top of page


በኢትዮጵያ የተፈቀደላቸው የገንዘብ አስተላላፊ ድርጅቶች 89 መሆናቸውን ብሔራዊ ባንክ ተናገረ፡፡
ህዳር 3 2018 በኢትዮጵያ የገንዘብ ማስተላለፍ አገልግሎት እንዲሰጡ የተፈቀደላቸው የገንዘብ አስተላላፊ ድርጅቶች 89 መሆናቸውን ብሔራዊ ባንክ ተናገረ፡፡ ቀደም ሲል የገንዘብ ማስተላለፍ አገልግሎት እንዳይሰጥ ታግዶ የነበረውና ዋና መስሪያ ቤቱ በአሜሪካ ቨርጂኒያ ግዛት በፎልስ ቸርች የሚገኘው ራማዳ ፔይ(ካህ) በአገልግሎት አሰጣጡ ላይ አጠቃላይ ግምገማ ከተካሄደ በኋላ በሕጋዊ የገንዘብ አስተላላፊ ድርጅቶች ስም ዝርዝር ውስጥ ዳግም እንዲካተት መደረጉን ባንኩ በመግለጫው ጠቅሷል። ራማዳ ፔይ በሕጋዊ የገንዘብ አስተላላፊ ድርጅቶች ስም ዝርዝር ውስጥ ዳግም እንዲካተት የተደረገው አስፈላጊው የቁጥጥርና የክትትል ሂደት ከተጠናቀቀ በኋላ መሆኑን ተነግሯል። በአሁኑ ጊዜ በኢትዮጵያ አገልግሎት እንዳይሰጡ ታግደው የሚገኙ የገንዘብ አስተላላፊ ድርጅቶች በሙሉ የሀገሪቱ
Nov 12, 20251 min read


ከተማሪዎች ንቅናቄ ጀምሮ የተፈጠሩ የማያግባቡ ትርክቶች
ህዳር 3 2018 የህዝብን ስሜት ለመሳብ እና የፖለቲካ ቅቡልነት ለማግኘት ተብለው ከተማሪዎች ንቅናቄ ጀምሮ የተፈጠሩ የማያግባቡ ትርክቶች መፍትሔ እንዲፈለግላቸው ተጠየቀ። ትርክቱን የፈጠሩት አንዳንድ የብሄር ፖለቲካ አራማጆች እና የፖለቲካ ድርጅት መስራቾች በሰሩት ስህትት ቢፀፀቱም ትርክቱ ከእነሱ ቁጥጥር ውጪ ስለሆነ ችግሩን መፍታት እና የተከሰተውን ቀውስ ማረም እንዳልተቻለም ተነግሯል፡፡ ይህ የተጠየቀው የኢትዮጵያ ሞያ ማህበራት ባለፈው ቅዳሜ ጥቅምት 29 ቀን 2018 ዓ.ም ታሪክ እና ትርክትን መሰረት አድርጎ ባዘጋጀው የውይይት መድረክ ላይ ነው። በውይይቱ ላይ መነሻ ሀሳብ ያቀረቡት የታሪክ አጥኚው እና የኢትዮጵያ ታሪክ ባለሞያዎች ማህበር ፕሬዝዳንት ባህሩ ዘውዴ(ፕ/ር) ትርክት ማለት ለጥሩም ሆነ ለመጥፎ ዓላማ ታሪክን ለውስን ወይም ለራስ
Nov 12, 20253 min read


በወሊድ ወቅት የሚከሰት ፌስቱላ !
በወሊድ ወቅት በተገቢው ሰዓት አስፈላጊውን ህክምና አለማግኘት ብዙ ችግር ያስከትላል፡፡ እንደ መንገድ፣ ገንዘብ፣ የባህል ተጽዕኖ እና በተዛቡ የአመለካከት ችግሮች ምክንያት ወደ ጤና ተቋማት ባለመሄድ አሊያም ወደ ጤና ተቋማት ከሄዱ በኋላ ተገቢውን ህክምና አለማግኘት ፣ ጥራት በጎደለው ህክምና ፣ የአቅርቦት እጥረት ፣ ተፈላጊው ክህሎት ያለው ባለሙያ ባለመኖር እና ሙያው በሚጠይቀው ሙያዊ የሥነምግባር ጉድለት ምክንያት ሽንት መቆጣጠር አለመቻል ወይም ፌስቱላ ሊከሰት ይችላል፡፡ በወሊድ ወቅት የሚከሰት ፌስቱላ ቁርጠኝነቱ ካለ እና ከህክምና ባለሙያዎች ጋር የተቀናጀ ጥረት ከተደረገ ሙሉ በሙሉ መከላከል እንደሚቻል ባለሙያዎች የሚያምኑ ቢሆንም አንዴ ከተፈጠረ በኋላ ግን አስቸጋሪ አንዳንዴም የማይቻል ነው ይላሉ። ምክንያቱም ለፌስቱላ የሚያደርሰው ከባድ በሆነው ምጥ
Nov 11, 20252 min read


