top of page


ሰኔ 3 2017- በአገር ውስጥ የመድኃኒት ምርት መኖሩ ቢነግርም ለተቋማት የሚከፋፈሉ መድኃኒቶች በቂ ናቸው ቢባሉም አሁንም የአንዳንድ መድሃኒት አቅርቦት ችግር እንዳለ ተጠቃሚዎች ይናገራሉ፡፡
የኢትዮጵያ መድኃኒት አቅራቢ አገልግሎት በበኩሉ ይህንን ለማስቀረት ከመንግስት የጤና ተቋማት በተጨማሪ ለግሎቹም የማቀርብበትን አሰራር ዘርግቻለሁ ብሏል፡፡ በመንግስት የጤና ተቋማት ላይ በብዛት የሚገኙ ነገር ግን በግል...
Jun 101 min read


ሰኔ 3 2017 - ሰፋ ያለ የወጣት ቁጥር ያለባት ኢትዮጵያ ወጣቶቿ ይተዳደሩበት የነበረውን የግብርና ስራ ለምን ይሆን እየጣሉ የሚወጡት?
ከገጠሩ ይልቅ ለስራ ፍለጋ በሚል ወደ ከተሞች እንዲሁም ወደ ሌሎች ሃገራት የሚፈልሱ ወጣቶች ከመሰደድ ይልቅ ባሉበት ሆነው ግብርናው ላይ እንዲሰሩ ለማድረግ የግብርና ሚኒስቴር ምን እየሰራ ይሆን? ስንል ጠይቀናል፡፡...
Jun 101 min read


የባህርማዶ ወሬዎች - ሰኔ 3 2017
የደቡብ ሱዳኗ የአገር ውስጥ ጉዳይ ሚኒስትር አንጀሊና ቴኒ ተንቀሳቃሽ ስልክ እና ሌሎች የኤሌክትሮኒክስ ቁሳቁሶቻቸው በመንግስት የፀጥታ ባልደረቦች ተወሰዱባቸው፡፡ ከአንጄሊና ቴኒ መኖሪያ ቤት ከተንቀሳቃሸ ስልካቸው...
Jun 102 min read


ሰኔ 3 2017 - የ2018 የፌዴራል መንግስት አጠቃላይ በጀት የተገደበ የበጀት ጉድለት እንዲኖረው ተደርጎ የተዘጋጀ ነው ተባለ።
ለዓመቱ የተዘጋጀው በጀት የ417 ቢሊየን ብር ያልተጣራ ጉድለት ያለው እንደሆነ ተጠቅሷል። ጉድለቱን ከሀገር ውስጥ እና ከውጪ በሚገኝ ብድር ለመሸፈን መታቀዱን የገንዘብ ሚኒስትሩ አቶ አህመድ ሽዴ ተናግረዋል። ሚኒስትሩ...
Jun 102 min read


ሰኔ 3 2017 - ኢትዮጵያ በጁቡቲ በኩል የምታስገባው ነዳጅ ከመርከብ ከመራገፉ በፊት ኤስ ጂ ኤስ በተባለ ዓለም አቀፍ ኩባንያ የጥራት ፍተሻ እንደሚደረግለት የኢትዮጵያ የነዳጅ አቅራቢ ድርጅት ተናገረ።
ጁቡቲ ላይ ላብራቶሪ ስለሌለ የጥራት ማረጋገጡ ስራ የሚከናወነው ወደ ኬንያና ሌሎች ሀገራት እየተላከ ነው በሚል ትሬድ ማርክ አፍሪካ በሚሰኝ መንግስታዊ ያልሆነ ድርጅት የኢትዮጵያ ተወካይ ለሸገር የተሰጠው መረጃ ስህተት...
Jun 102 min read


ሰኔ 2 2017 - የባህል ህክምና በኢትዮጵያ ረዥም ታሪክ ማስቆጠሩ ቢነገርም በዘመናዊ መንገድ መድሃኒት ለማምረትና ከሳይንሱ ጋር መሳ ለመሳ የመሄዱ ነገር አይታይም፡፡
የጉሌ እፅዋት ማዕከል ይህን ለማስቀረት ከባህል ሐኪሞች ጋር በጋራ እየሰራሁ ነው ብሏል፡፡ ሊጠፋ የተቃረቡ እፅዋትን ሰጥተውኝ አባዝቼ ልሰጣቸውም ተስማምቻለሁ ይላል፡፡ በሀገሪቱ ያሉ በርካታ እፅዋቶች የመጥፋት አደጋ...
Jun 91 min read


ሰኔ 2 2017 በአጎዋ ዕድል መታገድ እና በቅርቡም የአሜሪካ መንግስት በጣለው የ10 በመቶ ታሪፍ ምክንያት 16 በመቶ ታክስ እየተከፈለበት ወደ አሜሪካ የሚላከው የኢትዮጵያ አበባ ተጽዕኖ አርፎበታል ተባለ፡፡
በመሆኑም ኢትዮጵያ ለአበባ ምርቷ በአፍሪካ ፤ በመካከለኛው ምስራቅ እና በአውሮፓ ሀገራት አማራጭ ገበያ እያፈላለገች መሆኗ ተሰምቷል። የአሜሪካው ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ ኢትዮጵያን ጨምሮ ወደ አሜሪካ ምርቶቻቸውን...
Jun 91 min read


