ጉዳያችን - ከተማ እና ከተሜነት
- sheger1021fm
- Sep 15, 2025
- 1 min read
መስከረም 5 2018
በጉዳያችን በየሳምንቱ በተመረጡ ሀሳቦች ዙሪያ የባለሙያ አስተያየት ይቀርባል።
የከተሞች ታሪክ፣ ከተማና ከተሜነትን የተመለከተው ሀሳብ ለተወሰኑ ሳምንታት ጉዳያችን ሆኖ ይቆያል።
ለመሆኑ በከተማ ውስጥ የሚታዩ የከተሜ ያልሆኑ አስተሳሰብና ድርጊቶች የሚሻሻሉትና የሚለወጡት እንዴት ነው፣ በተምህርት ወይንስ በቅጣት?
በአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ የማህበራዊ ሳይንስና ሥነ-ሠብ (Social Antropology) ትምህርት ክፍል መምህርና ተመራማሪ የሆኑት ጌታነህ መሀሪ(ዶ/ር) በጉዳዩ ላይ የሰጡንን ማብራሪያ ያድምጡ….
ቴዎድሮስ ወርቁ
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
📌 Telegram; https://t.me/ShegerFMRadio102_1
📌 YouTube: https://shorturl.at/P4mpX
📌 WhatsApp: https://tinyurl.com/ycxjmm3s












Comments