top of page


ሰኔ 6 2017 - በኮሜሳ የዳኞች ሹመት ዙሪያ የቀረበው ክርክር ውሳኔ እስኪያገኝ ድረስ በስራቸው ላይ ለመቆየት በሙሉ ድምፅ መስማማታቸው ተሰማ
በኮሜሳ የዳኞች ሹመት ዙሪያ በኢትዮጵያዊው ጠበቃ በቀረበ ክስ ምክንያት የስራ ጊዜያቸው ያበቃ ዳኞች፤ የቀረበው ክርክር ውሳኔ እስኪያገኝ ድረስ በስራቸው ላይ ለመቆየት በሙሉ ድምፅ መስማማታቸው ተሰማ። የኮሜሳ ፍርድ ቤት...
Jun 131 min read


ሰኔ 6 2017 - ለተቀጣሪ ሠራተኞች የላይኛው ጣሪያ ተብሎ የሚከፈለው 10,900 ብር ደመወዝ አሁን ባለው የኑሮ ሁኔታ፣ የዝቅተኛው ሰራተኛ መነሻ ክፍያ መሆን ነበረበት ተባለ።
ለተቀጣሪ ሠራተኞች የላይኛው ጣሪያ ተብሎ የሚከፈለው 10,900 ብር ደመወዝ አሁን ባለው የኑሮ ሁኔታ፣ የዝቅተኛው ሰራተኛ መነሻ ክፍያ መሆን ነበረበት ተባለ። ግብራቸውን በአግባቡ የማይከፍሉ ብዙ በመሆናቸውና የግብር...
Jun 132 min read


ሰኔ 6 2017 - ለመጪው ረቂቅ በጀት አዲስ አበባ ለመጀመሪያ ጊዜ በጀት ሳይደለደልላት ቀርቷል
ለመጪው በጀት ዓመት ለክልሎች መደገፊያ ከተያዘው በጀት ከፍተኛውን የሚይዘው ኦሮሚያ ሲሆን ከ108.4 ቢሊየን ብር በላይ ተመድቦለታል፡፡ #አዲስ_አበባ በረቂቅ በጀቱ ለመጀመሪያ ጊዜ በጀት ሳይደለደልላት ቀርቷል፡፡...
Jun 131 min read


ሰኔ 6 2017 - አዲሱ የውጭ ሀገር ስራ ስምሪት ረቂቅ አዋጅ አስገዳጅ የትምህርት ደረጃን አያስቀምጥም
አዲሱ የውጭ ሀገር ስራ ስምሪት ረቂቅ አዋጅ አስገዳጅ የትምህርት ደረጃን አያስቀምጥም በስራ ላይ ያለው አዋጅ ግን ቢያንስ 8ኛ ክፍልን አስገዳጅ ያደረገ ነበር ተብሏል፡፡ በትናንትናው ዕለት ፓርላማው ለሰው ሃብት ልማት፣...
Jun 131 min read


ሰኔ 6 2017 - የስራና ክህሎት ሚኒስቴር ዝግ አድርጎት የነበረውን፤ የኩዌት የውጭ ሃገር የስራ ስምሪት ተጀመረ
የስራና ክህሎት ሚኒስቴር ዝግ አድርጎት የነበረውን፤ የኩዌት የውጭ ሃገር የስራ ስምሪት ተጀመረ፡፡ ከዚህ ቀደም አስፈላጊ የሚባለውን ስልጠና አጠናቅቀውና በግላቸውም ቢሆን የስራ ስምሪቱን ያገኙ ወጣቶች መሄድ አልቻልንም...
Jun 131 min read


