top of page

ሐምሌ 11 2017 - ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ፤ ከትግራይ ክልል ከተወጣጡ የህብረተሰብ ክፍል ተወካዮች ጋር በክልሉ ጉዳይ ዙሪያ መምከራቸው ተነገረ

  • sheger1021fm
  • Jul 18
  • 1 min read
ree
ree
ree

የክልሉ ሰላም፣የተፈናቃዮች ሁኔታ፣ፖለቲካዊና ኢኮኖሚያዊ ጉዳዮች ምክክር ከተደረገባቸው ውስጥ መሆናቸው ተወርቷል።


የፌዴራል መንግስት ችግሮችን በሽምግልና እና በምክክር ለመፍታት ቅድሚያ እንደሚሰጥ በተግባር አሳይተናል ብለዋል፡፡


ጠቅላይ ሚኒስትሩ ምክክሩን ተከትሎ በማህበራዊ ትስስር ገፃቸው በትግርኛ ቋንቋ ባጋሩት ፅሁፍ።


በዚሁ ስብሰባ ላይ የፕሪቶሪያው ስምምነት አፈፃፀም ላይ አሉ የተባሉ ጉድለቶች እንዲታረሙም ተጠይቋል ተብሏል።


ከቃላት አጠቃቀም ጀምሮ የሚታዩ ችግሮች እንዲታረሙ የትግራይ ክልል እና ህዝብም ጦርነቱ ካስከተለበት ጉዳት አገግሞ ወደ መደበኛ ህይወቱ እንዲመለስ ማድረግ በሚቻልበት መንገድ ዙሪያም መነጋገራቸውን አብራርተዋል።


የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…




Comments


Sheger App Logo
iOS Store
Google Play

    ሸገር
102.1

ሸገር ኤፍ ኤም 102.1 አዲስ የሬዲዮ አቀራረብ መላና አዲስ ቃና ይዞ የቀረበ በሀገሪቱ የሚዲያ ገበያ ላይ መሪ ሚና የሚጫወት ጣቢያ ነው፡፡

ሁሌም ከሸገር ጋር ሁኑ
ሸገር የእናንተ ነው
ኢትዮጵያ ለዘለዓለም ትኑር! 

Sheger Radio | Sheger 102.1FM  © 2025 Adey Tensae Media & Entertainment PLC.  

bottom of page