top of page


ሐምሌ 17 2017 - በኢትዮ ቴሌኮም ''ዘመን ገበያ'' በ3 ወር ውስጥ 15 ሚሊየን ብር ግብይት ተካሂዷል ተባለ
ኢትዮ ቴሌኮም በቅርቡ ወደ ገበያ ባስገባው በዘመን ገበያ በ3 ወር ውስጥ ብቻ 15 ሚሊየን ብር ግብይት ተካሂዷል ተባለ። ይህ የተሰማው ኩባንያው የዓመቱን ሪፖርት ለጋዜጠኞች በተናገረበት ወቅት ነው። ኩባንያው ዘመን...
Jul 24, 20251 min read


ሐምሌ 17 2017 - ብርሃንን የመለየት ችግርን ለማስተካከል ያለመ የዓይን ቀዶ ህክምና ማዕከል በኢትዮጵያ ስራ ጀመረ
በኢትዮጵያ የአይን ህክምና ታሪክ ውስጥ የመጀመሪያው ነው የተባለለት ብርሃንን የመለየት ችግርን ለማስተካከል ያለመ የዓይን ቀዶ ህክምና ( #Refractive_Surgery ) ማዕከል ስራ ጀመረ። ማዕከሉን የከፈተው ብሩህ...
Jul 24, 20251 min read


ሐምሌ 16 2017 - የኢትዮጵያ ቅርሶች ከሀገር ሲወጡ ባለቤታቸው ስለሚቀየር ለማስመለስ አስቸጋሪ አንደሆነ ተነግሯል
ኢትዮጵያ ሥልጣኔዋን የሚያስረዱላት፣ ታሪኳን የሚናገሩለት ጥንታዊ ቅርሶቿ መላና ብልሃት እየተበጀላቸው እንዲሁም በወረራ ተወስደው በተለያዩ የዓለም ክፍሎች ይገኛሉ፡፡ ቅርሶቹን ለማስመለስ ጥረት ሲደረግ ቢታይም አሁንም...
Jul 23, 20251 min read


ሐምሌ 16 2017 - የሰላም እጦት በነበሩባቸው ክልሎች፤ የ2017 ትምህርት ዘመን እንዴት አለፈ?
የተገባደደው የትምህርት ዘመን በሚሊየን የሚቆጠሩ ተማሪዎች ወደ ትምህርት ገበታቸው ያልተቀላቀሉበት፣ ተማሪዎች አንድ መፀሀፍ ለ19 እየተጠቀሙ እንዲማሩ የተገደዱበት፣ በጦርነት የወደሙ ትምህርት ቤቶች ተመልሰው...
Jul 23, 20251 min read


ሐምሌ 16 2017 - ''127,000 የህብረት ስራ ማህበራት አሉ ተብሎ የነበረ ቢሆንም፤ በስራ የተገኙት ግን ወደ 89,000 አካባቢ ናቸው''
ዛሬ ላይ በኢትዮጵያ የሚገኙ አብዛኞቹ የህብረት ስራ ማህበራት ከብዙ ዓመታት በፊት መቶ ብር እና ከዚያ በታች በሆኑ ትናንሽ የግለሰቦች የገንዘብ መዋጮ የተቋቋሙ ናቸው። ተግባራቸው እንደ ተደራጁበት ዓላማ ቢለያይም...
Jul 23, 20251 min read


ሐምሌ 16 2017 - ከ10 ዓመት በፊት 1.7 ቢሊየን ዶላር የተመደበለት የአዋሽ ወልድያ ሃራ ገበያ የባቡር ፕሮጀክት ጉዳቱ ተጠንቶ ተለይቷል ተባለ
ኢትዮጵያን ከጅቡቲ ወደብ ጋር ያገናኛል የተባለው በቱርኩ ያፒ መርከዚ ተቋራጭ ከ10 ዓመት በፊት 1.7 ቢሊየን ዶላር የተመደበለት የአዋሽ ወልድያ ሃራ ገበያ የባቡር ፕሮጀክት ጉዳቱ ተጠንቶ ተለይቷል ተባለ። በሰሜኑ...
Jul 23, 20251 min read


ሐምሌ 16 2017 - የሚሊኒየም አዳራሽ አሁን ካለበት ደረጃው ተሻሽሎ እንደ አዲስ ሊገነባ ነው ተባለ።
በኢትዮዽያ ግዙፉ አዳራሽ ባለፈው ሰኔ ወር 2017 ዓ.ም ምሽት ያጋጠመው የእሳት አደጋ መነሻ ምክንያትም በሚመለከተው አካል እየተጣራ ነው፤ ጊዜው ሲደርስ ይፋ ይደረጋል ተብሏል። የሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ በሰጠው...
Jul 23, 20251 min read


