንያው አምባሳደር ፒተር ማንዴልሰን ከሀላፊነታቸው ተባረሩ፡፡ አምባሳደሩ...
Sep 12, 20252 min read


ጳጉሜ 5 2017 - የውጪ ሀገራት ወሬዎች
#ፈረንሳይ የፈረንሳዩ ፕሬዘዳንት ኢማኑኤል ማክሮን አዲስ ጠቅላይ ሚኒስትር ሰየሙ፡፡ በማክሮን በጠቅላይ ሚኒስትርነት የተሾሙት ሰቤስቲያን ሌኮርኑ እንደሆኑ AFP ፅፏል፡፡ ሌኮርኑ በጠቅላይ ሚኒስትርነት እስከተሾሙ ድረስ...
Sep 10, 20253 min read


ጳጉሜ 5 2017 - በ2018 ታጣቂዎች በምክክር ሂደት እንዲሳተፉ ለማድረግ ማቀዱን የሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ተናገረ።
ከህዝብ የተሰበሰቡ አጀንዳዎችም በአዲሱ ዓመት ለኢትዮጵያውያን ይፋ ይደረጋሉ ተብሏል። የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ይህን ያለው ለጋዜጠኞች ዛሬ በዋና መስሪያ ቤቱ በሰጠው መግለጫ ነው። በተጠናቀቀው የ2017...
Sep 10, 20251 min read


ጳጉሜ 5 2017 - በዘመን መለወጫ በዓል ወቅት ውሃ ከቧንቧ እንዳይጠፋ፣ መብራት ሄደ እንዳይባል ዝግጅት መደረጉን ተቋማቱ ተናገሩ
በዘመን መለወጫ በዓል ወቅት ውሃ ከቧንቧ እንዳይጠፋ፣ መብራት ሄደ እንዳይባል ዝግጅት መደረጉን ተቋማቱ ተናገሩ፡፡ የድንገተኛ እና የእሳት አደጋዎች እንዳይከሰቱ፤ ከተከሰቱም አፋጣኝ ምላሽ ለመስጠት ዝግጅት መደረጉን...
Sep 10, 20251 min read


ጳጉሜ 5 2017 - የትራንስፖርትና ሎጀስቲክስ ሚኒስቴር በቅርቡ በአዲስ አበባ እና ዙሪያ መውጫ በሮች ላይ ድንገተኛ የተሽከርካሪዎች የቴክኒክ ፍተሻ ጉዳይ
በቅርቡ የትራንስፖርትና ሎጀስቲክስ ሚኒስቴር ከተሽከርካሪዎች የቴክኒክ ብቃት ጋር በተያያዘ በአዲስ አበባ እና ዙሪያ መውጫ በሮች ላይ ድንገተኛ የተሽከርካሪዎች የቴክኒክ ፍተሻ አድርጓል፡፡ ይህም በተለይ አሮጌ...
Sep 10, 20251 min read
ፕሮግራሞች
bottom of page








