top of page


አፄ ኃይለ ስላሴ ሊግ ኦፍ ኔሸንስ/ሸንጐ ታሪካዊ አቤቱታቸውን ያሠሙት የዛሬ 1928 ዓ.ም በዛሬዋ ዕለት ነበር፡፡
#ታሪክን_የኋሊት የኢትዮጵያ መሪ የነበሩት ንጉሰ ነገስት አፄ ኃይለ ስላሴ በጄኔቭ ስዊዘርላንድ ለመንግስታቱ ማህበር /ሊግ ኦፍ ኔሸንስ/ ሸንጐ ታሪካዊ አቤቱታቸውን ያሠሙት የዛሬ 1928 ዓ.ም በዛሬዋ ዕለት ነበር፡፡ የፋሽስቶቹ መሪ ቤኒቶ ሙሶሊኒ ወደ ስልጣን ሲመጣ እንደ ሌሎቹ የአውሮፓ ኃያላን ጣሊያንን፣ ባለ ቅኝ ግዛት ለማድረግ ነጥፎ ኃሳብ አደረበት፡፡ ለዚህ ደግሞ አንድም፣ የጣሊያንን የአድዋ ሽንፈት ቂም፣ በቀል መወጫ፤ በሌላም በኩል የቅኝ ግዛት ረሃቡ ማስታገሻ አድርጐ ኢትዮጵያን መረጣት፡፡ አፄ ኃይል ስላሴ በጄኔቫ፣ የመንግስታቱ ማህበር /ሊግ ኦፍ ኔሽንስ/ አቤት ባሉበት ዘመን የፋሸስቶች፣ ወረራ ስምንተኛ ወሩን አስቆጥሮ ነበር፡፡ አፄ ኃይለ ስላሴ፣ የአገራቸውን አቤቱታ ለማሠማት ወደ ጉባኤው አትሮኖስ እንደቀረቡ በብዛት ወደዛው የገቡ ናቸው የተባሉ
Jun 302 min read


ግብር ከፋይዩና ሰብሳቢው ሳይግባቡ ሲቀር የጠ/ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት የሚሰይመው ገለልተኛ አካል መፍትሔ እንዲሰጥ የሚፈቅድአዋጅ ጸደቀ፡፡
ሰኔ 23/2018 በግብር ከፋይዩ እና ሰብሳቢው መካከል አለመግባባት ሲፈጠር የጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት የሚሰይመው ገለልተኛ አካል መፍትሔ እንዲሰጥ የሚፈቅደው የፌደራል ታክስ አስተዳደር ማሻሻያ ረቂቅ አዋጅ ጸደቀ፡፡ ዛሬ ሰኔ 23 ቀን 2018 ፓርላማው ባከሄደው መደበኛ ሰብሰባ ያጸደቀው አዋጁ ታክስ ከፋዩ በታክስ እዳው ላይ ከፍተኛ ጫናን የሚያስከትል አዲስ ማስረጃ ካቀረበ አስቀድሞ ባለማቅረቡ ምክንያት ሊከፈል ይገባ የነበረውን የታክስ ዕዳ 10 በመቶ ቅጣት እንዲሚከፍል የሚያዝ ድንጋጌ ይዟል፡፡ አዋጁ በግብር ከፋይዩ እና ሰብሳቢው መካከል አለመግባባት ሲፈጠር የጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት በሚሰይመው ገለልተኛ አካል መፍትሔ እንዲሰጥ የሚያዝ ነው ፡፡ የታክስ ውሳኔ ማስታወቂያ ከደረሰው በኋላ በታክስ ከፋዩ የሚቀርብ አዲስ ሰነድ፤ መረጃ፤ ማስረጃ ወይም
Jun 302 min read