ሐምሌ 15 2017 - የውጪ ሀገራት ወሬዎች
#ዩክሬይን_እና_ሩሲያ ዩክሬይን እና ሩሲያ ወደ ሰላም ንግገራቸው ሊመለሱ ነው፡፡ ሁለቱ አገሮች ወደ ሰላም ንግግራቸው እንደሚመለሱ የዩክሬይኑ ፕሬዘዳንት ቮሎድሚር ዜሌንስኪ መናገራቸውን ቢቢሲ ፅፏል፡፡ የሰላም ንግግሩ...
Jul 22, 20252 min read


ሐምሌ 15 2017 - የህዳሴ ግድብ ግንባታ ቢጠናቀቅም፤ የገንዘብ ማሰባሰብ ስራውን እንደሚቀጥል የማስተባበሪያ ፕሮጀክት ፅ/ቤቱ ተናገረ፡፡
የታላቁ ህዳሴ ግድብ ግንባታ ቢጠናቀቅም፤ የገንዘብ ማሰባሰብ ስራውን እንደሚቀጥል የግድቡ ማስተባበሪያ የፕሮጀክት ፅህፈት ቤት ተናገረ፡፡ ከዚህ በኋላ ህዝቡ የሚያደርገው የገንዘብ ድጋፍ ለኤሌክትሪክ ማሰራጫ መስመር...
Jul 22, 20251 min read


ሐምሌ 15 2017 - ''1 ዓመት የሞላው ጥብቅ የገንዘብ ፖሊሲ፤ እስካሁን በመሰረታዊ መልኩ የዋጋ ግሽበቱን አላስተካከለውም'' የብሔራዊ ባንክ ገዥ ማሞ ምህረቱ
ኢትዮዽያ የወሰደችው 1 ዓመት የሞላው ጥብቅ የገንዘብ ፖሊሲ፤ እስካሁን ድረስ በመሰረታዊ መልኩ የዋጋ ግሽበቱን አላስተካከለውም ተባለ። ይህን ያሉት የኢትዮዽያ ብሔራዊ ባንክ ገዥ ማሞ ምህረቱ ናቸው። እሳቸው አያይዘውም...
Jul 22, 20252 min read


ሐምሌ 15 2017 - አዲስ አበባ፤ ከቡራዩ እስከ አንቆርጫ ዙሪያዋን የከበባትን የባህርዛፍ ደን አንስታ በሀገር በቀል ዛፎች ለመተካት አስባለች
አዲስ አበባ፤ ከቡራዩ እስከ አንቆርጫ ዙሪያዋን የከበባትን የ #ባህርዛፍ ደን አንስታ በሀገር በቀል ዛፎች ለመተካት አስባለች። በቀን እስከ 200 ሊትር ውሃ የሚጠቀመው የባህር ዛፍ ተክል የከተማውን የውሃ ምንጭ...
Jul 22, 20251 min read


ሐምሌ 15 2017 - ‘’ግድቡ ከኢትዮጵያ መንግስትና ህዝብ ውጪ ‘እኔ ነኝ የገነባሁት’ የሚል አካል ማስረጃ ያቅርብ’’
ታላቁ የህዳሴ ግድብ በመንግስትና በህዝብ ገንዘብ መገንባቱን የግድቡ ማስተባበሪያ ፕሮጀክት ፅ/ቤት ማረጋገጫ ሰጠ፡፡ ''ግድቡ በእኔ ገንዘብ ነው የተገነባው የሚል ሌላ አካል ካለ ማስረጃ ያቅርብ'' ሲል ፅ/ቤቱ...
Jul 22, 20252 min read


ሐምሌ 15 2017 - ጉዳያችን - የዘረመል ምህንድስና
በዘረመል ምህንድስና ( #GMO ) የተሻሻለ ዘርን መጠቀም ለኢትዮጵያ ግብርና ጠቃሚ ነው ወይስ ጎጂ የሚለው ጥያቄ ዛሬም ያከራክራል። ኢትዮጵያ ለተወሰኑት ዘሮች ይሁንታ ሰጥታ ብትጀምረውም ክርክሩ ግን እንዳለ ነው።...
Jul 22, 20251 min read


ሐምሌ 15 2017 - ዶናልድ ትራምፕ ባለፈው መጋቢት ወር ኢትዮጵያን ጨምሮ ወደ ሀገራቸው ምርቶቻቸውን በሚልኩ 100 ሀገራት ላይ የጣሉት ታሪፍ
የአሜሪካው ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ ባለፈው መጋቢት ወር ኢትዮጵያን ጨምሮ ወደ ሀገራቸው ምርቶቻቸውን በሚልኩ 100 ሀገራት ላይ ታሪፍ መጣላቸው ይታወሳል። ትራምፕ በኢትዮጵያ ላይ የጣሉት የ10 በመቶ ታሪፍ ነው።...
Jul 22, 20252 min read


