top of page


መስከረም 22 2018 - ባንኮች ከሚሰበስቡት የቁጠባ ገንዘብ ውስጥ የሚያበድሩት ወደ 24 በመቶ ከፍ ማለቱ ትርጉሙ ምንድን ነው?
ሙሉ በሙሉ ሊነሳ ይችላል ተብሎ የነበረው የባንኮች #የብድር_ጣሪያ ከነበረበት 18 በመቶ ወደ 24 በመቶ ከፍ ብሎ እንዲቀጥል ተወስኗል፡፡ ባንኮች ከሚሰበስቡት የቁጠባ ገንዘብ ውስጥ የሚያበድሩት ወደ 24 በመቶ ከፍ...
Oct 2, 20251 min read


መስከረም 22 2018 - የውጪ ሀገራት ወሬዎች
#ኒጀር_እና_ማሊ የኒጀር እና የማሊ ወታደራዊ መንግስታት በምክክር ላይ ናቸው ተባለ፡፡ የሁለቱ አገሮች ምክክር አስተናጋጅ ማሊ እንደሆነች አፍሪካ ኒውስ ፅፏል፡፡ የኒጀሩ ወታደራዊ መንግስት መሪ ጄኔራል አብዱራሂማኔ...
Oct 2, 20252 min read


አዲሱ የመንግስት ሰራተኞች የደመወዝ ስኬል።
አዲሱ የመንግስት ሰራተኞች የደመወዝ ስኬል።
Oct 2, 20251 min read


መስከረም 22 2018 -የዩሪያ ማዳበሪያ ፋብሪካ እና የጎዴ ነዳጅ ማጣሪያ ፋብሪካ ግንባታ የመሰረት ድንጋይ ተቀመጠ።
የዩሪያ ማዳበሪያ ፋብሪካ እና የጎዴ ነዳጅ ማጣሪያ ፋብሪካ ግንባታ የመሰረት ድንጋይ ተቀመጠ። የጎዴ ነዳጅ ማጣሪያ በአመት 3.5 ሚሊዮን ቶን የማምረት አቅም አለው ተብሏል። የመሰረት ድንጋዩን መቀመጥ ተከትሎ ጠቅላይ...
Oct 2, 20251 min read


መስከረም 22 2018 - ከአውሮፕላን ነዳጅ ውጭ ያሉ የነዳጅ ምርቶች የችርቻሮ መሸጫ ዋጋ ባለበት ይቀጥላል ተብሏል።
ከአውሮፕላን ነዳጅ ውጭ ያሉ የነዳጅ ምርቶች የችርቻሮ መሸጫ ዋጋ ባለበት ይቀጥላል ተብሏል። ይህንን ያለው የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር ነው። የቤንዚን፣ የነጭ ናፍጣ፣ የኬሮሲን፣ የቀላል ጥቁር ናፍጣና የከባድ...
Oct 2, 20251 min read


መስከረም 21 2018 -በአማራ ክልል ምንጃር ሸንኮራ ወረዳ አረርቲ ማርያም ቤተክርስቲያን የተሰራ ርብራብ እንጨት ተደርሞሶ የ30 ሰዎች ሕይወት አለፈ
መረጃውን የምንጃር ሸንኮራ ወረዳ ፖሊስ ጽሕፈት ቤት አዣዥ ዋና ኢንስፔክተር አሕመድ ገበየሁ ለአማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን ነግረውታል፡፡ የአደጋው ምክንያት ለቤተክርስቲያኑ ሕንጻ ግንባታ በተሠራ የእንጨት መወጣጫ ርብራብ...
Oct 1, 20251 min read


መስከረም 21 2018 - በስራ ላይ በተሰማሩ ደንብ አስከባሪዎች ላይ በተለያየ ጊዜ በሚደርስ ድብደባ ህይወታቸው ያለፈ ሰራተኞች እንዳሉ የአዲስ አበባ ደንብ ማስከበር ባለስልጣን ተናገረ
ባለስልጣኑ በአዲስ አበባ ከተማና በአካባቢዋ የደንብ ጥሰቶችን ለመቆጣጠር ተሰማርተው በሚሰሩ ደንብ አስከባሪዎች ላይ ተደጋጋሚ ድብደባ እየተፈጸመባቸው እንደሆነ ተናግሯል። በዚህም ህይወታቸው ካለፈ ሰራተኞች በተጨማሪ...
Oct 1, 20251 min read