የኢኮኖሚ ድርጅቶችን እንዲቆጥሩ 40,000 ወጣቶች ተሰማርተዋል ተባለ፡፡
ህዳር 2 2018 በመላ ሀገሪቱ የሚገኙ የኢኮኖሚ ድርጅቶችን እንዲቆጥሩ 40,000 ወጣቶች ተሰማርተዋል ተባለ፡፡ ይህንን ያለው የኢትዮጵያ ስታቲስቲክስ አገልግሎት ነው፡፡ አገልግሎቱ ድርጅቶቹን እንዲቆጥሩልኝ ያሰማራኋቸው ወጣቶች ሁሉም የመጀመሪያ ዲግሪ ያላቸው ናቸው ብሏል፡፡ የኢትዮጵያ ስታትስቲክስ አገልግሎት ከጥቅምት 1 ጀምሮ እስከ ሚያዝያ 2018 ዓ.ም ድረስ በኢትዮጵያ የሚገኙ ሁሉም አይነት የኢኮኖሚ ድርጅቶች መረጃ የመቁጠር ስራ እየከወነ እንደሆነ ተናግሯል፡፡ በዚህ ቆጠራ በኢትዮጵያ የሚገኙ የኢኮኖሚ ድርጅቶ ብዛት፣ በምን ዘርፍ እንደተሰማሩ፣ ያላቸው የሰው ሀይል፣ የሚገኙበት ቦታ፣ የሚጠቀሙት የግብዓት ዓይነት መጠንና ምንጭ፣ የምርት ሽያጮቻቸውና ምን ያህል ኤክስፖርት እንደሚያደርጉ እንዲሁም በስራቸው የሚገጥሟቸው ችግሮች ይመዘገባል
Nov 11, 20252 min read


ህዳር 2 2018 - የባህል እና ስፖርት ሚኒስቴር አለም አቀፍ ወድድሮችን በተመለከተ እቅዱን ሙሉ በሙሉ ፈጽሜያለሁ ማለቱ በፓርላማ ጥያቄ አስነሳ።
በ20ኛው አለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና ላይ ኢትዮጵያ ያመጣችው ውጤት ከ33 ዓመታት ወዲህ ዝቅተኛ ቢሆንም፤ የባህል እና ስፖርት ሚኒስቴር አለም አቀፍ ወድድሮችን በተመለከተ እቅዱን ሙሉ በሙሉ ፈጽሜያለሁ ማለቱ በፓርላማ ጥያቄ አስነሳ። ኢትዮጵያ ባለፈው ጃፓን ቶኪዮ ላይ በተደረገው 20ኛው የአለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና ያስመዘገበችው ውጤት ከ33 ዓመታት ወዲህ ዝቅተኛው መሆኑን በህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የጤና፣ ማህበራዊ ልማት፣ ባህል እና ስፖርት ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ ተናግሯል። ቋሚ ኮሚቴው ይህን የተናገረው የባህል እና ስፖርት ሚኒስቴርን የ2018 ሩብ ዓመት የስራ ክንውን ሪፖርቱን ትናንት ከስዓት በኋላ በገመገመበት ወቅት ነው። የቋሚ ኮሚቴውን ጥያቄ ያቀረቡት የህዝብ እንደራሴዎች ምክር ቤት አባል የሆኑት አቶ ተህቦ ምህረት ናቸው። አቶ ተህቦ የባህል እና
Nov 11, 20252 min read


