top of page


ግንቦት 22 2017 - የሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን የታጣቂዎች በምክክር አለመሳተፋቸው እንደሚሳስበው ተናገረ፡፡
ኮሚሽኑ ይህን የተናገረው ዛሬ ከፌዴራል ባለድርሻ አካላት ጋር ለ3 ቀናት የሚቆየውን አጀንዳ የማሰባሰብ ሂደት በአዲስ አበባ ሚሊኒየም አዳራሽ ማካሄድ በጀመረበት ወቅት ነው፡፡ በመርሃ ግብሩ ማስጀመሪያ ላይ ንግግር...
May 301 min read


ግንቦት 22፣2017 - ዩኒቨርስቲዎች ለአካል ጉዳተኞች ምቹ ባለመሆናቸው ወደ ዩኒቨርስቲ ከሚገቡት መካከል 27 በመቶ በላዩ ትምህርታቸውን እንደሚያቋርጡ ጥናት አሳየ፡፡
ጥናቱን ያካሄደው የኢትዮጵያ አካል ጉዳተኞች ማህበራት ፌዴሬሽን ከአዲስ አበባ ዩንቨርስቲ ጋር በመተባበር እንደሆነም ሰምተናል፡፡ ዩኒቨርስቲዎች መስማት ለተሳናቸው ተማሪዎች በምልክት ቋንቋ የሚያስተረጉምላቸው...
May 301 min read


ግንቦት 22፣2017 - የውጭ ሀገር ዜጎች በኢትዮጵያ የማይንቀሳቀስ ንብረት ባለቤት እንዲሆኑ ያስችላል የተባለው ረቂቅ ህግ እውን የቤት ልማት ተደራሽን ያነቃቃል?
በየአመቱ ግማሽ ሚሊዮን የቤት ፍላጎት እያለ ግማሹን እምኳን ለማታሟላው ኢትዮጵያ ችግሩን ይፈታ ይሆን ? የፋይናንስ ባለሙያዎች እንደሚሉት ረቂቅ ህጉ የውጭ ካፒታል እንዲገባ ያግዛል ቢባልም በሌላ መንገድ ገንዘብ...
May 301 min read


ግንቦት 21 2017 - በኢትዮጵያ በየዓመቱ በጡት ካንሰር ከሚያዙ ሴቶች ውስጥ አብዛኛዎቹ ዘግይተው ወደ ህክምና የሚሄዱ በመሆኑ ህይወታቸውን ያጣሉ ተባለ፡፡
በሴቶች ላይ ከሚከሰቱ የካንሰር ዓይነቶች ቀዳሚ የሆነው #የጡት_ካንሰር የብዙ ሴቶች ፈተና ሆኗል፤ በገዳይነቱም ቀዳሚ ነው፡፡ ነገር ግን ቀድሞ ከታወቀ እና በጊዜ ከተደረሰበት ታክመው መዳን እንደሚቻል ከህመሙ ያገገሙና...
May 291 min read


ግንቦት 21 2017 - ደንቦች ሲወጡ ምን ዓይነት ሂደት ማለፉ ነበረበት?
በአዲስ አበባ ደንብ ተላልፋችኋል፣ አጥፍታችኋል በሚል የምንቀጣው ቅጣት ከአቅማችን በላይ ነው በሚል ቅሬታ ሲቀርብ ይሰማል፡፡ ከፍሳሽ ጋር በተያያዘ፣ ከህገ-ወጥ ንግድ ጋር በተገናኘ ደንብ ተላልፋችኋል የተባሉ ግለሰቦችና...
May 291 min read


ግንቦት 21 2017 - የምስራቅ አፍሪካ ሃገራት የስደት ምንጭ፣ የአካባቢ መራቆትና ግጭት ለስደት ያለውን ተፅእኖ የሚያጠና ፕሮጀክት ይፋ ሆነ
ዜጎቻቸው በብዛት ይሰደዱባቸዋል የተባሉ የምስራቅ አፍሪካ ሃገራት የስደት ምንጭ፣የአካባቢ መራቆትና ግጭት ለስደት ያለውን ተፅእኖ የሚያጠና ፕሮጀክት ይፋ ሆነ። ፕሮጀክቱ ከአውሮፓ ህብረት በተገኘ ገንዘብ በአዲስ አበባ...
May 292 min read


ግንቦት 21 2017 - በአፋርና ጋምቤላ ከዋናው የኤሌክትሪክ መረብ ርቀው የሚገኙ አካባቢዎችን የኃይል ተጠቃሚ ለማድረግ ፕሮጀክቶች ተጠናቀው ዝግጁ መሆናቸው ተነገረ
በአፋር እና ጋምቤላ ክልል ከዋናው የኤሌክትሪክ መረብ ርቀው የሚገኙ አካባቢዎችን የኤሌክትሪክ ኃይል ተጠቃሚ ለማድረግ፤ 400 ኪሎ ዋት አቅም ያላቸው የፀሀይ ኃይል ማመንጫ ፕሮጀክቶች ተጠናቀው ለአገልግሎት ዝግጁ...
May 291 min read