ታሪክን የኋሊት - መስከረም 20 2018
የአሜሪካ ሴቶች የመምረጥ መብታቸውን እንዲከበርላቸው ፣ ፕሬዝዳንት ዊድሮው ዊልሰን በይፋ አቋማቸውን የገለፁት ፣ በ1911 ዓ.ም በዛሬው ቀን ነበር፡፡ ፕሬዝዳንቱ፣ ሴቶችን የሚደግፍ ንግግር ማድረጋቸውና አቋም መያዛቸው...
Sep 30, 20252 min read


መስከረም 20 2018 - የውጪ ሀገራት ወሬዎች
#አሜሪካ የአሜሪካው ፕሬዘዳንት ዶናልድ ትራምፕ የጋዛ የሰላም እቅድ በአውሮፓ እና በመካከለኛው ምስራቅ የብዙ አገሮችን ድጋፍ እያገኘ ነው ተባለ፡፡ እቅዱ ትራምፕ እና የእስራኤሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ቤኒያሚን ኔታንያሁ...
Sep 30, 20252 min read


መስከረም 20 2018 - አቢሲኒያ ባንክ በተጠናቀቀው በጀት አመት 10.1 ቢሊዮን ብር ያልተጣራ ትርፍ አገኘሁ አለ
ይህም ካለፈው የሒሳብ ዓመት የ91.4 በመቶ ጭማሬ ማሳየቱን ተናግሯል። አቢሲኒያ ባንክ ይህንን የተናገረው 29ኛ የባለአክስዮኖች መደበኛ ጠቅላላ ጉባዔ ላይ ነው። በተጠናቀቀው የሒሳብ አመት ባንኩ ያገኘው የውጭ ምንዛሬ...
Sep 30, 20251 min read


መስከረም 19 2018 - የውጪ ሀገራት ወሬዎች
#ሱዳን የሱዳኑ ጠቅላይ ሚኒስትር ካሚል ኢድሪስ የአለም ማህበረሰብ RSFን በአሸባሪነት ይፈረጅልን አሉ፡፡ በሌተና ጄኔራል ሞሐመድ ሐምዳን ዳጋሎ የሚመራው RSF ፈጥኖ ደራሽ ሀይል ከሱዳን መንግስት ጦር ጋር ሲዋጋ ከ2...
Sep 29, 20252 min read


መስከረም 16 2018 - የውጪ ሀገራት ወሬዎች
#እስራኤል የእስራኤል የጦር በየመኗ ርዕሰ ከተማ ሰንዓ ከባድ የአየር ድብደባ ፈፀመ ተባለ፡፡ በድብደባው ከ10 የማያንሱ የእስራኤል የጦር አውሮፕላኖች መካፈላቸው ታውቋል፡፡ ከየመን ሁቲዎች ጋር ቅርበት አለው የሚባለው...
Sep 26, 20252 min read


መስከረም 16 2018 - ኢትዮጵያ እና ሩሲያ የኒውክሌር ልማት ፕሮጀክት ስምምነት መፈራረማቸው ተሰማ
ሩሲያ እና ኢትዮጵያ በኢትዮጵያ የኑክሌር ኃይል ማመንጫ ፕሮጀክት ልማት ዙሪያ በሮሳቶም እና በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል መካከል የድርጊት መርሃ ግብር ተፈራረመዋል ሲል ስፑትኒክ ዘግቧል። የሮሳቶም ዋና ሥራ አስፈጻሚ...
Sep 26, 20251 min read


በአዲስ አበባ ከዓመታት በፊት ይታወቁ የነበሩት እነ ሜርሴዲስ ቤንዝ፣ ሬኖልት የመሳሰሉት ገበያውን ለእነ BYD ያስረከቡት በምን ምክንያት ነው?
ቀድሞው በሀገር ቤት ይታወቁ የነበሩት እነ ሜርሴዲስ ቤንዝ፣ ሮልስ ሮይስ ፣ ቤንትሌይ ፣ ፎርድ፣ ካዲላክ የመሳሰሉት ቅንጡ ተሽከርካሪዎች የጎዳናው መልክ ነበሩ፡፡ በጊዜው ተሽከርካሪዎቹ የክብርም፣የአቅምም መገለጫም ሆነው...
Sep 26, 20251 min read


መስከረም 16 2018 - በአዲስ አበባ ከተማ በየቀኑ ከአንድ በላይ የግንባታ ሰራተኛ ሕይወት እንደሚያልፍ የከተማዋ የግንባታ ፍቃድ እና ቁጥጥር ባለስልጣን ተናገረ
በአዲስ አበባ በአሁኑ ወቅት ከ24 ሺህ በላይ ህንጻዎች በግንባታ ላይ መሆናቸው ተነግሯል ። የአዲስ አበባ የግንባታ ፍቃድ እና ቁጥጥር ባለስልጣን ዋና ዳይሬክተር ሕይወት ሳሙዔል በግንባታ ሂደት ላይ በከተማዋ ...
Sep 26, 20252 min read


