top of page


ሰኔ 20 2017 - የእስራኤልና ኢራን ግጭት፣ በኢትዮጵያ ወጪ ንግድ ላይ የሚኖረው ተፅዕኖ ምንድን ነው?
ባለሞያዎች ግጭቱ በንግግር መፍትሄን ካላገኘና የተራዘመ ከሆነ በዚህ ተጎጂ ከሚሆኑ ሀገራት ውስጥ ኢትዮጵያ አንዷ ልትሆን ትችላለች ይላሉ። ዓለም የሀገራትን ንግድና ኢኮኖሚ ለረበሸው፣ የሩሲያ እና ዩክሬይን ጦርነት መቋጫ...
Jun 272 min read


ሰኔ 20 2017 - በአዲስ አበባ ከተማ የደንብ ጥሰት በ69.8 በመቶ ቀንሷል ተባለ።
በሌላ በኩል የደንብ ጥሰቶችን ፈፅመው ከተገኙት ውስጥ ከ300 ሚሊየን ብር በላይ ገቢ መሰብሰቡን የአዲስ አበባ ደንብ ማስከበር ባለስልጣን ተናገረ። በአዲስ አበባ የደንብ ጥሰት ከፈፀሙ ሰዎች በተያዘው በጀት ዓመት 11...
Jun 271 min read


ሰኔ 20 2017 - የኢትዮጵያ ባንኮች ተፎካካሪ ለመሆን ምን ይጠበቅባቸዋል?
በኢትዮጵያ የባንክ ገበያ መሳተፍ የሚፈልጉ የውጭ ባንኮች ከትናንት ጀምሮ ማመልቻቸውን ለብሔራዊ ባንክ እንዲያቀርቡ ተፈቅዶላቸዋል፡፡ ባንኮቹ የኢትዮጵያን ገበያ ሲቀላቀሉ ማሟላት ያለባቸውን ዝርዝር መስፈርት የያዘ...
Jun 271 min read


ሰኔ 20 2017 - የትራንስፖርት እና ሎጂስቲክ ሚኒስቴር፤ በሪፖርቱ ላይ የታዓማኒነት ጥያቄ ከፓርላማው ቀረበበት፡፡
የትራንስፖርት እና ሎጂስቲክ ሚኒስቴር ባለፉት 11 ወራት 960 ሚሊዮን ህዝብ ማጓጓዙን ቢናገርም፤ በሪፖርቱ ላይ የታዓማኒነት ጥያቄ ከፓርላማው ቀረበበት፡፡ ሚኒስትሩ በበኩላቸው ‹‹ከአቅም በላይ በሆኑ ቦታዎች ላይ ነው...
Jun 272 min read


ሰኔ 19 2017 - የባህር ማዶ ወሬዎች
#ኬንያ ኬንያን ትናንት ሲንጣት የዋለ የፀረ መንግስት የተቃውሞ ሰልፍ ባስከተለው ግጭት በጥቂቱ የ8 ሰዎች ሕይወት ተቀጠፈ ተባለ፡፡ በመዲናይቱ ናይሮቢ እና በተለያዩ የኬኒያ ከተሞች የተቃውሞ ሰልፎች እንደተደረጉ ቢቢሲ...
Jun 262 min read
ሰኔ 19 2017 - ከአዲስ አበባ ወደ ጎጃም መውጫ መንገድ በሱሉልታ ፍተሻ ጣቢያ ከመድረሱ በፊት በደረሰ የመኪና አደጋ ጉዳት ደርሷል
ከአዲስ አበባ ወደ ጎጃም መውጫ መንገድ በሱሉልታ ፍተሻ ጣቢያ ከመድረሱ በፊት በደረሰ የመኪና አደጋ ጉዳት ደርሷል፡፡ የጉዳቱ መጠንና ዓይነት እስካሁን አልታወቀም፡፡ አደጋው የደረሰው ከባድ ጭነት ተጭኖ ይጓዝ የነበረው...
Jun 261 min read


ሰኔ 19 2017 - የደረቅ ቆሻሻ አያያዝ እና አወጋገድ አዋጅ የተሰጠው የ6 ወር የሽግግር ጊዜ፤ ከ5 እስከ 7 ዓመት እንዲራዘም ተጠየቀ
በቅርቡ በህዝብ እንደራሴዎች ምክር ቤት የፀደቀው የደረቅ ቆሻሻ አያያዝ እና አወጋገድ አዋጅ የተሰጠው የ6 ወር የሽግግር ጊዜ፤ ከ5 እስከ 7 ዓመት እንዲራዘም ተጠየቀ። ይህን የጠየቀው የኢትዮጵያ ፕላስቲክና ጎማ...
Jun 262 min read


