top of page


ሰኔ 11 2017 - ከተማን ተመሳሳይ ቀለም የመቀባት ጉዳይ እንዴት ይታያል?
አዲስ አበባ ህንፃዎቿም፣ መኖሪያ ቤት አጥሮቿም ንግድ ቤቶቿም ተመሳሳይ ቀለም ተቀብተዋል፤ እየተቀቡም ነው፡፡ ይህም ህንፃን ከህንፃ ለመለየት እንኳን አስቸጋሪ ሲያደርገው ይታያል። አሰራሩ ወደ ሌሎች ከተሞችም እየተዛመተ...
Jun 181 min read


ሰኔ 11 2017 - የአባይ ተፋሰስ ሀገራትን በኤሌክትሪክ ኃይል ለማስተሳሰር ከተናጠል ውይይት ይልቅ ራሱን ችሎ የሚሰራ ቀጠናዊ ተቋም ቢመሰረት ይበጃል የሚል ሀሳብ ቀረበ
እንዲህ ዓይነቱ ተቋም መመስረቱ አባል ሀገራት ያለባቸውን የፖሊሲ እና ሌላውንም የአሰራር ችግር አናበው መስራት እንዲችሉ ያግዛችዋል የተሻለ ትብብርም በቀጠናው ይፈጥራል ተብሏል፡፡ የአባይ ተፋሰስ ሀገራት የውሃ ሃብቱን...
Jun 181 min read


ሰኔ 11 2017 - የባህር ማዶ ወሬዎች
#አሜሪካ የአሜሪካው ፕሬዘዳንት ዶናልድ ትራምፕ የኢራኑ የበላይ መሪ አያቶላህ ዓሊ ሐሚኒ የት እንደተደበቀ አሳምረን እናውቃለን አሉ፡፡ ልንገድለው ብንችልም ያን ማድረግ አንመርጥም ብለዋል ትራምፕ፡፡ የኛ ፍላጎት ያለ...
Jun 182 min read


ሰኔ 11 2017 - የተፈጥሮ ማዳበሪያ አምራቾች ኮምፖስትን ከመደበኛው የማዳበሪያ ዋጋ ከ10 እጥፍ በላይ ቀንሰው ለገበያ ቢያቀርቡም ገበያ አጣን እያሉ ነው
የተፈጥሮ ማዳበሪያ አምራቾች ኮምፖስትን ከመደበኛው የማዳበሪያ ዋጋ ከ10 እጥፍ በላይ ቀንሰው ለገበያ ቢያቀርቡም ገበያ አጣን እያሉ ነው፡፡ በአዲስ አበባ ለእርሻ ስራ የሚሆን የተፈጥሮ ማዳበሪያ(ኮምፖስት) የሚያመርቱ...
Jun 182 min read


ሰኔ 11 2017 - በትግራይ አጀንዳ ማሰባሰብ እንዴት ይከወን በሚለው ጉዳይ ከክልሉ ጊዜዊ አስተዳደር ጋር ተደጋጋሚ ውይይት እያደረገ መሆኑን የምክክር ኮሚሽን ተናግሯል
በትግራይ ክልል ለሃገራዊ ምክክሩ አጀንዳ ለማሰባሰብ ስራዎች ተጀምረዋል፡፡ በክልሉ አጀንዳ ማሰባሰብ እንዴት ይከወን በሚለው ጉዳይ ዙሪያ ከክልሉ ጊዜዊ አስተዳደር ጋር ተደጋጋሚ ውይይት እያደረገ መሆኑን የብሄራዊ ምክክር...
Jun 182 min read


ሰኔ 11 2017 - ኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይልን ለደቡብ ሱዳን፣ ሶማሊያና ታንዛንያ ለመሸጥ በዝግጅት ላይ መሆኗም ተነግሯል
የናይል ተፋሰስ ሀገራት በጥናትና መረጃ ላይ የተመሰረተ ልምድ የሚለዋወጡበት ቀጠናዊ ትብብር መፍጠርን ታሳቢ ያደረገው አራተኛው አፍሪራን ዞናዊ ጉባኤ ዛሬ መካሄድ ጀምሯል፡፡ ቀጠናዊ ጉባኤውን የውጭ ጉዳይ ኢንስቲትዩት...
Jun 181 min read


ሰኔ 10 2017 - በወንጀል የተገኘ ንብረት ሕጋዊ ማስመሰል እና ሽብርተኝነትን በገንዘብ መርዳትን የሚመረምር ሰው፤ በምርመራ ወቅት ከአቅሙ በላይ በሆነ ምክንያት ከግድያ ውጪ የትኛውንም ዓይነት ወንጀል ቢፈጽም ተጠያቂ የማያደርግ አዋጅ ጸደቀ
በወንጀል የተገኘ ንብረት ሕጋዊ ማስመሰል እና ሽብርተኝነትን በገንዘብ መርዳትን የሚመረምር ሰው፤ በምርመራ ወቅት ከአቅሙ በላይ በሆነ ምክንያት ከግድያ ውጪ የትኛውንም ዓይነት ወንጀል ቢፈጽም ተጠያቂ የማያደርግ አዋጅ...
Jun 173 min read