ነገ አርብ መስከረም 16 ቀን 2018 ዓ/ም ከረፋዱ 4:00 ሠዓት ጀምሮ የሚዘጉ መንገዶች፣
የ2018 ዓ/ም የመስቀል ደመራ በዓል ነገ መስከረም 16 ቀን 2018 ዓ/ም ከረፋዱ 4:00 ሠዓት ጀምሮ እስከ መርሀ ግብሩ ፍፃሜ ድረስ ለተሽከርካሪዎች ዝግ የሚደረጉ መንገዶችን የአዲስ አበባ ፖሊስ ጠቅላይ መምሪያ...
Sep 25, 20251 min read


መስከረም 15 2018 - የውጪ ሀገራት ወሬዎች
#አሜሪካ የአሜሪካው ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ የአየር ክልላችን በሩሲያ የጦር አውሮፕላኖች ተጥሶብናል የሚሉ አባል የኔቶ አገሮች አውሮፕላኖቹን መትተው መጣል አለባቸው አሉ፡፡ ቀደም ሲል ኢስቶኒያ እና ሮማንያ የአየር...
Sep 25, 20252 min read


መስከረም 15 2018 - ስለ ሀገሩ የማያውቅን ትውልድ ስለ ሀገር ፍቅር ማስተማር ውጤት ስለማያመጣ፤ ትውልዱ ሀገሩን እንዲያውቅ ብዙ ሥራ ይጠበቃል ተባለ
ይህ የተባለው የቱሪዝም ሚንስቴር ከአዲስ አበባ ትምህርት ቢሮ ጋር በመተባበር በትምህርት ቤቶች ለተማሪዎችና መምህራን በሚያዘጋጁት ተንቀሳቃሽ የቱሪዝም አውደ ርዕይ የመክፈቻ መርሃ ግብር ላይ ነው። በመክፈቻ...
Sep 25, 20251 min read


መስከረም 15 2018 - የኢትዮጵያ ምርት ገበያ ተጨማሪ ሶስት የምርት ዓይነቶችን ወደ ግብይት ለማስገባት ዝግጅት ጨርሻለሁ አለ
ምርት ገበያው ወደ ግብይት ሥርዓቱ ለማስገባት ተዘጋጅቻለሁ ያለው ጥጥ ፤ ኦፓል ፤ ቆዳና ሌጦን ነው። ባለፈው ዓመት የቢራ ገብስ ፤ ጤፍ ፤ ተልባ ፤ የጎሎ ፍሬ ፤ ዳጉሳ እና ጎመን ዘር ወደ ዘመናዊ የግብይቱ ስርዓት...
Sep 25, 20251 min read


በአገሪቱ የቀጠሉ ግጭቶች ቆመው፣ከትምህርት ውጭ ያሉ ተማሪዎች ወደ ትምህርት እንዲመለሱ የህዝብ እንደራሴዎች ምክር ቤት አባላት ጠየቁ - መስከረም 15 2018
በኢትዮጵያ ከ7 ሚሊዮን በላይ ታዳጊዎች እድሜያቸው ለትምህርት ቢደርስም ከትምህርት ገበታ ውጪ እንደሆኑ ከወራቶች በፊት የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን መናገሩ ይታወሳል፡፡ ታዳጊዎቹን ከትምህርት ያራቃቸው ዋነኛው...
Sep 25, 20251 min read


በመጀመሪያ የተሰጠውን የሶስት ዓመት ጊዜ አጠናቆ ተጨማሪ አንድ ዓመት የተጨመረለት የሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ቀሪ ስራውን ለማጠናቀቅ የወራት እድሜ ቀርቶታል - መስከረም 15 2018
በቀረው ጊዜ ቀሪ ስራዎችን ማጠናቀቅ ይቻላል ወይ? የሚለው እየተነሳ ያለ ጥያቄ ነው፡፡ በጊዜ የተገደበው የኮሚሽኑ ስራ ወደ ተቋምነት አድጎ ቢሰራ አይበጅም ወይ? የሚል ምክረ ሃሳብም የሚያቀርቡ አሉ ፡፡ ያሬድ...
Sep 25, 20251 min read
ፕሮግራሞች
bottom of page








