top of page

ሐምሌ 15 2017 - ጉዳያችን - የዘረመል ምህንድስና

  • sheger1021fm
  • Jul 22
  • 1 min read

በዘረመል ምህንድስና ( #GMO ) የተሻሻለ ዘርን መጠቀም ለኢትዮጵያ ግብርና ጠቃሚ ነው ወይስ ጎጂ የሚለው ጥያቄ ዛሬም ያከራክራል።


ኢትዮጵያ ለተወሰኑት ዘሮች ይሁንታ ሰጥታ ብትጀምረውም ክርክሩ ግን እንዳለ ነው።


በዚህ ሀሳብ ዙሪያ የኢትዮጵያ ሳይንሰ አካዳሚ ባሰናዳው ዝግጅት ጉዳዩ ብዙ ተብሎበታል።


በሁለቱም ወገን ከተነሱ ሀሳቦች ከፊሉን መጥነን እናቀርባለን።

ree

ፀደቀ አባተ(ዶ/ር) ሆም ግሮውን ቪዥን በተባለ ተቋም የሚሰሩ አንጋፋ የዘርፉ ተመራማሪ ናቸው።

ጥልዬ ፈይሳ(ፕ/ር) የባዮ ቴክኖሎጂና ሞሊኪዩላር ፕላንት ብሪዲንግ ተመራማሪ ናቸው።


በጉዳዩ ላይ የተለያየ ሀሳብ አላቸው፤ የእነሱን ሀሳብ ለማድመጥ…


ቴዎድሮስ ወርቁ


የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…




Comments


Sheger App Logo
iOS Store
Google Play

    ሸገር
102.1

ሸገር ኤፍ ኤም 102.1 አዲስ የሬዲዮ አቀራረብ መላና አዲስ ቃና ይዞ የቀረበ በሀገሪቱ የሚዲያ ገበያ ላይ መሪ ሚና የሚጫወት ጣቢያ ነው፡፡

ሁሌም ከሸገር ጋር ሁኑ
ሸገር የእናንተ ነው
ኢትዮጵያ ለዘለዓለም ትኑር! 

Sheger Radio | Sheger 102.1FM  © 2025 Adey Tensae Media & Entertainment PLC.  

bottom of page