የኢትዮጵያ እና የኬንያ የጠረፍ ንግድ መመሪያ
ሰኔ 23/2018 ኢትዮጵያ እና ኬንያ በሚዋሰኑባቸው የድንበር አካባቢዎች የሚገኙ የሁለቱ ሀገራት ሕዝቦች ወራዊ የምርት መጠን ግምቱ ከ1000 የአሜሪካን ዶላር የማያልፍ መጠን ያለቸው 50 የምርት ዝርዝሮችን እንዲለዋወጡ የሚፈቅድን መመሪያ የንግድ እና ቀጠናዊ ትስስር ሚኒስቴር ይፋ አደረገ፡፡ መመሪያው የኢትዮጵያ እና የኬንያ የጠረፍ ንግድ መመሪያ ይሰኛል፡፡ በመመሪያው መሰረት በጠረፍ ንግድ በአንድ ጉዞ ከ2 በላይ የግመል እና ከብቶች ልውውጥ ማድረግ አይቻልም፡፡ መመሪያው የተዘጋጀው በድንበር አካባቢ ህጋዊ የጠረፍ ንግድ ስርዓትን በመዘርጋት በአካባቢው የሚስተዋለውን የኮንትሮባንድ እና ህገ-ወጥ የንግድ እንቅስቃሴ ለመቀነስ ስለሚረዳ ነው ተብሏል፡፡ በተጨማሪም በኢትዮጵያ እና በኬንያ ጎረቤት ሕዝቦች መካከል ያለውን ግንኙነት በማጠናከር በድንበር አካባቢ ሰላም
Jun 302 min read


በከባድ የሰዎች ዝውውር እና በ4 ቢሊዮን ብር ማሸሽ ወንጀል የተከሰሱት እነ ይትባረክ ዳዊት ላይ በቀረበው መቃወሚያ ላይ ብይን ለመስጠት ተለዋጭ ቀጠሮ ተሰጠ፡፡
ሰኔ 23/2018 በከባድ የሰዎች ዝውውር እና በ4 ቢሊዮን ብር ማሸሽ ወንጀል የተከሰሱት እነ ይትባረክ ዳዊት ላይ በቀረበው መቃወሚያ ላይ ብይን ለመስጠት ተለዋጭ ቀጠሮ ተሰጠ፡፡ በሕገ-ወጥ የሰዎች ዝውውር፣ በሰው መነገድ እና በገንዘብ ማሸሽ ( #Money_Laundering ) ወንጀል የተጠረጠሩ ግለሰቦች ዛሬ በፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት 3ኛ ልዩ ልዩ ወንጀል ችሎት ቀርበዋል። ተከሳሾቹ ቁጥራቸው 11 ሲሆን ስድስቱ በቁጥጥር ስር ውለው የዋስትና መብታቸው ተነፍጎ ማረሚያ ቤት ሆነው ክሳቸውን እየተከታተሉ ነው። ቀሪዎቹ 5ቱ ግን በሌሉበት ክስ ተመስርቶባቸው ጉዳያቸው እየታየ ይገኛል። ዐቃቤ ሕግ በተከሳሾቹ ላይ ባቀረበው 16 ክሶች በዋናነት ከኢትዮጵያ፣ ሶማሊያ እና ኤርትራ እስከ ሱዳንና ሊቢያ የሚደርስ ዓለም አቀፍ የወንጀል ቡድን በማደራጀት በበላይነት ሲመሩ
Jun 301 min read


