top of page


መስከረም 30 2018 - የኢትዮጵያ የተቀማጭ ገንዘብ መድን ፈንድ በበጀት ዓመቱ የመጀመሪያ ሶስት ወራት ከ2 ቢሊዮን ብር በላይ ገንዘብ መሰብሰቡን ተናገረ፡፡
ተቋሙ እስካሁን የሰበሰብኩት አጠቃላይ የአረቦን ገንዘብ 15.93 ቢሊዮን ብር ደርሷልም ብሏል፡፡ የኢትዮጵያ የተቀማጭ ገንዘብ መድን ፈንድ በባንክና ማይክሮፋይናንስ ተቋማት ገንዘብ ያስቀመጡ ግለሰቦች ለሚገጥማቸው ችግር...
Oct 10, 20251 min read


መስከረም 30 2018 - በፌዴራል ማረሚያ ቤት ኮሚሽን ስር ያሉ ታራሚ ተማሪዎች በ12ኛ ክፍል ብሄራዊ ፈተና የማሳለፍ ምጣኔ ከሀገራዊ የማሳለፍ ምጣኔ ከእጥፍ በላይ መሆኑ ተነገረ፡፡
በፌደራል ማረሚያ ቤት ኮሚሽን ስር በአባ ሳሙኤል ማረሚያ ማዕከል የሚገኘው የታራሚዎች ትምህርት ቤት፤ በ2017 የትምህርት ዘመን ያስፈተናቸው ተማሪዎች በቀጥታ እና በረመዲያል መቶ በመቶ ወደ ዩኒቨርሲቲ የሚያስገባቸውን...
Oct 10, 20252 min read


መስከረም 29 2018 - ስነ ተዋልዶን በተመለከተ ፖሊሲዎች ቢኖሩም ተግባራዊነታቸው ዝቅተኛ መሆኑን በዘርፉ የሚሰሩ ድርጅቶች ተናገሩ
ስነ ተዋልዶን በተመለከተ ፖሊሲዎች ቢኖሩም ተግባራዊነታቸው ዝቅተኛ መሆኑን በዘርፉ የሚሰሩ ድርጅቶች ተናገሩ። በተለይም አካል ጉዳተኞች እና የተገለሉ የሚባሉ የህብረተሰብ ክፍሎች የስነ ተዋልዶ አገልግሎት በማግኘቱ...
Oct 9, 20251 min read


መስከረም 29 2018 - በ2016 ዓ/ም 8,854 የሳይበር ጥቃት ሙከራዎች የደረሱ ሲሆን ይህ አሃዝ በ2017 ዓ.ም ወደ 13,496 ከፍ ብሏል፡፡
በተጠናቀቀው 2017 ዓ.ም በኢትዮጵያ በሚገኙ ተቋማት ላይ ከ13,000 በላይ የሳይበር ጥቃት ሙከራዎች መደረጋቸውን የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት አስተዳደር ተናገረ። በ2016 ዓ/ም 8,854 #የሳይበር_ጥቃት ሙከራዎች...
Oct 9, 20251 min read


መስከረም 29 2018 - የኢትዮ ጅቡቲ ምድር ባቡር በጅቡቲ የነፃ የኢኮኖሚ ዞን ግንባታ (ፍሪ-ዞን) አገልግሎት ለማግኘት በመንገድ ላይ መሆኑ ተሰማ።
የባቡር መስመርን በራስ አቅም፤ ከኢንዱስትሪ ፓርኮች፣ ከነፃ የንግድ ቀጠናዎች፣ ከአግሮ ፕሮሰሲንግ ዞኖችን እና ከሎጂስቲክስ ማዕከላት ጋር ለማስተሳሰር የሚደረገው ጉዞ በይፋ መጀመሩ ተነግሯል። ይህን ያሉት...
Oct 9, 20252 min read


መስከረም 29 2018 - እንደ ኢትዮጵያ ባሉ የአፍሪካ ሀገራት በካንሰር የተያዙ ሰዎች በህይወት የመቆየት እድል 50 ከመቶ በታች እንደሆነ ተነግሯል።
ለዚህም ምክንያቱ ሰዎች በካንሰር ተይዘው ህመሙ ተባብሶ 3ኛ እና 4ኛ ደረጃ ላይ ከደረሰ በኋላ ሃኪም ቤት ስለሚመጡ ነው ተብሏል። ይህ የተባለው ረዳት ሜዲካል ፕላዛ ከንጋት የጡት ካንሰር ታማሚዎች በጎ አድራጎት ቡድን...
Oct 9, 20251 min read


መስከረም 29 2018 - ኢትዮጵያ ዛሬ የአፍሪካ ነፃ ንግድ ቀጣና ስምምነትን በይፋ ትቀላቀላለች።
ዛሬ ከሰዓት በኋላ የተለያዩ ምርቶች በየብስ እና በአየር በይፋዊ ስነ ስርዓት ወደ ተለያዩ የአፍሪካ ሀገራት እንደሚሸኙ የንግድና ቀጠናዊ ትስስር ሚኒስቴር ነግሮናል የንግድና...
Oct 9, 20251 min read


