top of page

ሰኔ 9 2017 - ምጣኔ ሐብት - ኢትዮጵያ የሎጅስቲክስ ስራውና መንገዱ እንዴት እየሆነላት ነው?

  • sheger1021fm
  • 4 hours ago
  • 1 min read

የግዙፍ አየር መንገድ ባለቤት ሐገር የ “ኢትዮዽያ አየር መንገድ” ፤ የግዙፍ ቴሌኮም ኦፕሬተር ባለቤት “ኢትዮ ቴሌኮም “ እንዲሁም መንገድ ቀድማ የገነባች የባቡር መንገድ ከሁሉ በፊት ያነጠፈችው ኢትዮጵያ፤ ዛሬስ የሎጅስቲክስ ስራውና መንገዱ እንዴት እየሆነላት ነው?


በተለይ በዓለም ከፍተኛ ጉልበት ያለው የ ኢ - ኮሜርስ ስራ በኢትዮጵያ መንገድ ጀምሯል።


ሁሉን ቀድማ የጀመረች ሀገር በዚህ ጉዳይ እድሏና መንገዷ ምን መሳይ ነው?


የህዝብ ቁጥር በእጅጉ ከመጨመሩ መዓዘን፣ ምርት እና አገልግሎት በየማእዘኑ ከማቀበል በኩል ብዙ ስራ እንደሚጠበቅ ሞያውን የሚያውቁት ይናገራሉ።


አቶ ዮናታን በየነ በዚህ ሙያ ረዘም ያለ ልምድ አላቸው።


ሙሉ ዘገባውን ያድምጡ…


ተህቦ ንጉሴ


የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…





Comentarios


Sheger App Logo
iOS Store
Google Play

    ሸገር
102.1

ሸገር ኤፍ ኤም 102.1 አዲስ የሬዲዮ አቀራረብ መላና አዲስ ቃና ይዞ የቀረበ በሀገሪቱ የሚዲያ ገበያ ላይ መሪ ሚና የሚጫወት ጣቢያ ነው፡፡

ሁሌም ከሸገር ጋር ሁኑ
ሸገር የእናንተ ነው
ኢትዮጵያ ለዘለዓለም ትኑር! 

Sheger Radio | Sheger 102.1FM  © 2025 Adey Tensae Media & Entertainment PLC.  

bottom of page