ግንቦት 28 2017 - የገበያ ቅኝት - የእንቁላል ዋጋ መናር
የእንቁላል ዋጋ ከሶስት ወራት በፊት ከነበረው በእጥፍ ጨምሯል፡፡ በዘርፉ ተሰማርተው የነበሩ የእንቁላል አምራቾች ከስራው በብዛት መውጣታቸውንም ሰምተናል፡፡ ለዋጋው መወደድ ዋንኛው ምክንያት የምርት እጥረት ነው፤እጥረቱም...
Jun 52 min read


ግንቦት 28 2017 - ''ኢትዮጵያ የካሳ ኮሚሽን የወሰነላትን ገንዘብ ሰላማዊ በሆነ መንገድ ለማስመለስ የምታደረገውን ጥረት አጠናክራ ትቀጥላለች'' ጌዲዮን ጢሞቲዮስ(ዶ/ር)
ኢትዮጵያ የካሳ ኮሚሽን የወሰነላትን ገንዘብ ጨምሮ ሌሎች ተሰብሳቢ ገንዘቧን፤ ሰላማዊ በሆነ መንገድ ለማስመለስ የምታደረገውን ጥረት አጠናክራ ትቀጥላለች ሲሉ የውጪ ጉዳይ ሚኒስትሩ ጌዲዮን ጢሞቲዮስ(ዶ/ር) ተናገሩ፡፡...
Jun 52 min read


ግንቦት 28 2017 - የባህር ማዶ ወሬዎች
#አሜሪካ የአሜሪካው ፕሬዘዳንት ዶናልድ ትራምፕ የ12 አገሮች ዜጎች ወደ አገራችን ድርሽ እንዳይሉብን አሉ፡፡ በፕሬዘዳንቱ አዲስ ትዕዛዝ መሰረት የአፍጋኒስታን ፣ የቻድ ፣ የኮንጎ ፣ የኢኳቶሪያል ፣ ጊኒ ፣ የኤርትራ ፣...
Jun 52 min read


ግንቦት 28 2017 - ለአደጋ የተጋለጡ ሰዎችን በሀገር ቤት አቅም ለመደገፍ ከደመወዝተኛው ላይ በየወሩ እንዲቆረጥ የሚያስገድደው ድንጋጌ ተሰረዘ
ለአደጋ የተጋለጡ ሰዎችን በሀገር ቤት አቅም ለመደገፍ ከደመወዝተኛው ላይ በየወሩ እንዲቆረጥ የሚያስገድደው ድንጋጌ ተሰረዘ፡፡ የኢትዮጵያ አደጋ ስጋት ስራ አመራር #አዋጅ ዛሬ በህዝብ እንደራሴዎች ምክር ቤት ፀድቋል፡፡...
Jun 51 min read


ግንቦት 28 2017 - ሕብረት ኢንሹራንስ ''ሳካሄዳቸው የነበሩ ማህበራዊ ሀላፊነት የመወጣት ስራዎች ተሳክተውልኛል'' አለ
ሕብረት ኢንሹራንስ የተመሰረትኩበትን 30ኛ ዓመት በማስመልከት፤ ሳካሄዳቸው የነበሩ ማህበራዊ ሀላፊነት የመወጣት ስራዎች ተሳክተውልኛል አለ። ኩባንያው በ87 ባለአክሲዮኖች እ ኤ አ. በ1994 ፤ በ8 ሚሊዮን ብር...
Jun 52 min read


ግንቦት 28 2017 - የ2018 በጀት 2 ትሪሊየን ብር የተጠጋ እንዲሆን የቀረበው ረቂቅ፣ ወደ ህዝብ ተወካዮች ም/ቤት ተመራ
የ2018 ዓ.ም የኢትዮጵያ በጀት ሁለት ትሪሊየን ብር የተጠጋ እንዲሆን የቀረበው ረቂቅ፣ ለውሳኔ ወደ ህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ተመራ። የሚኒስትሮች ምክር ቤት የቀረበለት ረቂቅ የበጀት አዋጅ ላይ ተወያይቶ ተጨማሪ...
Jun 51 min read


ግንቦት 28 2017 - የገቢ ግብር ምጣኔ ላይ ማሻሻያ ለማድረግ መንግስት ረቂቅ አዋጅ አሰናድቻለሁ አለ፡፡
ከገንዘብ ሚኒስቴር ያገኘነው መረጃ እንደሚያሳየው በደመወዝተኛው ሆነ በንግድ #የገቢ_ግብር ምጣኔ ላይ ማሻሻያዎችን የያዘ ረቂቅ አዋጅ ተሰናድቷል፡፡ በመጭው ሰኞም በረቂቅ አዋጁ ላይ ከባለሙያዎች ጋር ለመመካከር ጥሪ...
Jun 51 min read