ሰኔ 6 2017 - የገቢ ግብር አዋጅ ተሻሽሎ ረቂቅ ተሰናድቶለታል
የገቢ ግብር አዋጅ ተሻሽሎ ረቂቅ ተሰናድቶለታል፡፡ ደመወዝተኛውን በተመለከተ ምን ያህል ደመወዝ ላይ፤ መንግስት ምን ያህል በመቶ ግብር ይቁረጥ የሚለው በረቂቁ ላይ አልሰፈረም፡፡ ለውይይትም ክፍት ሆኗል፡፡ ይሁንና...
Jun 131 min read


ሰኔ 6 2017 - የእስራኤል ጦር በኢራን ላይ ከባድ ድብደባ ፈፅሜያለሁ አለ
የእስራኤል ጦር በኢራን ላይ ከባድ ድብደባ ፈፅሜያለሁ አለ፡፡ ጦሩ ድብደባዬ በኢራን የኒኩሊየር ተቋማት ላይ ያነጣጠረ ነው ማለቱን ቢቢሲ ፅፏል፡፡ አብዮታዊ ዘብ የተሰኘው የኢራን የጦር ክፍል አዛዥን ሁሴን ሰላምን...
Jun 131 min read


ሰኔ 5 2017 - የሃይማኖት አባቶች ተሰሚነት ያጣነው ሃይማኖትን ከፖለቲካ ፖለቲካን ከሃይማኖት ስለምንቀላቅል ነው፡- አቡነ አብርሃም
በግጭት ውስጥ ያሉ አካላት ከመጣፋፋት ይልቅ ወደ ሰላም እንዲመጡ የሃይማኖት አባቶች ተማፅነዋል፡፡ በኢትዮጵያ በተለያዩ ጊዜያት የተደረጉ የእርስ በእርስ ጦርነቶችና ግጭቶች በሰላም እንዲፈቱ ጥሪያቸውን የሚያቀርቡት...
Jun 121 min read
ሰኔ 5 2017 - በሰላም እጦት ምክንያት ከኦሮሚያ ክልል ተፈናቅለው በደቡብ ወሎ ዞን ገራዶ አካባቢ ተጠልለው የነበሩ ተፈናቃዮች በድንገት መኖሪያችን እየፈረሰ ነው እኛም ለዳግም መፈናቀል ልንዳረግ ነው ሲሉ ቅሬታ አቀረቡ
የደሴ ከተማ አስተዳደር በበኩሉ እስካሁን ልቀቁ እንዳልተባሉና መፍትሄ ሳያገኝ እንደማያስነሳቸው ተናግሯል፡፡ በኦሮሚያ ክልል ሆሮ ጉዱሩ አካባቢ በነበረ የሰላም እጦት ምክንያት ቀያቸውን ለቀው የወጡ ከ700 በላይ የሚሆኑ...
Jun 121 min read


ሰኔ 5 2017 - ዛሬ በምክር ቤት ሹመታቸው የፀደቀላቸው የምርጫ ቦርድ የስራ ሀላፊዎች ቀጣዩን ምርጫ ፍትሃዊ ና ታዓማኒ ለማድረግ እንዲሰሩ ተጠየቁ
የህዝብ እንደራሴዎች ምክር ቤት ዛሬ በካሄደው መደበኛ ጉባኤው ከ2011 ዓ.ም ጀምሮ የፌዴራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት ምክትል ፕሬዘዳንት ሆነው ሲገለግሉ የቆዩትን አቶ ተስፋዬ ንዋይን የብሄራዊ ምርጫ ቦርድ ምክትል...
Jun 121 min read


ሰኔ 5 2017- ወደ እንግሊዝ ለንደን ለማምራት የተነሳ የህንድ የመንገዶች አውሮፕላን ተከሰከሰ
242 ሰዎችን ያሳፈረው አውሮፕላን የተከሰከሰው ከአህመድአባድ ኤርፖርት እንደተነሳ ወዲያውኑ እንደሆነ ቢቢሲ ፅፏል፡፡ አውሮፕላኑ በተከሰከሰበት ስፍራ ከባድ ጭስ እየተትጎለጎለ ነው ተብሏል፡፡ የወደቀው አውሮፕላን ቦይንግ...
Jun 121 min read


