ዲጂታል ስርዓት እና ኢትዮጵያ (ክፍል ሁለት)
- sheger1021fm
- 2 days ago
- 1 min read
ህዳር 1 2018
#ጉዳያችን - ዲጂታል ስርዓት እና ኢትዮጵያ (ክፍል ሁለት)
ሀገራት ወደ ዲጂታል መንገድ በሚያደርጉት ጉዞ የዛሬውን ብቻ ሳይሆን እንዳስፈላጊነቱ የቀደሙ በወረቀት ያሉ መረጃዎችንም ወደ ዲጂታል ስርዓት ያስገባሉ።
ኢትዮጵያ በዚህ ረገድ ምን ማድረግ ይኖርባታል?
የኤ.አይ.ቲ ቴክኖሎጂ ስራ አስኪያጅና የቴክኖሎጂ ባለሙያው አቶ እስራኤል ብሩክ በጉዳዩ ላይ የሰጡንን ማብራሪያ ያድምጡ…..
የቀደመው ተያያዥ ዘገባን ለማድመጥ …. https://tinyurl.com/uernphkz
ቴዎድሮስ ወርቁ
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
👇👇👇
🌐Website፡ https://www.shegerfm.com/
🎥YouTube https://tinyurl.com/37tux478
🟦Telegram https://t.me/ShegerFMRadio102_1
📘Facebook፡ https://tinyurl.com/4tx8t8wm
💬WhatsApp ፡ https://tinyurl.com/ycxjmm3s












Comments