ግንቦት 21 2017- ''ኢትዮጵያ ከጎረቤት ሀገራት በሚነሱ እንካ ሰላምታ ሳትጠመድ ረጅሙን ርቀት የሚያስኬደውን የዲፕሎማሲ መንገድ ትከተላለች'' የውጭ ጉዳይ ሚ/ር
''ኢትዮጵያ ከጎረቤት ሀገራት በሚነሱ እንካ ሰላምታ ሳትጠመድ ረጅሙን ርቀት የሚያስኬደውን የዲፕሎማሲ መንገድ ትከተላለች'' ሲል የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ተናገረ፡፡ የውጪ ጉዳይ ሚኒስቴር ይህን የተናገረው ለጋዜጠኞች ዛሬ...
May 291 min read


ግንቦት 21 2017 15 - ''ሆቴሎች በዳግም ምዘናና ቁጥጥር ወቅት ዘርፍ መቀየራቸውን አረጋግጫለሁ'' የቱሪዝም ሚ/ር
የቱሪዝም ሚንስቴር የ40 ሆቴሎች የዳግም ምዘና ውጤት ይፋ ባደረገበት ወቅት ነው ይህንን ያለው። በዳግም ምዘና ወቅት ሸራተን አዲስ፣ ሀያት ሪጀንሲ፣ ስካይላይት፣ ካፒታል ሆቴልና ፓን ጨምሮ 11 ሆቴሎች ባለ 5 ኮከብ...
May 291 min read


ግንቦት 20 2017 - የፌዴራል ተቋማትና ማህበራት ለሀገራዊ ምክክሩ አጀንዳ የሚያቀብሉበት መርሃ ግብር ከመጭው አርብ ጀምሮ ይካሄዳል
እንደ መከላከያ ሚኒስቴር እና የፌዴራል ፖሊስ ያሉ የፌዴራል የፀጥታ አካላት ጨምሮ የፖለቲካ ፓርቲዎች፣ ሚኒስቴር መ/ቤቶችና ሌሎችም የፌዴራል ተቋማትና ማህበራት ለሀገራዊ ምክክሩ አጀንዳ የሚያቀብሉበት መርሃ ግብር...
May 281 min read


ግንቦት 20 2017 - የባህር ማዶ ወሬዎች
#ጋዛ በጋዛ ሰርጥ የምግብ እርዳታ ማከፋፈያ ማዕከል ከፍተኛ ረብሻ እና ውጥንቅጥ ተፈጠረ፡፡ ለ3 ወራት ምናምኒት ሰብአዊ እርዳታ ያላገኙ ፍልስጤማውያን ወደ እርዳታ ማከፋፈያው መጉረፋቸው ቀድሞ ለመግባት በተፈጠረ...
May 282 min read


ግንቦት 20 2017 -ንጹህ የመጠጥ ውሃ የሚያገኝ ኢትዮጵያዊያን ከ40 በመቶ አይበልጡም፡፡
ንጹህ የመጠጥ ውሃ የሚያገኝ ኢትዮጵያዊያን ከ40 በመቶ አይበልጡም፡፡ በገጠር ደግሞ እስከ 70 በመቶው የንጹህ መጠጥ ውሃ ማግኘት አልቻለም፡፡ እንደ ጎንድር፣ ሻሸመኔ፣ ጌዲዮ እና ሰሜን ወሎን ጨምሮ መሰረታዊ የንጹህ...
May 281 min read


ግንቦት 20 2017 - ተሽከርካሪዎችን በየመንገድ ዳሩ እያስቆሙ ህግ ተላልፋቸዋል በማለት የቅጣት ወረቀት መስጠትና ቅጣት መጣል የከተማዋ ሰሞነኛ ምሬት ሆኗል፡፡
ተሽከርካሪዎችን በየመንገድ ዳሩ እያስቆሙ ህግ ተላልፋቸዋል በማለት የቅጣት ወረቀት መስጠትና ቅጣት መጣል የከተማዋ ሰሞነኛ ምሬት ሆኗል፡፡ አሽከርካሪዎች ከትንሹ አንድ ሺህ ብር ጀምሮ እስከ አንድ ሺህ አምስት መቶ ብር...
May 281 min read


ግንቦት 20 2017 - በልዩ የኢኮኖሚ ዞኖች ከሰራተኞች መብት ጋር በተያያዘ እየተነሱ ያሉ ችግሮችን ለመፍታት ስራዎች መጀመራቸውን የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን ተናገረ
በልዩ የኢኮኖሚ ዞኖች ከሰራተኞች መብት ጋር በተያያዘ እየተነሱ ያሉ ችግሮችን ለመፍታት ስራዎች መጀመራቸውን የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን ተናገረ። ሠራተኞች በማህበር እንዳይደራጁ ከልክለዋል በተባሉ የአዳማ እና...
May 282 min read


