top of page

ጳጉሜ 5 2017 - በዘመን መለወጫ በዓል ወቅት ውሃ ከቧንቧ እንዳይጠፋ፣ መብራት ሄደ እንዳይባል ዝግጅት መደረጉን ተቋማቱ ተናገሩ

  • sheger1021fm
  • Sep 10, 2025
  • 1 min read

በዘመን መለወጫ በዓል ወቅት ውሃ ከቧንቧ እንዳይጠፋ፣ መብራት ሄደ እንዳይባል ዝግጅት መደረጉን ተቋማቱ ተናገሩ፡፡


የድንገተኛ እና የእሳት አደጋዎች እንዳይከሰቱ፤ ከተከሰቱም አፋጣኝ ምላሽ ለመስጠት ዝግጅት መደረጉን ሰምተናል፡፡


ለበዓል የኤሌክትሪክ መቆራረጥ እንዳይከሰት ዝግጅት አድርጌያው ያለው የኤሌክትሪክ አገልግሎት መቆራረጡ ቢከሰትም በአፋጣኝ መፍትሄ የሚሰጥ ቡድን ተቋቁሟል ተብሏል፡፡


የአዲስ አበባ ከተማ ውሃ ፍሳሽ ባለስልጣንም ውሃ እንዳትጠፋ እየሰራሁ ነው ሲል አስረድቷል፡፡


ሙሉ ዘገባውን ያድምጡ….

ማርታ በቀለ


የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…




Comments


Sheger App Logo
iOS Store
Google Play

    ሸገር
102.1

ሸገር ኤፍ ኤም 102.1 አዲስ የሬዲዮ አቀራረብ መላና አዲስ ቃና ይዞ የቀረበ በሀገሪቱ የሚዲያ ገበያ ላይ መሪ ሚና የሚጫወት ጣቢያ ነው፡፡

ሁሌም ከሸገር ጋር ሁኑ
ሸገር የእናንተ ነው
ኢትዮጵያ ለዘለዓለም ትኑር! 

Sheger Radio | Sheger 102.1FM  © 2026 Adey Tensae Media & Entertainment PLC.  

bottom of page