ከፍተኛ የት/ት ተቋማት በ4መመዘኛዎች 60 ከመቶ በላይ ውጤት ካመጡ ወደ ራስ ገዝነት ሽግግር እንዲያደርጉ የሚያዝዝ መመሪያ
ሰኔ 23/2018 ትምህርት ሚኒስቴር ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት በአራት መመዘኛዎች ከ60 ከመቶ በላይ ውጤት ካመጡ ወደ ራስ ገዝነት ሽግግር እንዲያደርጉ የሚያዝዝ መመሪያ አወጣ። መመሪያው ዩኒቨርስቲዎች ራስ ገዝ ለመሆን በውስጣቸው የያዙትን የመምህራን የትምህርት ደረጃ መስፈርት የሚያደርግ ነው። ትምህርት ተቋማቱ በአስተዳዳር፣ በፋይናንስ፣ በሰው ኃይል አደረጃጀትና በአካዳሚክ አምዶች በተዘጋጀው መመዘኛ መሰረት ከ60 በመቶ በላይ ውጤት ካመጡ ወደ ራስ ገዝነት ሽግግር እንዲጀምሩ የትምህርት ሚኒስቴር ይፈቅዳል። መመሪያው የመንግሥት ዩኒቨርሲቲዎች ራስ-ገዝ ዩኒቨርሲቲ ለመሆን ማሟላት የሚጠበቅባቸውን መስፈርቶች እና መመዘኛዎች ለመወሰን የወጣ ነው። በዚህም መሰረት የአስተዳደር አምድ 30 ከመቶ፣ ፋይናንስ 20 ከመቶ፣ ሰው ሃይል 15 እና አካዳሚክ አምድ 35 ከመ
Jun 302 min read
ዘንድሮ በአዲስ አበባ የ8ኛ ክፍል ተማሪዎች ከተማ አቀፍ ፈተና ካስፈተኑ ትምህርት ቤቶች 66 በመቶዎቹ ተማሪዎቻቸው ሙሉ በሙሉ የማለፊያ ነጥብ አምጥተዋል፡፡
ሰኔ 22/2018 ዘንድሮ በአዲስ አበባ የ8ኛ ክፍል ተማሪዎች ከተማ አቀፍ ፈተና ካስፈተኑ ትምህርት ቤቶች 66 በመቶዎቹ ተማሪዎቻቸው ሙሉ በሙሉ የማለፊያ ነጥብ አምጥተዋል፡፡ የከተማዋ ትምህርት ቢሮ በሰጠው መግለጫ ከመንግስት ትምህርት ቤቶች ተማሪዎች 95 ነጥብ 8 በመቶ፤ ከግል ት/ቤት ተማሪዎች ደግሞ ከ99 በመቶ በላዩ ማለፋቸውን ተናግሯል፡፡ የማለፊያ ነጥቡ 50 በመቶና ከዚያ በላይ ሲሆን 1 ሺህ 313 ተማሪዎች ከ90 በመቶ በላይ አግኝተዋል፡፡ በትምህርት ቢሮ ማህበራዊ ትስስር ገፅ የተቀመጠው ማስፈንጠሪያ ወይም ሊንክ ተማሪዎች ውጤታችሁን መመልከት ትችላላችሁ ተብሏል፡፡ ሙሉ ዘገባውን ያድምጡ...... ፋሲካ ሙሉወርቅ
Jun 291 min read


ኢትዮጵያ ከዩሮ ቦንድ አበዳሪዎች ያለባትን እዳ ለማሸጋሸግ ከአበዳሪዎቹ ጋር ስምምነት ላይ መድረሷ ተነግሯል፡፡
ሰኔ 22/2018 ኢትዮጵያ ከዩሮ ቦንድ አበዳሪዎች ያለባትን እዳ ለማሸጋሸግ ከአበዳሪዎቹ ጋር ስምምነት ላይ መድረሷ ተነግሯል፡፡ የ1 ቢሊዮን ዶላር እዳዋን ለማሸጋሸግ ከአበዳሪዎቹ ጋር ያደረገችው ተደጋጋሚ ድርድር ውጤት ሳያመጣ መቆየቱ ይታወሳል፡፡ እንዲያውም አበዳሪዎቹ ጉዳዩን ወደ ህግ እንወስደዋለን እያሉም እንደነበር አይዘነጋም፡፡ ከገንዘብ ሚኒስቴር የተገኘው መረጃ እንደሚያሳየው ከሰኔ አምስት እስከ 28 ቀን 2026 በተደረገው ዝግ ውይይት የእዳ ሽግሽግ ድርድሩ በመርህ ደረጃ የሰመረ ሆኗል፡፡ በዚህም መሰረት ከ2 አመት በፊት መክፈል ከነበረበት የ1 ቢሊዮን ዶላር እዳ ላይ አበዳሪዎቹ 12 በመቶውን ለመቀነስ ተስማምተዋል፡፡ በዚህም ዋናው እዳ ከ1 ቢሊዮን ዶላር ወደ 880 ሚሊዮን ዶላር ዝቅ እንዲል ስምምነት ላይ ተደርሷል፡፡ በሌላ በኩል በፈረንጆቹ አቆ
Jun 291 min read