ሰኔ 19 2017 - የውጭ ሀገር ስራ ስምሪት ረቂቅ አዋጅ ኤጀንሲዎችን እንደ ወንጀለኛ የሚያይ ነው በሚል የሰላ ትችት ቀረበበት
የውጭ ሀገር ስራ ስምሪት ረቂቅ አዋጅ አገናኝ ኤጀንሲዎችን እንደ ወንጀለኛ የሚያይ እና ተቆጣጣሪው መንግስት በገበያው ላይ ከግሎች ጋር ገበያን እንዲሻማ የሚያደርግ ነው በሚል የሰላ ትችት ቀረበበት፡፡ በረቂቅ አዋጁ...
Jun 262 min read


ሰኔ 18 2017 - በአዲስ አበባ የነዳጅ ምርት በመደበቅ እጥረት እንዲፈጠር አድርገዋል የተባሉ 3 የነዳጅ ማደያዎች ታሽገዋል፤ ሰራተኞቹም በፖሊስ ቁጥጥር ስር መዋላቸው ተሰማ
በአዲስ አበባ የነዳጅ ምርት በመደበቅ እጥረት እንዲፈጠር አድርገዋል የተባሉ 3 የነዳጅ ማደያዎች ታሽገዋል፤ ሰራተኞቹም በፖሊስ ቁጥጥር ስር መዋላቸው ተሰማ፡፡ በከተማዋ በቂ የነዳጅ አቅርቦት አለም ተብሏል፡፡ በአዲስ...
Jun 261 min read


ሰኔ 18 2017 - የፌዴራል የመንግስት ንብረት የሆኑ 37 ባለ አንድና ሁለት ወለል ህንፃዎችን የማይመለከተው ተቋም ኪራይ እየሰበሰበባቸው ነው ተባለ፡፡
የፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን የፌዴራል መንግስት የሆኑ የኪራይ ቤቶችን የማስተዳደር ስልጣን ቢኖረውም በድሬዳዋ ከተማ ያሉ 37 ህንፃዎችን እና አንድ መጋዘን ግን እያስተዳደራቸው አይደለም ተብሏል፡፡ የፌዴራል ዋና ኦዲተር...
Jun 251 min read


ሰኔ 18 2017 - በምርት እና ፍላጎት አለመጣጣም ምክንያት አንድ እንቁላል እስከ 25 ብር እንዲሸጥ እድል ፈጥሯል ተብሏል
በዶሮ እርባታ ላይ የተሰማሩ ትናንሽ አርቢሮች ከዘርፉ መውጣታቸው ለእንቁላል መወደድ ምክንያት ሆኗል ተባለ። አርቢዎቹ ከዘርፉ እንዲወጡ ያስገደዳቸውም የመኖ ዋጋ ውድነት እንደሆነ ሰምተናል። መኖ አቅራቢ ፋብሪካዎችም...
Jun 251 min read


ሰኔ 18 2017 - ምጣኔ ሐብት - የማክሮ ኢኮኖሚ ስርዓት ለውጡ
#ምጣኔ_ሐብት የኢትዮጵያ የውጭ ምንዛሪ ገበያው፤ ሽያጭ ልዋጩ በሶስት የተከፈለ ነው። አንደኛው መደበኛው በባንኮች የሚከናወነው የየእለት ምንዛሪ ገበያ ነው። ሁለተኛው ፍቃድ ያገኙት ስድስቱ የግል የውጭ ምንዛሪ ገዥ እና...
Jun 251 min read


ሰኔ 18 2017 - ኢትዮጵያ በህገ ወጥ የቁም እንስሳት ንግድ በወር 19 ሚሊየን ዶላር ያህል እንደምታጣ ጥናቱ አሳይቷል
የኢትዮጵያ የቁም እንስሳት የወጪ ንግድ በርካታ ችግሮች ያሉበት እንደሆነ ተደጋግሞ ይነሳል። ኮንትሮባንድ፣ የግብይት ስርአቱ ደካማ መሆን፣ የእንስሳት ማቆያ ቦታዎች በበቂ መጠን አለመኖር እንዲሁም የህክምና እና የዕርድ...
Jun 252 min read


ሰኔ 18 2017 - በ2017 የትምህርት ዘመን 8ኛ ክፍልከተፈተኑ 168 የልዩ ፍላጎት ተማሪዎች ውስጥ 151ዱ ወደ ቀጣዩ የትምህርት እርከን መሸጋገራቸውን ቢሮው በመግለጫው ተናግሯል
በአዲስ አበባ ከተማ የ8ኛ ክፍል ከተማ አቀፍ ፈተና ከወሰዱ ከ70,000 በላይ ተማሪዎች ከ62,000 በላይ ወደ ቀጣዩ የትምህርት እርከን አልፈዋል ተባለ። በከተማዋ ያሉ የ8ኛ ክፍል ተማሪዎች ሰኔ 3 እና 4 ቀን...
Jun 251 min read