መስከረም 29 2018 - በአፍሪካ የንግድ ቀጠና ስምምነት መግባት ለሀገር ውስጥ ነጋዴ፣ ለሸማቹ እና በአጠቃላይ በንግድ ስርዓቱ ውስጥ ይዞ የሚመጣው እድልና ተፅእኖ ምንድን ነው?
የስጋ፣ አትክልትና ፍራፍሬ ምርቶችን በመላክ አህጉራዊ ነፃ የንግድ ቀጠናውን እንደምትቀላቀል ተነግሯል። ለመሆኑ ወደዚህ ንግድ መግባቱ ለሀገር ውስጥ ነጋዴ፣ ለሸማቹ እና በአጠቃላይ በንግድ ስርዓቱ ውስጥ ይዞ የሚመጣው...
Oct 9, 20251 min read


መስከረም 29 2018 - ‘’በአማራ ክልል ትምህርት በተጀመረባቸው አካባቢዎች የሰላም ዋስትና ሊሰጥ የሚችለው ህብረተሰቡ ነው’’ ሲል ክልሉ ተናገረ፡፡
‘’በአማራ ክልል ትምህርት በተጀመረባቸው አካባቢዎች የሰላም ዋስትና ሊሰጥ የሚችለው ህብረተሰቡ ነው’’ ሲል ክልሉ ተናገረ፡፡ የአማራ ክልል የመንግስት ኮሚኒኬሽን በቅርቡ በክልሉ ስላለው የትምህርት ሁኔታ ከጋዜጠኞች ጋር...
Oct 9, 20251 min read


መስከረም 28 2018 - አዲሱ የተሸከርካሪዎች መለያ ሰሌዳ አሰጣጥ ስርዓት ታዋቂ ግለሰቦች ወይም ድርጅቶች በሚፈልጉት መልክ እንዲታተምላቸው የሚፈቅድ ነው ተባለ
ዛሬ ይፋ የተደረገው አዲሱ የተሸከርካሪዎች መለያ ሰሌዳ አሰጣጥ ስርዓት ታዋቂ ግለሰቦች ወይም ድርጅቶች በሚፈልጉት መልክ እንዲታተምላቸው የሚፈቅድ ነው ተባለ፡፡ ይህን ያለው የትራንስፖርት እና ሎጂስቲከስ ሚኒስቴር...
Oct 8, 20252 min read


መስከረም 28 2018 11ኛው የአፍሪካ አሰላሳዮች (ቲንክ - ታንክ) ጉባኤ በአዲስ አበባ መካሄድ ጀመረ፡፡
ጉባኤው"ከግብር ወደ ተግባር" በሚል መሪ ሀሳብ መካሄድ የጀመረ ሲሆን እስከ ከነገ ወዲያ ድረስ ይቆያል፡፡ በሶስት ቀናቱ ውሎ በአፍሪካ በህዝብ ሀብት አስተዳደር ላይ ያሉ የፖሊሲ አፈጻጸም ችግሮች ላይ ይመክራል፣ ሀሳብ...
Oct 8, 20251 min read


መስከረም 28 2018 - ኢትዮጵያ የቱሪዝም ዘርፉን ለማሳደግ ያሉኝ ሀብቶች ምን ምን ናቸው? ብላ እያስጠናች ነው ተባለ
ኢትዮጵያ የቱሪዝም ዘርፉን ለማሳደግ ያሉኝ ሀብቶች ምን ምን ናቸው? በየትኞቹስ አካባቢዎች ይገኛሉ ብላ እያስጠናች ነው ተባለ፡፡ ከዚህ አስቀድሞ 16 ዓመት የቆየውን #የቱሪዝም_ፖሊሲ ተሻሽሎ እስከሚጸድቅ እየተጠበቀ...
Oct 8, 20251 min read


መስከረም 28 2018 - የውጪ ሀገራት ወሬዎች
#ፈረንሳይ ፖለቲካዊ ቀውሷ እየተባባሰ የመጣው የፈረንሳይ ፕሬዘዳንት ኢማኑኤል ማክሮን ስልጣን እንዲለቁ እና አጣዳፊ ፕሬዘዳንታዊ ምርጫ ሊጠሩ ይገባል ተባለ፡፡ ሀሳቡን ያቀረቡት በአስተዳደራቸው የመጀመሪያው ጠቅላይ...
Oct 8, 20252 min read


መስከረም 28 2018 - ግጭት ለኢንቨስትመንቱ እንቅፋት እንዲሆኑ የአሜሪካ መንግስት መናገሩ ይታወሳል
ኢትዮጵያ ሰፊ የሰው ሃይል፣ ግዙፍ አየር መንገድ እና ሌሎች ለ #ኢንቨስትመንት ምቹ የሚያደርጉ ሁኔታዎች ያሉባት ሀገር ብትሆንም ተለዋዋጭ ህግ፣ ግጭት እና የመሳሰሉት ግን ለኢንቨስትመንቱ እንቅፋት እንደሆኑ የአሜሪካ...
Oct 8, 20251 min read