በሀይማኖት ተቋማት ጉባኤ የተቋቋመው አጣሪ ቡድን በምስራቅ አርሲ ዞን ስላለው ሁኔታ የመጀመሪያ ደረጃ ሪፖርት ይፋ አደረገ፡፡
ህዳር 1 2018 በኢትዮጵያ የሀይማኖት ተቋማት ጉባኤ የተቋቋመው አጣሪ ቡድን በምስራቅ አርሲ ዞን ስላለው ሁኔታ የመጀመሪያ ደረጃ ሪፖርት ይፋ አደረገ፡፡ ከየቤተ እምነቱ የተውጣጣው አጣሪ ኮሚቴ ግድያው እምነትን፣ ዘርን፣ ፆታንና እድሜን ያልለየ መሆኑን ማረጋገጡን ተናግሯል፡፡ የማጣራት ስራው የተከወነባቸው በኦሮሚያ ክልል አርሲ ዞን ጉና ወረዳ፣ ሲርካ ወረዳ፣ ቁልቁሉ አቤ ወረዳና መርቲ ወረዳዎች ናቸው ተብሏል፡፡ የአጣሪ ኮሚቴው ዋና ሰብሳቢ መላከ ሰላም ዳዊት ያሬድ በሪፖርታቸው በእነዚህ ወረዳዎች በንጹሃን ሰዎች ላይ በአሰቃቂ ሁኔታ ግድያና እገታ መፈፀሙን ማረጋገጣቸውን ጠቅሰው፤ ከአካባቢው ነዋሪዎች በተገኘው መረጃ የድርጊቱ ፈፃሚዎች በምሽት የሚንቀሳቀሱ ታጣቂ ብድኖች ናቸው ብለዋል፡፡ ኮሚቴው ከሄደባቸው ወረዳዎች መካከል አንዱ በሆነው በአርሲ ዞን ጉና
Nov 10, 20251 min read


በ4 ዓመታት በተለያዩ ሀገራት በአስቸጋሪ ሁኔታ ይኖሩ የነበሩ ከ500,000 በላይ ኢትዮጵያዊያን መመለሳቸውን ተነገረ
ህዳር 1 2018 ባለፉት 4 ዓመታት በተለያዩ ሀገራት በአስቸጋሪ ሁኔታ ውስጥ ይኖሩ የነበሩ ከ500,000 በላይ ኢትዮጵያዊያን ወደ ሀገራቸው መመለሳቸውን የውጪ ጉዳይ ሚኒስቴር ተናገረ፡፡ ኢትዮጵያዊያኑ በተለያዩ የመካከለኛ ምሥራቅ፣ የአፍሪካ እና እንደ በምይማር ያሉ የእስያ ሀገራት በአስቸጋሪ ሁኔታ ውስጥ ይኖሩ የነበሩ መሆናቸወን ሚኒስቴር መ/ቤቱ ጠቅሷል፡፡ ይህ ሥራ መቀጠሉ የተነገረ ሲሆን በሳውዲ አረቢያ በተለያዩ እስር ቤቶችና ማቆያ ማዕከላት የሚገኙ ሰዎች ከመስከረም 05 ቀን 2018 ዓ.ም ጀምሮ ከ17,000 በላይ ኢትዮጵያዊያን መመለስ ተችላል ተብሏል። በአሁኑ ወቅትም ከሳውዲ በአስቸጋሪ ሁኔታ ውስጥ የሚኖሩ ኢትዮጵያዊያን የመመለሱ ሥራ ቀጥሏል ሲልም አስረድቷል። በተመሳሳይ በየመን በአስቸጋሪ ሁኔታ ውስጥ ይኖሩ የነበሩ 36 ሰዎች ወደ ሀገራ
Nov 10, 20251 min read


ህዳር 1 2018 - የውጪ ሀገራት ወሬዎች
#ስሎቫኪያ በአውሮፓ አገሮች ታግዶ የሚገኘው የሩሲያ ገንዘብ ለዩክሬይን በብድር የመሰጠቱ ሀሳብ ከስሎቫኪያ በኩል ጠንካራ ተቃውሞ ገጠመው፡፡ በአውሮፓ ህብረት ዘንድ ታግዶ ከሚገኘው የሩሲያ ገንዘብ 140 ቢሊዮን ዩሮው ለዩክሬይን የጦር መደገፊያ በብድር እንዲሰጣት ምክር ከተያዘ መቆየቱን አናዶሉ አስታውሷል፡፡ የስሎቫኪያው ጠቅላይ ሚኒስትር ሮበርት ፊኮ ግን እኛ የዚህ ውጥን አካል አይደለንም ማለታቸው ተሰምቷል፡፡ ከዚህ ይልቅ ለዩክሬይኑ ጦርነት ማብቃት ጥረቱ ቢበረታ ይሻላል ብለዋል ፊኮ፡፡ የታገደው የሩሲያ ገንዘብ ለዩክሬይን የጦር መደገፊያነት በብድር በሚሰጥበት መላ በአውሮፓ ህብረት መድረክ በመጪው ወር በታላቁ እንደሚመከርበት ታውቋል፡፡ ገንዘቡ ለዩክሬይን በብድር እንዲፈቀድላት የሁሉንም የህብረቱ አባል አገሮች ሙሉ ስምምነት እንደሚሻ ተ
Nov 10, 20252 min read