ሰኔ 18 2017 - የአደጋ ስጋት ስራ አመራር ኮሚሽን መንግስትን ከ9 ቢሊየን ብር በላይ ተጨማሪ ወጭ እንዲያወጣ አድርጓል ተባለ
የኢትዮጵያ አደጋ ስጋት ስራ አመራር ኮሚሽን የእርዳታ ማከማቻ መጋዘኖች ግንባታ በታቀደው ጊዜ ባለማለቁ መንግስትን ከ9 ቢሊየን ብር በላይ ተጨማሪ ወጭ እንዲያወጣ አድርጓል ተባለ፡፡ በተለያዩ የመጠለያ ጣቢያዎች ላሉ...
Jun 252 min read


ሰኔ 18 2017 - የፌዴራል ዋና ኦዲተር የተቋማትን ሪፖርት ሲያቀርብ የኦዲት ተደራጊ መ/ቤቶች ኃላፊዎች አለመገኘታቸው ጥያቄ ተነሳበት
የፌዴራል ዋና ኦዲተር መስሪያ ቤት የተቋማትን ሪፖርት ሲያቀርብ የኦዲት ተደራጊ መስሪያ ቤቶች ኃላፊዎች የመገኝት ሃላፊነት እያለባቸው አለመገኘታቸው በፓርላማ አባላት ዘንድ ጥያቄ ተነሳበት፡፡ እንዲህ ያለው ነገር...
Jun 252 min read


ሰኔ 17 2017 - ከ23 ቢሊየን ብር በላይ በህግና መመሪያ ውጪ ወጭ ያደረጉ መ/ቤቶች 86 በመቶውን አሁንም ለመንግስት አልመለሱም ተባለ
ባለፈው ዓመትና ከዚያም በፊት በፌዴራል ዋና ኦዲተር መ/ቤት በተካሄደ የሂሳብ ምርመራ በድምሩ ከ23 ቢሊየን ብር በላይ በህግና መመሪያ ውጪ ወጭ ያደረጉ መ/ቤቶች 86 በመቶውን አሁንም ለመንግስት አልመለሱም ተባለ፡፡...
Jun 241 min read


ሰኔ 17 2017 - የባህር ማዶ ወሬዎች
#እስራኤል_ኢራን እስራኤል ኢራንን በተኩስ አቁም ጣሽነት ከሰሰቻት፡፡ የእስራኤሉ የመከላከያ ሚኒስትር እስራኤል ካትዝ የተኩስ አቁም ከተደረገ በኋላ ኢራን ሚሳየሎች ተኩሳብናለች ማለታቸው አልጀዚራ ፅፏል፡፡ እሳቸውም...
Jun 242 min read


ሰኔ 17 2017 - የ7 ዓመት ታዳጊ በመኖሪያ ጊቢ ውስጥ ባለ የፍሳሽ ማጠራቀሚያ ታንከር ውስጥ ወድቆ ሕይወቱ አለፈ
ትናንት ከሰዓት በኋላ በንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ የ7 ዓመት ታዳጊ በመኖሪያ ጊቢ ውስጥ ባለ የፍሳሽ ማጠራቀሚያ ታንከር ውስጥ ወድቆ ሕይወቱ አለፈ፡፡ ከአዲስ አበባ እሳትና አደጋ ስጋት ስራ አመራር ኮሚሽን...
Jun 241 min read


ሰኔ 17 2017 - የኢንጂነር አልቤርቶ ቫርኔሮ የቀብር ስነ ስርዓት በዛሬው እለት በጣሊያን ሀገር ተፈፀመ
ለአዲስ አበባ ምልክት የሆኑ ህንፃዎችን በማነፅ የሚታወቁት ኢንጂነር አልቤርቶ ቫርኔሮ የቀብር ስነ ስርዓት በዛሬው እለት በጣሊያን ሀገር ተፈፀመ። ለኢንጂነር ቫርኔሮ ዛሬ በአዲስ አበባ ለገሃር አካበቢ በሚገኘው...
Jun 241 min read


ሰኔ 17 2017 - የመሶብ የአንድ ማዕከል አገልግሎት ከመጪው አዲስ ዓመት ጀምሮ በሁሉም ክልሎች ይተገበራል ተባለ
ኢትዮጵያ የቀለጠፈ የመንግስት አገልግሎቶችን እንድሰጥ ያስችለኛል ያለችውን የመሶብ የአንድ ማዕከል አገልግሎት ከመጪው መስከረም 2018ዓ.ም ጀምሮ በመላው ሃገሪቱ አሰፋዋለሁ ስትል በ10ኛው የአፍሪካ የመንግስት...
Jun 242 min read
ፕሮግራሞች
bottom of page








