top of page


ግንቦት 18 2017 - በወተት እና መሰል ምርቶችን የቆይታ ጊዜያቸው እና መጠናቸውንን ለመጨመር ሲባል የሬሳ ማድረቂያ ጭምር እንደሚጠቀሙ ሰምተናል
በገበያ ላይ የምግብ ምርቶችን ከበዓድ ነገሮች ጋር ቀላቅለው ሲሸጡ የተገኙ ነጋዴዎች ተያዙ ሲባል በተደጋጋሚ ይሰማል፡፡ በርበሬን ከአፈር ጋር፣ እንጃራን ከሳጋቱራ ጋር፣ ቂቤን ከሙዝ ጋር መቀላቀል ይጠቀሳሉ፡፡ በተለይ...
May 262 min read


ግንቦት 18 2017 - ከድህነት ወለል በታች የሆነ ህይወት የሚገፉ ሰዎች በኢትዮጵያ
በኢትዮጵያ ከሃያ ዓመት በፊት ከድህነት ወለል በታች የሆነ ህይወት የሚገፉ ሰዎች ከአጠቃላይ ህዝቡ እስከ 48 በመቶ ድርሻ እንደነበራቸው ይነገራል። በብዙ ጥረት ይህን ቁጥር በፈረንጆቹ 2015 ላይ እስከ 19 በመቶ ዝቅ...
May 262 min read


ግንቦት 18 2017 - በተለያዩ የአረብ ሀገራት ችግር ውስጥ ቆይተው የተመለሱ ኢትዮጵያዊያን የት ነው የሚደርሱት?
547 በተለያዩ የአረብ ሀገራት ችግር ውስጥ ቆይተው የተመለሱ ኢትዮጵያዊያን የት ነው የሚደርሱት? ከተመለሱ በኋላ እዚሁ ተቋቁመው ለመኖር እንዲችሉ የሚሰጣቸው ስልጠናም ሆነ ማሰልጠኛ ተቋምስ አለ ወይ? ተመልሰው...
May 261 min read


ግንቦት 16 2017 በአዲስ አበባ ውስጥ ላሉ የመንግሰት ሰራተኞች የቤት ባለቤት ለማድረግ ያለመ ስምምነት ተደረገ።
ስምምነቱ የተደረገው በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር እና በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ መካከል ነው። በዚህ ስምምነት ከ40 ሺህ በላይ #የመንግሥት_ሰራተኞች የቤት ባለቤት ለማድረግ ታስቧል። የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ለቤቶቹ...
May 241 min read


ግንቦት 15 2017 - '' እንደ ሃገር ከዩኒቨርሲቲ የሚመረቁ ተማሪዎች እጅግ አስፈላጊ ናቸው''
በኢትዮጵያ አራት ሚሊዮን ተማሪዎችን ማሰልጠን የሚችሉ የቴክኒክና ሞያ ተቋማት እንዳሉ ይነገራል፡፡ በአዲሱ ስርዓተ ትምህርት ወደ ዩኒቨርሲቲ የሚገቡ ተማሪዎች ቁጥር እያሽቆለቆለ በመምጣቱ ወደ ቴክኒክና ሞያ ትምህርት ቤት...
May 231 min read


ግንቦት 15 2017 - የውክልና አሰራር ለውጥ አድርጌለሁ ሲል የሲቪል ምዝገባና የነዋሪዎች አገልግሎት ኤጀንሲ ተናገረ፡፡
የውክልና አሰራር ለውጥ አድርጌለሁ ሲል የሲቪል ምዝገባና የነዋሪዎች አገልግሎት ኤጀንሲ ተናገረ፡፡ በጉዳዩ ላይ አዲስ መመርያ እያሰናዳሁ ነው ብሏል፡፡ ከነባሩ መመርያ የተሻሩም እንዳሉ ሰምተናል፡፡ በአዲስ አበባ ከተማ...
May 231 min read


ግንቦት 14 2017 - አዋሽ ባንክ በ"አዋሽ ብር ፕሮ" መተግበሪያ የነዳጅ ክፍያ መክፈል መጀመሩን ተናገረ።
አዋሽ ባንክ በ"አዋሽ ብር ፕሮ" መተግበሪያ የነዳጅ ክፍያ መክፈል መጀመሩን ተናገረ። ባንኩ ከትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ ሚኒስቴር እንዲሁም ከኢትዮ-ቴሌኮም ጋር በመተባበር ያዘጋጀውን ዲጂታል የነዳጅ ክፍያ ስርዓት...
May 221 min read