ሰኔ 10 2017 – የባህር ማዶ ወሬዎች
#አሜሪካ የአሜሪካው ፕሬዘዳንት ዶናልድ ትራምፕ የካናዳ የቡድን 7 አባል አገሮች ስብሰባ ቆይታቸው አሳጥረው ወደአገራቸው የተመለሱት በእስራኤል እና በኢራን መካከል የተኩስ አቁም እንዲደረግ ለማስቻል ነው መባሉን...
Jun 172 min read


ሰኔ 10 2017 - የኤሌክትሪክ ሀይል ስርቆት የፈፀሙ እስከ አንድ ሚሊዮን ብር የሚቀጡበት መመሪያ ስራ ላይ ዋለ
በተሻሻለው መመሪያ መሰረት የሀይል ስርቆት የፈፀመ መኖሪያ ቤት ወይም ግለሰብ 20,000 ብር ይቀጣል ተባለ። የከፍተኛ ኢንዱስትሪዎች ለሚፈፅሙት የሀይል ስርቆት ደግሞ 1 ሚሊየን ብር ቅጣት እንደሚጣልባቸው የኢትዮጵያ...
Jun 171 min read


ሰኔ 10 2017 - የኢራኗ ርዕሰ ከተማ ቴሕራን በከባድ ፍንዳታ እየተናወጠች ነው ተባለ
የኢራኗ ርዕሰ ከተማ ቴሕራን በከባድ ፍንዳታ እየተናወጠች ነው ተባለ፡፡ የአሜሪካው ፕሬዘዳንት ዶናልድ ትራምፕም የቴህራን ነዋሪዎች እያንዳንዳቸው መዲናዋን ለቅቀው እንዲወጡ ሲሉ መናገራቸውን ቢቢሲ ፅፏል፡፡ ትራምፕ...
Jun 171 min read


ሰኔ 9 2017 - የውጭ ዜጎች በኢትዮጵያ የማይንቀሳቀስ ንብረት ባለቤት እንዲሆኑ የሚፈቅደው ረቂቅ ህግ ''ህገ መንግስቱን ይቃረናል'' የሚል ቅሬታ ከፓርላማው ቀረበበት
የውጭ ዜጎች በኢትዮጵያ የማይንቀሳቀስ ንብረት ወይም ይዞታ ባለቤት እንዲሆኑ የሚፈቅደው ረቂቅ ህግ ''ህገ መንግስቱን ይቃረናል'' የሚል ቅሬታ ከፓርላማው የህግ ክፍል ቀረበበት፡፡ የፍትህ ሚኒስቴር በበኩሉ መሬትን...
Jun 172 min read


ሰኔ 10 2017 - ኢትዮ ቴሌኮም ከፋይናንስ እና ሌሎች ዘርፍ ባለፈ የዘረጋሁትን መሰረተ ልማት በመጠቀም የግብርናውን መንገድ በቴክኖሎጂ ለማሰልጠን መንገድ ጀምሬያለሁ አለ።
ኢትዮ ቴሌኮም ከፋይናንስ እና ሌሎች ዘርፍ ባለፈ የዘረጋሁትን መሰረተ ልማት በመጠቀም የግብርናውን መንገድ በቴክኖሎጂ ለማሰልጠን መንገድ ጀምሬያለሁ አለ። ገበሬው፤ ቆፍሮ ነዋሪው የሀገር ሰው፤ ምርቱ እንዲንበሸበሽ...
Jun 172 min read


ሰኔ 9 2017 - ሰኔ 10 2017 - የአዲስ አበባ የመጪው ዓመት በጀቷ ከዘንድሮው የ100 ቢሊዮን ብር በላይ ጨመረ።
የአዲስ አበባ የመጪው ዓመት በጀቷ ከዘንድሮው የ100 ቢሊዮን ብር በላይ ጨመረ። የአዲስ አበባ ከተማ የ2018 በጀት ዓመት በጀት 350 ቢሊየን ብር እንዲሆን የከተማዋ ካቢኔ ወስኗል። የካቢኔው ውሳኔ እንዲፀድቅም...
Jun 171 min read


ሰኔ 9 2017 ''ቤተሰባችን ጥለን ለስራ በወጣንበት እባካችሁ አትግደሉን'' ጉዞ የኢትዮጵያ ድንበር ተሻጋሪ አሽከርካሪዎች ጠቅላላ መሰረታዊ የሰራተኞች ማህበር
''ልጆቻችን፣ ቤተሰባችን ጥለን ለስራ በወጣንበት እባካችሁ አትግደሉን'' ሲል ጉዞ የኢትዮጵያ ድንበር ተሻጋሪ አሽከርካሪዎች ጠቅላላ መሰረታዊ የሰራተኞች ማህበር ተማፀነ። የተለያየ አላማ ኖሯችሁ ''በጫካ የምትገኙ...
Jun 162 min read