ዲጂታል ስርዓት እና ኢትዮጵያ (ክፍል ሁለት)
ህዳር 1 2018 #ጉዳያችን - ዲጂታል ስርዓት እና ኢትዮጵያ (ክፍል ሁለት) ሀገራት ወደ ዲጂታል መንገድ በሚያደርጉት ጉዞ የዛሬውን ብቻ ሳይሆን እንዳስፈላጊነቱ የቀደሙ በወረቀት ያሉ መረጃዎችንም ወደ ዲጂታል ስርዓት ያስገባሉ። ኢትዮጵያ በዚህ ረገድ ምን ማድረግ ይኖርባታል? የኤ.አይ.ቲ ቴክኖሎጂ ስራ አስኪያጅና የቴክኖሎጂ ባለሙያው አቶ እስራኤል ብሩክ በጉዳዩ ላይ የሰጡንን ማብራሪያ ያድምጡ….. የቀደመው ተያያዥ ዘገባን ለማድመጥ …. https://tinyurl.com/uernphkz ቴዎድሮስ ወርቁ የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… 👇👇👇 🌐Website፡ https://www.shegerfm.com/ 🎥YouTube https://tinyurl.com/37tux478 🟦Telegram https://t.me/ShegerFMRadio102_1 📘Fa
Nov 10, 20251 min read


ምርቶች በወጣላቸው ደረጃ መሰረት ተዘጋጅተው ለገበያ መዋላቸውን ለማረጋገጥ የሚደረገው የቁጥጥር የላላ ሆኖ ቀጥሏል፡፡
ህዳር 1 2018 ምርቶች በወጣላቸው ደረጃ መሰረት ተዘጋጅተው ለገበያ መዋላቸውን ለማረጋገጥ የሚደረገው የቁጥጥር የላላ ሆኖ ቀጥሏል፡፡ መረጃዎችን የሚያጸድቀው ቦርድ የሚወጡ ደረጃዎችን አተገባበር በየጊዜው እንዲከታተል የሚያስችል አዲስ አሰራር ሊከተል እንደሆነም ሠምተናል፡፡ በሌላ በኩል ለሁለት ተጨማሪ ሀገር በቀል ምግብ ነክ ምርቶች በኢትዮጵያ የደረጃዎች ኢንስቲትዩት ደረጃ መዘጋጀቱ ተነግሯል፡፡ የኢትዮጵያ የደረጃዎች ኢንስቲትዩት ምግብ ነክ ለሆኑ ስድስት አገር በቀል ምርቶች ደረጃ ማዘጋጀቱ ይታወሳል፡፡ ሽሮ፣ በርበሬ፣ ቆሎ፣ በሶ፣ አረቄ እና ጠጅ ደረጃው የተዘጋጀላቸው ምርቶች ናቸው፡፡ ለምርቶቹ የወጣውን ደረጃ ህብረተሰቡ እንዲያውቀው እንዲሁም የተመረጡ የጥቃቅን እና አነስተኛ ተቋማት ደረጃውን መሰረት አድርገው ምርቱን እንዲያዘጋጁ መደረጉን በኢንስቲት
Nov 10, 20251 min read