ግንቦት 14 2017 - ኢሰመኮ በህክምና ተቋማት በመካሄድ ላይ ያሉ የስራ ማቆም አድማዎች ለሰብአዊ መብት ጥሰት ምክንያት እንዳይሆኑ ትኩረት ይሰጠው ዘንድ ጠየቀ
የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን በህክምና ተቋማት በመካሄድ ላይ ያሉ የስራ ማቆም አድማዎች ለሰብአዊ መብት ጥሰት ምክንያት እንዳይሆኑ ትኩረት ይሰጠው ዘንድ ጠየቀ፡፡ መንግስት ለችግሩ ግልፅና ዘላቂ መፍትሄ ሊሰጠው...
May 222 min read


ግንቦት 14 2017 - የባህር ማዶ ወሬዎች
#ዩክሬይን የዩክሬይን የቀድሞ ፕሬዘዳንት ቪክቶር ያኑኮቪች ልዩ ረዳት የነበሩት አንድሬይ ፖርትኖብ ስፔን ውስጥ ተተኩሶባቸው ተገደሉ፡፡ ፖርትኖቭ የተገደሉት በማድሪድ በሚገኝ አንድ ትምህርት ቤት ደጃፍ እንደሆነ...
May 222 min read


ግንቦት 14 2017 - የጣና በለስ የስኳር ፋብሪካ ወደ ምርት እንዲመለስ የ850 ሚሊዮን ብር ድጋፍ ፀድቆለታል ተባለ
ለግንባታ ሚሊዮኖች ብር ከፈሰሰበት በኋላ ሥራ አቁሞ የተዘጋው የጣና በለስ የስኳር ፋብሪካ ወደ ምርት እንዲመለስ የ850 ሚሊዮን ብር ድጋፍ ፀድቆለታል ተባለ፡፡ ፋብሪካው በ2,000 ሄክታር ቦታ ላይ የአገዳ ልማት...
May 221 min read


ግንቦት 14 2017 - አዩቴ አፍሪካ የውድድር መረሀ ግብር ዘንድሮ ለ4ተኛ ጊዜ ሊከናወን መሆኑም ተነግሯል
ከ80 በመቶ በላይ ህዝብ ግብርናው ላይ መሰረት ባደረገ ኢኮኖሚ ኑሮውን ይገፋል፡፡ ታዲያ መተዳደሪያ የሆነው የግብርናው ዘርፍ አሁንም ድረስ ከባህላዊ አስተራረስ እና አመራረት ዘዴ መላቀቅ አልቻለም፡፡ ዘርፉ...
May 221 min read


ግንቦት 14 2017 - የኢትዮጵያ ባንኮች ለውጭ ምንዛሪ አገልግሎቶች እንዲያስከፍሉ የተቀመጠው ጣሪያ
ባንኮች ለሚሰጧቸው የውጭ ምንዛሪ አገልግሎቶች የሚያስከፍሉት ገንዘብ ከአራት በመቶ እንዳይበልጥ ተወስኗል። ውሳኔው ጥሩ የሚባል ቢሆንም የኢትዮጵያ ባንኮች ለውጭ ምንዛሪ አገልግሎቶች እንዲያስከፍሉ የተቀመጠው ጣሪያ...
May 222 min read


ግንቦት 13 2017 - በአዲስ አበባ በመንገድ ላይ በሚደርሱ የትራፊክ አደጋዎች የሚከሰት የእግረኞች የአካል ጉዳት ከፍተኛ ጭማሪ አሳይቷል ተባለ፡፡
በከተማዋ ከሚደርሱ የትራፊክ አደጋዎች ከአምስቱ አራቱ በመንገድ ተጠቃሚ እግረኞች ላይ የሚደርስ እንደሆነ ተነግሯል፡፡ ይህንን ያለው አመታዊው የመንገድ ደህንነትን የሚያሳየውና የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን የአዲስ አበባ...
May 211 min read


ግንቦት 13 2017 - ኢትዮጵያ በየጊዜው የሚወጡ የአደጋ መከላከል ቅድመ ትንበያዎችን ወደ ተግባር የመቀየር ችግር አለባት ተባለ
ኢትዮጵያ በየጊዜው የሚወጡ የአደጋ መከላከል ቅድመ ትንበያዎችን ወደ ተግባር የመቀየር ችግር አለባት ተባለ፡፡ ይህ የሚሆነው የተግባር ስራው ብዙ ገንዘብ መመደብን የሚፈልግና ውድም ስለሆነ ነው ተብሏል፡፡ ይህን ያለው...
May 211 min read