ግንቦት 24/2018 ዓ.ም በተደረገው ሀገራዊ ምርጫ 75 የግል እጩዎች ተወዳድረው 18ቱ አሸንፈዋል።
ሰኔ 22/2018 ግንቦት 24/2018 ዓ.ም በተደረገው ሀገራዊ ምርጫ 75 የግል እጩዎች ተወዳድረው 18ቱ አሸንፈዋል። 8ቱ የህዝብ እንደራሴዎች ምክር ቤት መቀመጫ ያገኙ ሲሆን ቀሪዎቹ አስሩ የክልል ምክር ቤት መቀመጫ ያገኙ ናቸው። አሸናፊዎቹ ግን ከተሳትፎ በዘለለ ምን ማድረግ ይችላሉ? ለመሆኑ እነዚህ አሸናፊ የግል እጩዎች ከተሳትፎ በዘለለ ፓለቲካዊ ለውጥ የማምጣት አቅም አላቸው ወይ? ከመካከላቸው ሁለቱን አነጋግረናል፡፡ በጉዳዩ ዙሪያ የፖለቲካ ባለሙያ ሃሳብም ጠይቀንበታል፡፡ አቶ ቀጀላ መርዳሳ ለረጅም ጊዜ በኦሮሞ ነጻነት ግንባር ፓርቲ አመራርነታቸው ይታወቃሉ፡፡ ከ2014 ዓ.ም መጀመሪያ እስከ 2016 ዓ.ም መጨረሻ ድረስ የባህልና ስፖርት ሚኒስቴር ሚኒስትር ሆነው አገልግለዋል፡፡ አሁንም ቢሆን በፓርቲው ያለኝ የአመራርነትና የአባልነት ቦታ እንዳለ ነው፤
Jun 292 min read


ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ ባለፉት 10 አመታት ሲሰጥ የቆየው ከወለድ ነፃ "ንብ ሃላል" የባንክ አገልግሎት ጥሩ ውጤት ያስመዘገበ ነው አለ።
ሰኔ 22/2018 ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ ባለፉት 10 አመታት ሲሰጥ የቆየው ከወለድ ነፃ "ንብ ሃላል" የባንክ አገልግሎት ጥሩ ውጤት ያስመዘገበ ነው አለ። ለዚህም የ10 አመታት ውጤት ከፍተኛ አስተዋጽኦ ላበረከቱ ደንበኞቹ እና ሰራተኞቹ እውቅና ተሰጥቷቸዋል። ይህ ማለት ግን የተሰራው ስራ በቂ ነው ማለት አይደለም ያለው ባንኩ ከወለድ ነፃ የባንክ አገልግሎትን በተመለከተ ካለው የደንበኞች ፍላጎት አንፃር ከዚህ በላይ መስራት እንዳለብን ይጠቁመናል ብሏል። ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ ይህንን ያለው ባለፉት 10 አመታት "ንብ ሃላል" ከወልድ ነፃ የባንክ አገልግሎት መስጠት የጀመረበትን 10ኛ አመት ክብረ በዓል ማጠቃለያ መርሃ - ግብር ባካሄድበት ወቅት ነው። ባንኩ "ንብ ሃላል" ከወለድ ነፃ የባንክ አገልግሎት መስጠት የጀመረበትን 10ኛ አመግ ክብረ-በዓል ላለፉ
Jun 291 min read


የቡና ምርትና ምርታማነትን በሚቀጥሉት 5 ዓመታት ለማሳደግ ይረዳል የተባለ ሰነድ ለውይይት ቀረበ።
ሰኔ 20/2018 የቡና ምርትና ምርታማነትን በሚቀጥሉት 5 ዓመታት ለማሳደግ ይረዳል የተባለ ሰነድ ለውይይት ቀረበ። ውይይቱን ያዘጋጀው የግብርና ሚኒስቴር ከቡናና ሻይ ባለስልጣን ጋር በመሆን ነው። ሀገር አቀፍ የቡና ልማት ፓኬጅ መተግበሪያ ሰነድ በዘርፉ ለተሰማሩ አርሶ አደሮች፣ ባለሀብቶችና ተመራማሪዎች ቀርቦ ውይይት እየተደረገበት ነው። የግብርና ሚኒስትር አቶ አዲሱ አረጋ ኢትዮጵያ በሄክታር የምታገኘው ከ8 እስከ 9 ኩንታል ቡና ነው ያሉ ሲሆን ሌሎች ሀገራት በሄክታር የሚያገኙት 15 ኩንታል ነው ብለዋል። ጥናት ተደርጎ በተዘጋጀው ሰነድ ይህን ቁጥር ወደ 21 ኩንታል ለማሳደግና ከዚህ የሚገኘው ገቢ ከ5 ዓመት በኋላ ወደ 6 ቢሊዮን ዶላር ለማሳደግ መታቀዱን ጠቅሰዋል። ይህን ለማድረግ በምርምር የተገኙ አዳዲስ የቡና ዝርያዎች መጠቀም ፣ ተፈጥሯዊ ማዳበሪያ
Jun 271 min read