ሐምሌ 12 2017 - ሳንቲምፔይ ፋይናንሻል ሶሉሽንስ በኢትዮጵያ ለመጀመሪያ የሆነውን የፖስ ማሽኖችን በሀገር ቤት መገጣጠም ጀመርኩ አለ።
የዚህ ማብሰሪያ ስነ ስርዓትም በዛሬው ዕለት በሳይንስ ሙዚየም ተካሂዷል። በስነስርዓቱ ላይም የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር በለጠ ሞላ(ዶ/ር) እንዲሁም የተለያዩ የባንክ ፕሬዚዳንቶች ተገኝተዋል። የክፍያ ስርዓት...
Jul 19, 20252 min read


ሐምሌ 12 2017 - በሕግ ጥላ ሥር ያሉ ዜጎች በምክክር ሂደቱ እንዲሳተፉ ጥረት እየተደረገ መሆኑን የምክክር ኮሚሽን ተናገረ።
ኮሚሽኑ በወቅታዊ የሥራ እንቅስቃሴዎቹ ዙሪያ ዛሬ ለመገናኛ ብዙሃን መግለጫ ሰጥቷል። የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ቃል አቀባይ አቶ ጥበቡ ታደሠ በመግለጫቸው በሕግ ጥላ ሥር ያሉ ዜጎች በምክክር ሂደቱ...
Jul 19, 20251 min read


ሐምሌ 12 2017 - ''ኪን ኢትዮጵያ'' የተባለ የኪነ ጥበብ ጉዞ በተለያዩ የአለም ክፍሎች ሊዘዋወር ነው ተባለ
70 አባላት ያሉት የኪነ-ጥበብ ቡድን የኢትዮጵያ ቱሪዝም፣ የኢንቨስትመንት አማራጭና ሌሎች ሀብቶቿን ለማስተዋወቅ በማሰብ ''ኪን ኢትዮጵያ'' የተባለ የኪነ ጥበብ ጉዞ በተለያዩ የአለም ክፍሎች ሊዘዋወር ነው ተባለ፡፡...
Jul 19, 20251 min read


ሐምሌ 11 2017 - ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ፤ ከትግራይ ክልል ከተወጣጡ የህብረተሰብ ክፍል ተወካዮች ጋር በክልሉ ጉዳይ ዙሪያ መምከራቸው ተነገረ
የክልሉ ሰላም፣የተፈናቃዮች ሁኔታ፣ፖለቲካዊና ኢኮኖሚያዊ ጉዳዮች ምክክር ከተደረገባቸው ውስጥ መሆናቸው ተወርቷል። የፌዴራል መንግስት ችግሮችን በሽምግልና እና በምክክር ለመፍታት ቅድሚያ እንደሚሰጥ በተግባር አሳይተናል...
Jul 18, 20251 min read


ሐምሌ 11 2017 የውጪ ሀገራት ወሬዎች
#ብሪታንያ በብሪታንያ የመራጭ ድምፅ ሰጭዎች እድሜ ዝቅ ሊደረግ ነው፡፡ እስካሁን በአገሪቱ የሚሰራበት የመራጮች ዝቅተኛ እድሜ 18 እንደሆነ አልጀዚራ አስታውሷል፡፡ አሁን ግን የድምፅ ሰጭዎቹን እድሜ ወደ 16 አመት ዝቅ...
Jul 18, 20252 min read


ሐምሌ 11 2017 - ቅድስት ማርያም ዩኒቨርሲቲ 17ኛው ባለብዙ ዘርፍ አውደ ጥናት አካሄደ።
ዩኒቨርሲቲው በየዓመቱ በሚያካሄደው የባለብዙ ዘርፍ አውደ ጥናት ጉባኤ ላይ የሚቀርቡ የምርምር ስራዎች በሚገባ ተሰንደው ለፖሊሲ አውጪዎችና ለሌሎችም ለሚመለከታቸው አካላት እየሰጠሁ ነው ተብሏል፡፡ ባለፉት 17 ዓመታት...
Jul 18, 20251 min read


ሐምሌ 11 2017 - ለቤት ሰራተኞች ዝቅተኛ የደመወዝ ወለል እንዲቀመጥ ተጠየቀ።
የተለያዩ ጉዳዮች ላይ ጥናቶችን በመከውን ለፖሊሲ ግብዓት የሚሆኑ ሃሳቦችን የሚያቀርበው ፎረም ፎር ሶሻል ስተዲስ ( #FSS ) የተባለው የሲቪል ማህበረሰብ ድርጅት የሰራተኞቹን ጥቅም ያስከብራል ያለውን ሞዴል ህግ...
Jul 18, 20252 min read
ፕሮግራሞች
bottom of page