ሰኔ 9 2017 - የተሽከርካሪ ጥሩንምባ በሚረብሻት ከተማ መስማት የተሳናቸው ያለችግር ማሽከርከር የሚችሉት እንዴት ነው?
መስማት ለተሳናቸው የአሽከርካሪነት የብቃት ማረጋገጫ እንዲሰጣቸው፣ ማሽከርከርም እንዲፈቀድላቸው ለዓመታት ሲጠየቅ ቆይቷል:: ከ5 ዓመት በፊት የወጣው መመሪያ አሁን ፀድቆ መስማት የተሳናቸው የአሽከርካሪነት መንጃ ፈቃድ...
Jun 162 min read


ሰኔ 9 2017 - ምጣኔ ሐብት - ኢትዮጵያ የሎጅስቲክስ ስራውና መንገዱ እንዴት እየሆነላት ነው?
#ምጣኔ_ሐብት የግዙፍ አየር መንገድ ባለቤት ሐገር የ “ኢትዮዽያ አየር መንገድ” ፤ የግዙፍ ቴሌኮም ኦፕሬተር ባለቤት “ኢትዮ ቴሌኮም “ እንዲሁም መንገድ ቀድማ የገነባች የባቡር መንገድ ከሁሉ በፊት ያነጠፈችው...
Jun 161 min read


ሰኔ 9 2017 - በጉዲፈቻ ልጅ ለሚያሳድጉ ወላጆች የወሊድ ፈቃድ መብት እንደሚሰጣቸው ስለ እናት በጎ አድራጎት ድርጅት ጠየቀ
ድርጅቱ ይህንን ጥያቄ ያቀረበው በዛሬው እለት ታስቦ የሚውለውን የአፍሪካ የህፃናት ቀንን አስመልክቶ በትናንትናው እለት በካሄደው ፕሮግራም ነው። ስለ እናት በጎ አድራጎት ድርጅት ላለፉት 23 ዓመታት በተለያዩ የሀገሪቱ...
Jun 161 min read


ሰኔ 9 2017 - የጎንደር ዩኒቨርሲቲ 4 ቢልየን ብር ወጪ አድርጌባቸዋለሁ ያላቸው፤ 22 ፕሮጀክቶችን አስመረቀ።
ምረቃው የተደረገው የዩኒቨርሲቲው 70ኛ ዓመት ምስረታና 100ኛ ዓመት የማስተማሪያ ሆስፒታል የሆነበትን በዓል ምክንያት በማድረግ ነው። የካንሰር ጨረር ህክምና ማዕከል፣ ንፁህ የመጠጥ ውሃ፣ የህክምና ኦክስጅን ማምረቻ...
Jun 161 min read


ሰኔ 9 2017 - ህክምናዎችን በድምፅ በመታገዝ መስራት የሚያስችል AI የተገጠመለት የህክምና ማዕከል ስራ መጀመሩን ተናገረ
ህክምናዎችን በድምፅ በመታገዝ መስራት የሚያስችል AI የተገጠመለት የህክምና ማዕከል ስራ መጀመሩን ተናገረ ። በአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ አዳነች አቤቤ የተመረቀው የቤተ ሳይዳ አሜሪካን ሜዲካል ፕላዛ ለህክምና ወደ ውጭ...
Jun 161 min read


ሰኔ 7 2017 - ራሚስ ባንክ የሞባይል መተግበሪያ እና የካርድ ባንኪንግ አገልግሎቶችን ማስጀመሩን ተናገረ።
መተግበሪያው "ራሚስ ሞባይል አፕ" በማለት የተሰየመ ሲሆን ደንበኞች ቅንጡ ስልካቸውን በመጠቀም ገንዘባቸውን ያለምንም ጊዜ ገደብ እንዲያንቀሳቅሱ፣ ክፍያዎችን እንዲከፍሉ፣ የሞባይል ካርድ እንዲሞሉ እንዲሁም ወደ ቴሌብር...
Jun 141 min read


ሰኔ 7 2017 - የባህር ማዶ ወሬዎች
#ኢራን ኢራንም በእስራኤል ላይ የብቀላ አፀፋ እየሰነዘረች ነው፡፡ እስራኤል ቀደም ሲል በኢራን የኒኩሊየር ተቋማት ላይ ያነጣጠረ ያለችውን ከባድ ድብደባ መፈፀሟን አልጀዚራ አስታውሷል፡፡ የኢራን ሹሞች በእስራኤል ድብደባ...
Jun 142 min read
ፕሮግራሞች
bottom of page