ህዳር 1 2018 - በማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያው መታየት የነበረባቸው አዎንታዊ ለውጦች ለምን መታየት አልቻሉም?
የማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያው ሙሉ በሙሉ ስራ ላይ የዋለው ካለፈው መስከረም ወር ጀምሮ ነው፡፡ ይህን ተከትሎም ከመስከረም በኋላ የብር የመግዛት አቅም ይጠናከራል የውጪ ምንዛሪ ግኝቱ ከፍ ይላል የሚሉ እና ሌሎችም የተጠበቁ ለውጦች ነበሩ፡፡ መሬት ላይ ሲታይ ግን በተቃራኒ ሆነው የተገኙም አሉ፡፡ ምክንያቱ ምንድን ነው? የብር የመግዛት አቅም መጠናከር ሲኖርበት ከዕለት ዕለት አሳሳቢ በሚባል ደረጃ እያሽቆለቆለ መሆኑን በጉዳዩ ላይ ያነጋገርናቸው የዘርፉ ባለሞያ ጠቅሰዋል፡፡ ለዚህም አንደኛው ምክንያት የውጪ ምንዛሪ ገበያው ላይ ያለው ችግር መሆኑን አንስተዋል፡፡ የውጪ ምንዛሪውን ገበያ ከሚያውኩት መካከል የባንኮች አሰራር ግልፅ አለመሆን፣ የጥቁር ገበያው ጠንካራ ሆኖ መቀጠልና ሌሎችም ይገኙበታል ብለዋል፡፡ በማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያው መታየት የነበረባቸው፤ አዎንታዊ
Nov 10, 20251 min read


ጥቅምት 29 2018 - ጥቅምት 29 2018 - የውጪ ሀገራት ወሬዎች
#አሜሪካ የአሜሪካው ፕሬዘዳንት ዶናልድ ትራምፕ አንድ የአሜሪካ ባለስልጣን በደቡብ አፍሪካ አስተናጋጅነት በሚካሄደው የቡድን 20 አባል አገሮች ጉባኤ አይገኝም አሉ፡፡ የአሜሪካውፕሬዘዳንት አፍሪካ ነርስ በተሰኙት ነጭ ደቡብ አፍሪካዊያን ላይ እልቂት እና ማሳደዱ በርትቶባቸዋል የሚል ክሳቸውን እየደጋገሙት መሆኑን አናዶሉ አስታውሷል፡፡ የፕሬዘዳንት ሲሪል ራማፎሳ መንግስት በትራምፕ የሚቀርበውን ውንጀላ በተደጋጋሚ እያስተባበለ ነው፡፡ ትራምፕ ግን የደቡብ አፍሪካን መንግስት ጥምድ አድርገው እንደያዙት ነው፡፡ እንደውም ደቡብ አፍሪካ ከቡድን 20 አባል አገርነቷ ልትባረር ይገባል ያሉት ሰሞኑን ነው፡፡ የቡድን 20 አባል አገሮች ስብሰባ በደቡብ አፍሪካ ቢካሄድም ያለ አሜሪካ ተሳትፎ ይሆናል ተብሏል፡፡ #ማሊ በምዕራብ አፍሪካዊቱ ሀገር ማሊ
Nov 8, 20251 min read


የሀይማኖት ምልክቶችን የሚያንቋሽሹ ሰዎች በህግ እንዲጠየቁ ካልተደረገ ለግጭት መንስኤ ሊሆኑ እንደሚችሉ ተነገረ
ጥቅምት 28 2018 የሀይማኖት ምልክቶችን የሚያንቋሽሹ እና ንፁሀን የሚገድሉ ሰዎች በህግ እንዲጠየቁ ካልተደረገ ለከፋ ግጭት መንስኤ ሊሆኑ እንደሚችሉ ተነገረ። በአደባባይ፣ በጎዳናዎች የሚደረጉ ስብከቶችን ጨምሮ የሀይማኖት ዶግማዎችን የሚያንቋሽሹ እና የሚያነውሩ አካላትን በህግ ተጠያቂ ለማድረግ የሚረዳ ስርዓት ለማበጀት ወይይት ተጀምሯል ተብሏል። የአዲስ አበባ ሀይማኖት ተቋማት ጉባዔ፣ የከተማዋ ኮሚኒኬሽን ጉዳይዎች ቢሮ፣ የሰላም እና ጸጥታ አስተዳደር ቢሮ ከሃይማኖት መገናኛ ብዙሃን የስራ ሃላፊዎች ጋር በመሆን በሰላም ጉዳይ ላይ በትናንትናው እለት ተወያይተዋል። አንድ የውይይቱ ተሳታፊ ህጻናትን ጨምሮ ንጹሃን እየተገደሉ ነው፡፡ ይህን ወንጅል የሚፈጽሙ አካላት ለምንድነው በህግ የማይጠየቁት፣ መቼስ ነው የሚቆመው ሲሉ ጠይቀዋል። ንጹሃን እየተገደሉ እስከመቼ
Nov 7, 20253 min read