ሰኔ 5 2017 - በግብይት ወቅት ከ 10 ሺህ ብር በላይ ጥሬ ገንዘብን መጠቀም፣ለከፋዩ በወጪነት፣ለተቀባዩ ደግሞ አስተዳደራዊ ቅጣት እንዲጣልበት ያደርጋል ተባለ
አዲሱ የገቢ ግብር አዋጅ ሲጸድቅ ከ10,000 ብር በላይ ግብይትን በጥሬ ገንዘብ መፈጸም የሚያስቀጣ ይሆናል ተብሏል። ረቂቅ አዋጁ ላይ ሃሳብ ለማዋጣት ከተሳተፉ ባለሙያዎች የተወሰኑት ተግባራዊ ይደረጋል በተባለው አሰራር...
Jun 121 min read


ሰኔ 5 2017 - ለኢትዮጵያ የልብ ህሙማን ህጻናት መርጃ ማዕከል በአይነቱ የመጀመሪያ የሆነና ለበርካታ ህፃናት የህክምና አገልግሎት ለመስጠት ያስችላል የተባለ የልብ ህክምና መሳሪያ ተበረከተ
የልብ ቀዶ ህክምናን ጨምሮ ሁሉንም የልብ ህክምናዎች በነፃ የሚሰጠው የኢትዮጵያ የልብ ህሙማን ህጻናት መርጃ ማዕከል አገልግሎቶችን የሚሰጠው ከሚሰበስበው እርዳታ ከሀገር በቀልና ዓለም አቀፍ ተቋማት በሚደረግለት ድጋፍ...
Jun 121 min read


የባህር ማዶ ወሬዎች - ሰኔ 5 2017
የሊባኖስ የቀድሞ የኢኮኖሚ ሚኒስትር አሚን ሰላም በምዝበራ ምክንያት ተይዘው ታሰሩ፡፡ አሚን ሰላም ተይዘው የታሰሩት በሀላፊነት ላይ እያሉ ለሚኒስቴር መስሪያ ቤቱ የተመደበን ገንዘብ ለግል ጥቅማቸው አውለዋል ተብለው...
Jun 122 min read


ሰኔ 5 2017 - ቴክኖሎጂን ተጠቅመው በትምህርት ላይ መፍትሔ ያመጡ ስራ ፈጣሪዎች ከፋይናንስ ተቋማት ፣ከቴክኖሎጂ አቅራቢዎች እና ሌሎች ተቋማትና ግለሰቦች ጋር የተገናኙበት መድረክ ከትላንት ጀምሮ በሸራተን አዲስ ሆቴል እየተካሄ ነው።
በዚህ ዝግጅት ላይ ለትምህርት በቴክኖሎጂ የታገዘ መፍትሔ ይዘው የቀረቡ 11 ስራ ፈጣሪዎች ቀርበዋል። እነዚህ ስራ ፈጣሪዎች "Reach for change" በተባለ አለም አቀፍ ግብረ ሰናይ ድርጅት ለ1 ዓመት ያህል...
Jun 121 min read


ሰኔ 5 2017 - በስራቸው ጠባይ ምክንያት ለአእምሮ ቁስለት የሚዳረጉ ጋዜጠኞች እንዳሉ ተጠቆመ
ለአእምሮ የሚከብዱ ዘገባዎችን የሚሰሩ በተለይም ጦርነቶችን የሚዘግቡ፣የአእምሮ ጤና ተጎጂዎችን፣የአስገድዶ መድፈር እንዲሁም ከባድ የወንጀል ዘገባዎችን የሚሰሩ ጋዜጠኞች ለዚህ ሰለባ ናቸው ተብሏል፡፡ በባለሙያዎቹ አጠራር...
Jun 121 min read