ከጉዞ ጋር የተያያዙ ጉዳዮችን ያቀላል፣ የቱሪዝም ዘርፉንም ያበረታዋል ተብሎ የተነገረለት የዲጂታል መላ ስራ መጀመሩ ተነገረ።
ሰኔ 19/2018 ከጉዞ ጋር የተያያዙ ጉዳዮችን ያቀላል፣ የቱሪዝም ዘርፉንም ያበረታዋል ተብሎ የተነገረለት የዲጂታል መላ ስራ መጀመሩ ተነገረ። “ዛጎል” በሚል መጠሪያ የቀረበው የጉዞ መተግበሪያ ትላንት ሰኔ 18 ቀን 2018 ዓ.ም በይፋ ተመርቆ ሥራ መጀመሩን ከተላከልን መግለጫ ላይ ተመልክተናል ። “ዛጎል” ሱፐር አፕ በተለይም የሀገር ውስጥ እና ዓለም አቀፍ ተጓዦች የአውሮፕላን ጉዞዎችን በቀላሉ በኦን ላይን ማስተናገድ የሚያስችላቸው መድረክ ነው ተብሏል። መተግበሪያው ተጠቃሚዎች የጉዞ እቅድ ማውጣት ፣ ቦታ መያዝ (Booking) እና ተያያዥ የጉዞ አገልግሎቶችን እንዲያገኙ ታስቦ የተሰራ መሆኑ ተጠቅሷል። ዛጎል ሁሉንም የጉዞ ፍላጎቶች በአንድ መተግበሪያ መያዝ መቻሉ፣ በ7 የተለያዩ ቋንቋዎች ይሰራል፣ ለአጠቃቀምም ቀላል ነው ተብሏል። "ዛጎል መተግበሪያ ደን
Jun 261 min read


የኤሌክትሪክ መሠረተ ልማቶችን ለማዘመንና ለማጠናከር ያለመ የ3 ቢሊዮን ብር የመልሶ ግንባታ ፕሮጀክት ስምምነት ተፈረመ፡፡
ሰኔ 19/2018 የኤሌክትሪክ መሠረተ ልማቶችን ለማዘመንና ለማጠናከር ያለመ የ3 ቢሊዮን ብር የመልሶ ግንባታ ፕሮጀክት ስምምነት ተፈረመ፡፡ ፕሮጀክቱ በአምቦ ፣ ነቀምት እና አሶሳ ከተሞች አንደሚከናወን የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ከላከልን መግለጫ ላይ ተመልክተናል፡፡ የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ስምምነቱ የተፈራረመው አልፋ (Alpha TND & LTD ) እና ካፒታል( Capital electech ) ከተሰኙ ኢንጂነሪንግ እና ዕቃ አቅራቢ ተቋማት ጋር ነው ተብሏል፡፡ የመልሶ ግንባታና የማሻሻያ ፕሮጀክቱ 325 ኪሎ ሜትር የመካከለኛ ቮልቴጅ የኤሌክትሪክ መስመር የማሻሻያ ሥራዎች የሚከናወኑ ሲሆን፣ ይህም የኔትወርኩን አቅም ከማሳደግ ባለፈ የኃይል መቆራረጥ እና የቴክኒክ ችግሮችን ለመቀነስ እንደሚረዳ ተጠቁሟል ። በተጨማሪም 235 ትራንስፎርመሮች ላይ የ
Jun 261 min read