ጥቅምት 28 2018 - የውጪ ሀገራት ወሬዎች
#ካሜሮን የካሜሮኑ አረጋዊ ፕሬዘዳንት ፖል ቢያ ለ8ኛ ጊዜ ቃለ መሐላ በመፈፀም አዲሱን ሀላፊነታቸውን ተረከቡ፡፡ ፖል ቢያ ለ8ኛ ጊዜ ቃለ መሐላ በመፈፀም ሀላፊነታቸው የተረከቡት በቅርብ ጊዜው የካሜሩን ፕሬዘዳንታዊ ምርጫ አሸንፈዋል ከተባለ በኋላ እንደሆነ አልጀዚራ ፅፏል፡፡ የ92 አመቱ አረጋዊ ፖል ቢያ እስካሁን ካሜሮንን ከ40 አመታት በላይ መርተዋታል፡፡ በአሁኑ ጊዜም ከአገር መሪዎቹ መካከል በእድሜ አንጋፋው እሳቸው ናቸው፡፡ ፖል ቢያ በምርጫው አሸንፈዋል የተባለው ሁነኛ ተፎካካሪዎች ከምርጫ በታገዱበት አጋጣሚ ነው ተብሏል፡፡ ተቃዋሚዎች ፖል ቢያ አሸናፊ የተደረጉበትን ምርጫ ህገ መንግስታዊ ጠለፋ ነው ሲሉ እየጠሩት መሆኑን መረጃው አስታውሷል፡፡ #ሩሲያ ሩሲያ የአሜሪካ የወረራ ስጋት ተጋርጦብኛል ለትምትለው የደቡብ አሜሪካዋ አገ
Nov 7, 20252 min read


አዋሽ ባንክ የመስመር ዲጂታል የብድር አገልግሎት ይፋ ማድረጉን ተናገረ።
ጥቅምት 28 2018 አዋሽ ባንክ የመስመር ዲጂታል የብድር አገልግሎት ይፋ ማድረጉን ተናገረ። ባንኩ ለአነስተኛና መካከለኛ ኢንተርፕራይዞች በዲጂታል መተግበሪያ በኩል የብድር አገልግሎት ማቅረብ የሚያስችል '"መስመር ዲጂታል የብድር አገልግሎት" በአዋሽ ብር ፕሮ መተግበሪያ በኩል አቅርቧል ተብሏል። ባንኩ ይህንን መተግበሪያ ይፋ ያደረገው ከማስተር ካርድ ፋውንዴሽን እና ከፈርስት ኮንሰልት ጋር በመተባበር እንደሆነ ተናግሯል። አነስተኛና መካከለኛ ኢንተርፕራይዞች በሙሉ አቅማቸው እንዳይወጡ እና ስራዎችን እንዳይከውኑ ከሚያደርጓቸው ችግሮች መካከል የብድር አገልግሎት አለማግኘት አንዱ መሆኑን የአዋሽ ባንክ ሲኒየር ችፍ ማርኬቲንግ ኦፊሰር የሆኑት አቶ ዮሀንስ መርጋ አንስተዋል። ለዚህ ችግር መፍትሄ ለመስጠት ደግሞ አነስተኛና መካከለኛ ኢንተርፕራይዞች የብድር አገልግ
Nov 7, 20251 min read


ጥቅምት 27 2018 - ''በሀይማኖት ሽፋን ግጭት ለመቀስቀስ የሚንቀሳቀሱ አካላትን ከድርጊታችሁ ታቀቡ ልንላቸው ይገባል'' የአዲስ አበባ ከተማ የኮሙኒኬሽን ቢሮ
በሀይማኖት ሽፋን ስም ግጭት ለመቀስቀስ የሚንቀሳቀሱ አካላትን "ከድርጊታችሁ ታቀቡ" ልንላቸው ይገባል ሲል የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የኮሙኒኬሽን ቢሮ ተናገረ፡፡ የአዲስ አበባ ሀይማኖት ተቋማት ጉባዔ፣ የከተማዋ ኮሚኒኬሽን ጉዳዮች ቢሮ ከሃይማኖት ሚዲያዎች የስራ ሃላፊዎች ጋር በመሆን በሰላም ጉዳይ ላይ ተወያይተዋል። በውይይቱ ላይ የመክፈቻ ንግግር ያደረጉት የከተማዋ የኮሙኒኬሽን ቢሮ ምክትል ሃላፊ አቶ ዘውዱ ከበደ ሚዲያ ሰላምን ለመስበክ፣ የእርስ በእርስ ግንኙነትን ለማጠናከር ድርሻው ከፍተኛ ነው ብለዋል፡፡ ይሁንና አንዳንድ ግለሰቦች ሃይማኖትን ሽፋን በማድረግ በማህበረሰብ መካከል ግጭት እና ቅራኔ ለመፍጠር እንደሚሰሩ ተናግረው እነዚህን አካላት በቃ ልንላቸው ይገባል ሲሉ አስረድተዋል፡፡ የአዲስ አበባ ሃይማኖት ተቋማት ጉባዔ ጻሀፊ መጋቢ ታምራት አበ
Nov 6, 20251 min read