ግንቦት 13 2017 - ብሔራዊ ባንክ ስድስተኛውን የውጭ ምንዛሪ ጨረታ አውጥቷል
ባንኩ በየሁለት ሳምንቱ እያወጣ ባለው የውጭ ምንዛሪ ጨረታ ነገ ይካሄዳል የተባለው ለ6ኛ ጊዜ ነው፡፡ በዚህም 50 ሚሊዮን ዶላር ለባንኮች አቀርባለሁ ብሏል፡፡ በጨረታው መሳተፍ የሚፈልጉ ባንኮች ነገ ከማለዳ 4 ሰዓት...
May 211 min read


ግንቦት 13 2017 - የባህር ማዶ ወሬዎች
#ብሪታንያ ብሪታንያ ከእስራኤል ጋር ጀምራ የነበረውን የነፃ ንግድ ንግግር አቋረጠች ተባለ፡፡ የብሪታንያው ጠቅላይ ሚኒስትር ኪየር ስታርመር መንግስት ከእስራኤል ጋር ሲደረግ የነበረውን ንግድ ነክ ንግግር ያቋረጠው...
May 212 min read


ግንቦት 13 2017 - የምርጫ ቦርድ የስራ የአመራር ቦርድ እጩ አባላት መልማይ ኮሚቴ 6 እጩዎችን ለጠ/ሚ ሊያቀርብ መሆኑን ተናገረ
የብሔራዊ ምርጫ ቦርድ የስራ የአመራር ቦርድ እጩ አባላት መልማይ ኮሚቴ ስድስት እጩዎችን ለጠቅላይ ሚኒስትሩ ሊያቀርብ መሆኑን ተናገረ፡፡ ኮሚቴው ይህን ያለው የመጨረሻ መግለጫውን በዛሬው እለት ለጋዜጠኞች በሰጠበት...
May 211 min read


ግንቦት 13 2017 - በኢትየጰያ የኤሌክትሪክ መኪኖች በየጎዳናው ላይ ማየት የተለመደ ሆኗል፡፡
በኢትየጰያ የኤሌክትሪክ መኪኖች በየጎዳናው ላይ ማየት የተለመደ ሆኗል፡፡ መንግስትም በአስር ዓመታት ውስጥ የኤሌክትሪክ ተሸከርካሪዎችን 500,000 ለማድረስ ዘርፉ ላይ ትኩረት ሰጥቶ እየሰራ መሆኑንም ይናገራል፡፡...
May 211 min read


ግንቦት 12 2017 የከተማ መሬት ይዞታና የመሬት ነክ ንብረት ምዝገባ ረቂቅ አዋጅ ፀደቀ
የህዝብ እንደራሴዎች ምክር ቤት 4ኛ ዓመት የስራ ዘመን 30ኛ መደበኛ ስብሰባውን በዛሬው ዕለት አካሂዷል። በዚህም ምክር ቤቱ በከተማ መሰረተ ልማት እና ትራንስፖርት ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ የቀረበለት የከተማ መሬት...
May 201 min read


ግንቦት 12 2017 - የውጪ ሃገር ዜጎች በኢትዮጵያ የማይንቀሳቀሰ ንብረት ባለቤት የሚሆኑበትን አግባብ ለመደንገግ የቀረበው ረቂቅ አዋጅ ለዝርዝር እይታ ተመራ፡፡
የውጪ ሃገር ዜጎች በኢትዮጵያ የማይንቀሳቀሰ ንብረት ባለቤት የሚሆኑበትን አግባብ ለመደንገግ የቀረበው ረቂቅ አዋጅ ለዝርዝር እይታ ተመራ፡፡ የህዝብ እንደራሴዎች ምክር ቤት በ4ኛ ዓመት የስራ ዘመን 30ኛ መደበኛ...
May 202 min read


ግንቦት 12 2017 - ኢትዮጵያን ጨምሮ በምስራቅ አፍሪካ ሃገራት በመጭው የክረምት ወቅት በአንዳንድ አካባቢዎች ከባድ ዝናብ ሊኖር እንደሚችል ተተነበየ
ኢትዮጵያን ጨምሮ በምስራቅ አፍሪካ ሃገራት በመጭው የክረምት ወቅት በአንዳንድ አካባቢዎች ከባድ ዝናብ ሊኖር እንደሚችል ተተነበየ፡፡ መረጃውን ያወጣው የምስራቅ አፍሪካ የልማት በይነ መንግስታት (ኢጋድ) የአየር ጠባይ...
May 201 min read
ፕሮግራሞች
bottom of page