ሰኔ 4 2017 - የኢትዮጵያ ስታትስቲክስ አገልግሎት ግሽበትን በተመለከተ የሚያውጣው ሪፖርት ካለው የኑሮ ውድነት ጋር የማይጣጣም ስለሆነ በአግባቡ እንዲታይ የምክር ቤት አባል ጠየቁ፡፡የገንዘብ ሚኒስቴር በበኩሉ የተቋሙ መረጃ ታማኝ ነው ብሏል፡፡
በህዝብ እንደራሴዎች ምክር ቤት የኢዜማ አባል የሆኑት ዶ/ር አብርሃም በርታ ህዝቡ በኑሮ ወድነቱ እየተቸገረ እንደሆነ ተናግረው በተለይ የኢትዮጵያ ስታትስቲክስ አገልግሎት የሚያወጣው መረጃ በደንብ ቢታይ ሲሉ ጠይቀዋል፡፡...
Jun 111 min read


ሰኔ 4 2017 - መንግስት የነዳጅ ሽያጭ ላይ 15 በመቶ የተጨማሪ እሴት ታክስ ማስከፈል ሊጀምር ነው፡፡
ከመጭው ሐምሌ ወር ጀምሮ የነዳጅ ግብይትን በአለም አቀፉ ዋጋ መሰረት ይሆናል ተብሎም ይጠበቃል፡፡ ላለፉት ወራት ቀስ በቀስ የነዳጅ ድጎማን እያነሳ ያለው መንግስት ሙሉ በሙሉ ድጎማውን ከማቆም ባሻገር ተጨማሪ እሴት...
Jun 111 min read


ሰኔ 4 2017 - በምርጫ ቦርድ ከፖለቲካ ፓርቲነት የተሰረዘው ህወሃት እና የፌዴራሉ መንግስት ግንኙነት ከዚህ በኋላ ምን መልክ ሊይዝ ይችላል?
ከሃምሳ ዓመት በላይ በኢትዮጵያ ፖለቲካ ውስጥ የጎላ ሚና ይዞ የቆየው ህዝባዊ ወያነ ሃርነት ትግራይ / ህወሐት / በኢትዮጵያ ብሄራዊ ምርጫ ቦርድ ከፖለቲካ ፓርቲነት ተሰርዟል። ቦርዱ ህወሃትን ከፖለቲካ ፓርቲነት...
Jun 112 min read


ሰኔ 3 2017 - ኢትዮጵያ ለጸጥታ ተቋማት ከፍተኛ በጀት እንደማትመድብ የገንዘብ ሚኒስትሩ አቶ አህመድ ሺዴ ተናገሩ፡፡
ሚኒስትሩ ይህን የተናገሩት የፌዴራል መንግስት ከአንድ ወር በኋላ ለሚጀምረው የ2018 በጀት ዓመት በቀረበው የ1 ነጥብ 93 ትሪሊዮን ብር በጀት ላይ ለመወያየት በምክር ቤት በተገኙበት ወቅት ነው ፡፡ የምክር ቤት አባሉ...
Jun 102 min read


ሰኔ 3 2017- በአገር ውስጥ የመድኃኒት ምርት መኖሩ ቢነግርም ለተቋማት የሚከፋፈሉ መድኃኒቶች በቂ ናቸው ቢባሉም አሁንም የአንዳንድ መድሃኒት አቅርቦት ችግር እንዳለ ተጠቃሚዎች ይናገራሉ፡፡
የኢትዮጵያ መድኃኒት አቅራቢ አገልግሎት በበኩሉ ይህንን ለማስቀረት ከመንግስት የጤና ተቋማት በተጨማሪ ለግሎቹም የማቀርብበትን አሰራር ዘርግቻለሁ ብሏል፡፡ በመንግስት የጤና ተቋማት ላይ በብዛት የሚገኙ ነገር ግን በግል...
Jun 101 min read
ፕሮግራሞች
bottom of page