ገበያው ልቅ ነፃነት ሳይሆን የመንግስትን ጥብቅ ቁጥጥር ያሻል ተብሏል
ጥቅምት 27 2018 የአንዳንድ ምርቶች ዋጋ ባልታወቀ ምክንያት ሁለትና ሶስት እጥፍ ሲያድግ ሌላ ጊዜ ደግሞ በዛው ልክ ሲወርድ ይታያል፡፡ የደላሎች ጣልቃ ግብነት እና የመንግስት የቁጥጥር ማነስ እንዲህ ላለው ያልተረጋጋ ዋጋ ምክንያቶች መካከል እንደሆኑ ባለሙያዎች ይነገራሉ፡፡ እንደ ኢትዮጵያ ባሉ ሀገራትም ገበያው ልቅ ነፃነት ሳይሆን የመንግስትን ጥብቅ ቁጥጥር ያሻል ተብሏል፡፡ ሙሉ ዘገባውን ያድምጡ… ንጋቱ ረጋሣ የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… 👇👇👇 🌐Website፡ https://www.shegerfm.com/ 🎥YouTube https://tinyurl.com/37tux478 🟦Telegram https://t.me/ShegerFMRadio102_1 📘Facebook፡ https://tinyurl.com/4tx8t8wm 💬Wh
Nov 6, 20251 min read


ጥቅምት 27 2018 - የውጪ ሀገራት ወሬዎች
#ፊሊፒንስ ፊሊፒንስን ሰሞኑን በመታት ከባድ አውሎ ነፋስ የሟቾቹ ብዛት ከ140 በላይ መድረሱ ተሰማ፡፡ አውሎ ነፋሱ በከባድ ጎርፍ እና በመሬት መንሸራተት ጭምር የታገዘ እንደነበር AFP አስታውሷል፡፡ በአደጋው ከሞቱት እና አካላዊ ጉዳት ከገጠማቸው ሌላ 127 ሰዎች ደግሞ እስካሁን የደረሱበት አልታወቀም ተብሏል፡፡ ይህም የሟቾቹ ብዛት ከተጠቀሰውም በላይ ሊጨምር ይችላል የሚል ስጋት አሳድሯል፡፡ ሴቡ የተባለችዋ ግዛት ዋነኛዋ የአደጋው ሰለባ ነች፡፡ በግዛቲቱ የደረሰው ጎርፍ እና የመሬት መንሸራተት ከዚህ ቀደም ከደረሱት ሁሉ በእጅጉ ከባድ ነበር ተብሏል፡፡ ጎርፉ መኪኖችን እና ትልልቅ ኮንቴይነሮችን ጭምር አንከብክቦ መጋለቡ ታውቋል፡፡ ለፊሊፒንሱ አውሎ ነፋስ ፣ ጎርፍ እና የመሬት መንሸራተት አደጋ የአየር ለውጡ በዋና ምክንያትነት እየቀረ
Nov 6, 20252 min read