ግንቦት 20 2017 - ታሪክን የኋሊት - ኢህዴግ ስልጣን የያዘበት ቀን ግንቦት 20 1983 ዓ/ም
የኢትዮጵያ ህዝቦች ዴሞክራሲያዊ ግንባር፣ ወታደራዊውን ደርግ አባርሮ የመንግስትን ስልጣን የያዘው በዛሬዋ ቀን ግንቦት 20 1983 ዓ/ም ነበር፡፡ በ1966 ዓ.ም የተቀጣጠለውን የህዝብ አመፅ፣ በጠለፋ መውሰዱ...
May 282 min read


ግንቦት 19 2017 - የገቢ ግብር እንዲቀንስ በተደጋጋሚ ቢጠየቅም እስካሁን ጥያቄው ሰሚ አላገኘምjust now
የተቀጣሪ ሰራተኛ ገቢ ግብር እንዲቀንስ በህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት እና በሰራተኞች ማህበራት ኮንፌዴሬሽን ጭምር በተደጋጋሚ ቢጠየቅም እስካሁን ጥያቄው ሰሚ አላገኘም፡፡ ሰራተኛም የሚከፍሉት የገቢ ግብር ከፍተኛ...
May 272 min read


ግንቦት 19 2017 - ከስፔን መንግስት በተገኘ ከ100 ሚሊዮን ብር በላይ በሆነ ወጪ የስነ ተዋልዶ ጤና ፕሮጀክት ይፋ ሆነ
ከፈረንሳይ መንግስት በተገኘ ከ100 ሚሊዮን ብር በላይ በሆነ ወጪ የስነ ተዋልዶ ጤና ፕሮጀክት ይፋ ሆነ። ፕሮጀክቱ የስነ ተዋልዶ ጤና ሽፋን ዝቅተኛ በሆነባቸው በተመረጡ የአፋርና ሶማሌ ክልል ወረዳዎች የሚተገበር ነው...
May 272 min read


ግንቦት 19 2017 - ከተሻሻለ ከ20 ዓመት በላይ ሆኖታል የተባለው የኢትዮጵያ የውሃና ኢነርጂ ፖሊሲ በአዲስ ሊተካ ዝግጅት እየተደረገ ነው።
ጊዜው የሚጠይቀውን ጥያቄ የመመለስ አቅም አንሶታል፣ ከተሻሻለም ከ20 ዓመት በላይ ሆኖታል የተባለው የኢትዮጵያ የውሃና ኢነርጂ ፖሊሲ በአዲስ ሊተካ ዝግጅት እየተደረገ ነው። አሁን በስራ ላይ ያለው የኢትዮጵያ...
May 271 min read


ግንቦት 19 2017 - የኢትዮጵያ አየር መንገድ ባለፉት 9 ወራት 14.5 ሚሊዮን መንገደኞችን ማጓጓዙን ተናገረ፡፡
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ባለፉት 9 ወራት 14.5 ሚሊዮን መንገደኞችን ማጓጓዙን ተናገረ፡፡ ይህም ካለፈው ዓመት ተመሳሳይ ወቅት ጋር ሲመሳከር የ13 በመቶ እድገት እንዳለው ዋና ስራ አስፈፃሚው መስፍን ጣሰው...
May 271 min read


ግንቦት 18 2018 - በቴክኖሎጂ የታገዘ ኢንሹራንስ አገልግሎት በመጠቀም የተሻለ የመድህን አገልግሎት ለመስጠትና ለውጥ ለማምጣትም ከአለም አቀፍ አሰራሩ መማር ያስፈልጋል ተባለ።
ይህን ያሉት የብሔራዊ ባንክ ገዥ ማሞ ምህረቱ ዛሬ በ51ኛው የአፍሪካ ኢንሹራንስ ድርጅቶች ጉባኤ ላይ ተገኝተው ነው፡፡ ኢትዮጵያ እንዲህ ያለ ጉባኤ በማሰናደቷ የተሻለ እንድትራመድ ያግዛታል ብለዋል። ይህ ጉባኤ የፋይናስ...
May 262 min read


ግንቦት 18 2017 - የባህር ማዶ ወሬዎች
#አሜሪካ የአሜሪካው ፕሬዘዳንት ዶናልድ ትራምፕ ከአውሮፓ ህብረት ወደ አሜሪካ በሚገቡ ሸቀጦች እና ምርቶች ላይ ያሰቡትን የቀረጥ ታሪፍ ጭማሪ በ1 ወር አራዘሙት፡፡ ትራምፕ በህብረቱ ሸቀጦች እና ምርቶች ላይ የ50 በመቶ...
May 262 min read
ፕሮግራሞች
bottom of page