ግንቦት 27 2017 - ''ባለባቸው የምግብ እጥረት የተነሳ ህፃናት ለሞት ተጋላጭ የሆኑባቸው የህፃናት ማሳደጊያ መኖራቸውን በክትትሌ ደርሼበታለሁ'' ኢሰመኮ
ባለባቸው የምግብ እጥረት የተነሳ ህፃናት ለሞት ተጋላጭ የሆኑባቸው የህፃናት ማሳደጊያ መኖራቸውን በክትትሌ ደርሼበታለሁ ሲል የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን ተናገረ፡፡ ኮሚሽኑ ይህንኑ በተመለከተ ከዚህ ቀደም የሰጣቸው...
Jun 41 min read


ግንቦት 27 2017 - የባህር ማዶ ወሬዎች
#ሱዳን ሱዳን ውስጥ የተባበሩት መንግስታትን የእርዳታ ምግብ በጫኑ ተሽከርካሪዎች ላይ በተፈፀመ ጥቃት አምስት የረድኤት ሰራተኞች ተገደሉ፡፡ በጥቃቱ አካላዊ ጉዳት የገጠማቸው እንዳሉ ቢቢሲ ፅፏል፡፡ እርዳታ በጫኑት...
Jun 42 min read


ግንቦት 27 2017 - የምግብ ዘይት ችግር አንድ አማራጭ የሚሆን የምርመራ ውጤት የኢትዮጵያ ባዮ እና ኢመርጂንግ ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩ ተመራማሪዎች እንካችሁ ብለዋል
ኢትዮጵያ በየዓመቱ ከውጭ ሀገር ለምታስገባው የምግብ ዘይት ከ650 ሚሊዮን ዶላር በላይ ታወጣለች፡፡ ዘይት አንዳንዴ ከ #ቀረጥ_ነፃ አንዲገባ ሲፈቀድ፣ ከገበያ ሲጠፋ፣ ዋጋው ሲሰቀል በተደጋጋሚ ያጋጥማል፡፡ ለዚህ...
Jun 41 min read


ግንቦት 27 2017 - የፖለቲካ ፓርቲዎች በአዲስ አበባ ስብሰባዎችን እንዳያካሂዱ የሚያደርጉ ውክቢያዎች እና ክልከላዎች እንዲቆሙላቸው ጠየቁ፡፡
የተፎካካሪ የፖለቲካ ፓርቲዎች በአዲስ አበባ ስብሰባዎችን፣ ጉባዔዎችን እንዲሁም ሌሎች መድረኮችን እንዳያካሂዱ የሚያደርጉ ውክቢያዎች እና ክልከላዎች እንዲቆሙላቸው ጠየቁ፡፡ ፓርቲዎቹ ይህን የጠየቁት ከአዲስ አበባ...
Jun 41 min read


ግንቦት 27 2017 ወጋገን ካፒታል ኢንቨስትመንት ባንክ አገልግሎት መስጠት መጀመሩን ተናገረ።
ይህም በኢትዮጵያ የመጀመሪያው የግል ኢንቨስትመንት ባንክ እንደሚያደርገው በስራ ማስጀመሪያ ፕሮግራሙ ላይ ተነግሯል። የኢንቨስትመንት ባንኩ በይፋ ስራ መጀመሩን የተናገረው የኢትዮጵያ የሰነደ ሙዓለ ንዋዮች ገበያ ዋና ስራ...
Jun 42 min read


ግንቦት 26 2017 - የአንድ ብሩን ፕላስቲክ ይዞ መገኘት ከ2 እስከ 5 ሺህ ብር የሚያስቀጣው አዋጅ ጸደቀ፡፡
ለእንጀራ፣ ለዳቦ እና ለተለያዩ የሸቀጥ እቃዎች መጠቅለያነት የሚውለውን የአንድ ብሩን ፕላስቲክ ይዞ መገኘት ከሁለት እስከ አምስት ሺህ ብር የሚያስቀጣው አዋጅ ጸደቀ፡፡ ማንኛውም ሰው አንድ ጊዜ ብቻ ጥቅም ላይ የሚውል...
Jun 32 min read


ግንቦት 26 2017 - ባለፉት 9 ወራት ከኤሌክትሪክ መሰረተ ልማትና ከኃይል ስርቆት ጋር በተገናኘ ከ199 ሚሊየን ብር በላይ ጉዳት መድረሱ ተሰማ
ባለፉት 9 ወራት ከኤሌክትሪክ መሰረተ ልማትና ከኃይል ስርቆት ጋር በተገናኘ ከ199 ሚሊየን ብር በላይ ጉዳት መድረሱ ተሰማ፡፡ በኤሌክትሪክ ማሰራጫ መስመሮች፣ ትራንስፎርመሮች፣ ኬብሎች ላይ በተፈፀመ ጉዳትና ስርቆት...
Jun 31 min read
ፕሮግራሞች
bottom of page








