ገበያው ልቅ ነፃነት ሳይሆን የመንግስትን ጥብቅ ቁጥጥር ያሻል ተብሏል
- sheger1021fm
- 2 hours ago
- 1 min read
ጥቅምት 27 2018
የአንዳንድ ምርቶች ዋጋ ባልታወቀ ምክንያት ሁለትና ሶስት እጥፍ ሲያድግ ሌላ ጊዜ ደግሞ በዛው ልክ ሲወርድ ይታያል፡፡
የደላሎች ጣልቃ ግብነት እና የመንግስት የቁጥጥር ማነስ እንዲህ ላለው ያልተረጋጋ ዋጋ ምክንያቶች መካከል እንደሆኑ ባለሙያዎች ይነገራሉ፡፡
እንደ ኢትዮጵያ ባሉ ሀገራትም ገበያው ልቅ ነፃነት ሳይሆን የመንግስትን ጥብቅ ቁጥጥር ያሻል ተብሏል፡፡
ሙሉ ዘገባውን ያድምጡ…
ንጋቱ ረጋሣ
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
👇👇👇
🌐Website፡ https://www.shegerfm.com/
🎥YouTube https://tinyurl.com/37tux478
🟦Telegram https://t.me/ShegerFMRadio102_1
📘Facebook፡ https://tinyurl.com/4tx8t8wm
💬WhatsApp ፡ https://tinyurl.com/ycxjmm3s