በኢትዮጵያ የተለያዩ አካባቢዎች በተከሰቱ ግጭቶች ምክንያት መስተጓጎል ከሚገጥማቸው አንዱ የህክምና አገልግሎትን በአግባቡ አለማዳረስ ነው፡፡
ጥቅምት 27 2018 በኢትዮጵያ የተለያዩ አካባቢዎች በተከሰቱ ግጭቶች ምክንያት መስተጓጎል ከሚገጥማቸው አንዱ የህክምና አገልግሎትን በአግባቡ አለማዳረስ ነው፡፡ በእነዚህ አካባቢዎች እንዲሁም በግጭት ባለፉት ውስጥ ደግሞ የአዕምሮ ጤና ችግር እየተባባሰ የሚሄድ በመሆኑ ህክምናው እንዲሁም የመድኃኒት አቅርቦቱ ላይ እንዴት እየተሰራ ነው? ስንል የጤና ሚኒስቴርን ጠይቀናል፡፡ በጤና ሚኒስቴር የአዕምሮ ጤና ፕሮግራም ባለሙያ የሆኑት አቶ ጀማል ተሾመ እንደነገሩን በተለያዩ ግጭት በነበረባቸው እንዲሁም አሁንም ድረስ ግጭቱ በቀጠለባቸው አካባቢዎች ላይ ከመንግስት በተጨማሪ በአለም አቀፍ ተቋማት ጭምር የአዕምሮ ጤና ህክምናና የመድኃኒት አቅርቦት እንዲኖር ጥረት እያደረግን ነው ብለዋል፡፡ የአዕምሮ ጤና ህክምና አንዴ ከተቋረጠ እየተባባሰ የሚሄድና ለነገ ቢባ
Nov 6, 20251 min read


የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ሥርዓተ ትምህርት ክለሳ እየተደረገበት መሆኑ ትምህርት ሚኒስቴር ተናገረ፡፡
ጥቅምት 26 2018 የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ሥርዓተ ትምህርት ክለሳ እየተደረገበት መሆኑ ትምህርት ሚኒስቴር ተናገረ፡፡ የሚከለሰው ሥርዓተ ትምህርትም በ2018 የትምህርት ዘመን ዩኒቨርስቲ የገቡ ተማሪዎች የአንደኛ ዓመት ትምህርታቸውን ሲጨርሱ ተግባራዊ ይደረጋል ተብሏል። በትምህርት ሚኒስቴር የአካዳሚክ ጉዳዮች መሪ ስራ አስፈጻሚ ኤባ ሚጀና (ዶ/ር) የከፍተኛ ትምህርት ተቋማትን ተልዕኮ መሰረት ባደረገ መልኩ ስርዓተ ትምህርቱን የመከለስ ስራ እየተሰራ መሆኑን ጠቅሰዋል። ክለሳው ያስፈለገው የቀድሞዎቹ ሥርዓተ ትምህርቶች ዘመኑን ያልዋጁና ከ21ኛው ክፍለ ዘመን ጋር በአግባቡ ያልተቃኙ በመሆናቸው ነው ብለዋል። አዲሱ እየተከለሰ ነው የተባለው የከፍተኛ ትምህርት፣ ሥርዓተ ትምህርት ተመራቂዎች በትምህርት ፕሮግራሞቹ ከተማሩ በኋላ ሊኖራቸው የሚ
Nov 5, 20251 min read


ምርት ለማጓጓዝ ከፍተኛ ቢሮክራሲና የተጠላለፈ አንደኛው ፈተና
ጥቅምት 26 2018 #ምጣኔ_ሀብት ለዘመናት የኢትዮጵያን ወጪ ንግድ ሲረብሽ የነበረው ጉዳይ የኮንቴይነር እጥረት፣ የአስተሻሸግ ችግር እና ቅሸባ እንደሆነ ተደጋግሞ ይነሳል። ይኸው ችግር ኢትዮጵያ በዓለም ገበያ የምታቀርባቸውን ምርቶች እንዲወድቁ ወይም እንዲመለሱ አድርጓል። ከዚህም ባለፈ ምርት ለማጓጓዝ ከፍተኛ ቢሮክራሲና የተጠላለፈ የሎጅስቲክስ ስራም አንደኛው ፈተና ነው። በአየር፣ በየብስ፣ በባህር፣ በባቡር፣ የሎጅስቲክስ ስራዋን ማቀላጠፍ ያላወቀችበት ኢትዮዽያ አሁንም ከዚህ መዓዘን ብዙ ስራ ይጠብቃታል። ይህ በመሆኑም ከወጪ ንግድ የታሰበውን ያህል የውጪ ምንዛሪ ለመለቃቀም ፈትኖ ቆይቷል። በተለይ በወጪ ንግድና ሌላውም ንግድ የሚሳተፉ በሙሉ የሎጀስቲክስ መደነቃቀፍን አሁንም ያነሳሉ፡፡ ከዚህም በላይ የኢትዮዽያ ወጭ ንግድ የውድድር
Nov 5, 20251 min read
ፕሮግራሞች
bottom of page