መስከረም 28 2018 - ኢትዮጵያ ወረርሽኞችን የሚያስከትሉትን ማህበራዊና ኢኮኖሚያዊ ተጽእኖ ለመቀነስ ተሰናድታ መጠበቅ አለባት ተብሏል
ዓለም በየጊዜው አዳዲስ እንዲሁም ዓይነታቸው የሚለዋወጥ ወረርሽኞች እያስተናገደች ነው፤ እንደ ኮቪድ 19 ያሉት ደግሞ ከፍተኛ ተጽዕኖ በሁሉም መስክ አሳድረዋል፡፡ ኢትዮጵያ ወቅታዊ ወረርሽኞችን በተመለከተ የሚያስከትሉትን...
Oct 8, 20251 min read


መስከረም 28 2018 - ''ኢትዮጵያ ከውጪ የምታገኘው እርዳታ ማሽቆልቆሉን በጥናት አረጋግጫለው'' የኢትዮጵያ ኢኮኖሚክስ አሶሴሼን
መስከረም 28 2018 የኢትዮጵያ ኢኮኖሚክስ አሶሴሼን ባለፉት 2 ዓመታት ኢትዮጵያ ከውጪ የምታገኘው እርዳታ ማሽቆልቆሉን ባደረግሁት ጥናት አረጋግጫለው አለ። በተለይ ከ4 ዋና ዋና አበዳሪዎች ማለትም ፈረንሳይ፣...
Oct 8, 20251 min read


መስከረም 27 2018 - የባንኮች የብድር ጣሪያ ገደብ
ባንኮች ለኢኮኖሚው የሚያበደሩት ወይም በብድር መልክ ወደ ገበያው የሚለቅቁት ገንዘብ ላይ ተጥሎ የነበረው የብድር እድገት በያዝነው ወር ሙሉ በሙሉ ይነሳል ተብሎ ቢጠበቅም ሳይነሳ ቀርቷል፡፡ የብድር እድገት ጣርያ...
Oct 7, 20251 min read


መስከረም 27 2018 - ት/ት ሚኒስቴር በ2018 የት/ት ዘመን በረመዲያል መርሀግብር ወደ ዩኒቨርሲቲ የሚስገባውን ነጥብ ይፋ አድርጓል
ትምህርት ሚኒስቴር በ2018 የትምህርት ዘመን በረመዲያል መርሀግብር ወደ ዩኒቨርሲቲ የሚስገባውን ነጥብ ይፋ አድርጓል፡፡ ሚኒስቴሩ በግልም ሆነ በመንግስት ተቋማት #የረመዲያል_ፕሮግራም ለመከታተል የሚችሉት፤...
Oct 7, 20251 min read


መስከረም 27 2018 - ኮምፓስ ፕሮፐርቲስ እና ጎህ ቤቶች ባንክ በጋራ ሆነው በአይነቱ አዲስ ነው ያሉትን የቤት ግንባታ ፕሮጀክት ዛሬ ይፋ አድርገዋል።
ኮምፓስ ፕሮፐርቲስ እና ጎህ ቤቶች ባንክ በጋራ ሆነው በአይነቱ አዲስ ነው ያሉትን የቤት ግንባታ ፕሮጀክት ዛሬ ይፋ አድርገዋል። አሰራሩም በቅድሚያ አንድ ቤት ፈላጊ ወደ ኮምፓስ ፕሮፐርቲስ በመሄድ የሚፈልውን ...
Oct 7, 20251 min read


መስከረም 27 2018 - ኢትዮጵያ የአፍሪካ አህጉራዊ ነፃ ንግድ ስምምነትን ማጠናቀቋን ተከትሎ በሸቀጦች ንግድ ዘርፍ መስከረም 29/2018 በይፋ ትጀምራለች ተባለ
ኢትዮጵያ የአፍሪካ አህጉራዊ ነፃ ንግድ ስምምነትን ማጠናቀቋን ተከትሎ በሸቀጦች ንግድ ዘርፍ መስከረም 29/2018 በይፋ ትጀምራለች ተባለ፡፡ ይህንን ያሉት የንግድ ትስስርና ወጪ ንግድ ፕሮሞሽን ዘርፍ ሚኒስትር ዴኤታዋ...
Oct 7, 20251 min read


መስከረም 27 2018 ወጋገን ባንክ ባለፈው በጀት ዓመት በታሪኬ ከፍተኛውን ገቢና ትርፍ ያገኘሁበት ነበር አለ።
ባንኩ 13.5 ቢሊዮን ብር ገቢ ማግኘቱን የአንድ አክሲዮን ትርፍ 46.10 በመቶ መሆኑን አስረድቷል። ባንኩ ዛሬ ባካሄደው 32 መደበኛ የባለአክሲዮኖች ጠቅላላ ጉባኤ የባንኩ የቦርድ ሰብሳቢ አቶ አብዲሹ ሁሴን ባንኩ...
Oct 7, 20251 min read
ፕሮግራሞች
bottom of page