በቴክኖሎጂ እና በቢሮ ቁሳቁስ እጥረት ምክንያት ስራዎች በአግባቡ እየተሰሩ አይደለም ሲል የሴቶች እና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር ተናገረ፡፡
ሰኔ 19/2018 በቁሳቁስና የቴክኖሎጂ እጥረት ምከንያት በሴቶችና ህፃናት ዙሪያ የታቀዱ ተግባራትን በመስራት ሂደት የሚያጋጥሙ ችግሮችን ለመቅረፍ እየሰራ መሆኑን የሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር ተናገረ። ሚኒስቴሩ ከUN WOMEN እና ከUNFP ጋር በመተባበር እየተገበረ የሚገኝ ሲሆን በዋነኝነትም የአካቶ ትግበራን፣ የሥርዓተ ፆታ መረጃ አያያዝና አጠቃቀምን እንዲሁም የአስፈፃሚ ተቋማትንና ባለሙያዎችን አቅም ማሳደግ ላይ ያተኮሩ ተግባራት እንደሚከወኑ ሚኒስትሯ ተናግረዋል፡፡ በተጨማሪም የእዚሁ አካል የሆነ እና ከ52 ሚሊዮን ብር በላይ የሚሆኑ የቢሮ ቁሳቁስ፣ የኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ መሣሪያዎች ለፌዴራልና ለ5 ክልል የሥርዓተ ፆታ መዋቅሮች ድጋፍ መደረጉን ሚኒስቴር መስሪያ ቤቱ ተናግሯል፡፡ ከአውሮፓ ህብረት እና ከስፓኒሽ ኮርፖሬሽን በተገኘ የገንዘብ ድጋፉ
Jun 261 min read
የሰኔ 19 /2018 - የውጪ ሀገራት ወሬዎች
#ቬኒዙዌላን የተለያዩ የአለማችን አገሮች በመንታ ርዕደ መሬት የተመታችዋን ቬኒዙዌላን አይዞሽ ፣ ከጎንሽ ነን እንደግፍሻለን አሏት፡፡ ቬኒዙዌላን ለመደገፍ ከጎንሽ ነን ካሏት መካከል አሜሪካ እና ካናዳ ይገኙበታል፡፡ የአሜሪካው የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ማርኮ ሩቢዮ አገራቸው ታላቅ ፣ ፈጣን እና ውጤታማ የእርዳታ ምላሽ ትሰጣለች ማለታቸውን አልጀዚራ ፅፏል፡፡ የካናዳው ጠቅላይ ሚኒስትር ማርክ ካርኔይ አገራቸው በአደጋው ጉዳት ለገጠማቸው ቬኒዙዌላውያን ሰብአዊ እርዳታ ለማቅረብ እየተሰናዳች መሆኑን ተናግረዋል፡፡ የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ዋና ፀሐፊ አንቶኒዮ ጉቴሬዝ በአደጋው ክፉኛ ማዘናቸውን እወቁልኝ ብለዋል፡፡ ድርጅቱ ለቬኒዙዌላ አለም አቀፍ እርዳታ እንደሚያስተባብር ጉቴሬዝ አረጋግጠዋል። የካራካስ አለም አቀፍ ኤርፖርት በአደጋው ምክንያት መዘጋቱ የሰብአዊ እ
Jun 262 min read


መንግስት እድሜው ለጡረታ ለደረሰ ዜጋ ሁሉ ጡረታ እንዲከፍል ተጠየቀ፡፡
ሰኔ 19/ 2018 መንግስት እድሜው ለጡረታ ለደረሰ ዜጋ ሁሉ ጡረታ እንዲከፍል ተጠየቀ፡፡ ይህንን የጡረታ ወጪ ለመሸፈን ገንዘቡ ከከፍተኛ ግብር ከፋዮች መሰብሰብ አለበትም ተብሏል፡፡ ጥያቄውን ያቀረበው የኢትዮጵያ አረጋውያንና ጡረተኞች ብሔራዊ ማህበር መሆኑን ሰምተናል፡፡ እስካሁን ያለው አሰራር ከተቀጣሪ ሰራተኞች ውጭ ያሉ በእድሜ የገፉ ሰዎችን የማያካትት መሆኑ ተገቢ አይደለም ያሉን የኢትዮጵያ አረጋውያንና ጡረተኞች ብሔራዊ ማህበር ምክትል የቦርድ ፕሬዝዳንት የሆኑት አቶ ጌታቸው ክፍሉ፤ በየትኛውም የስራ መስክ የተሰማራ ግለሰብ ሃገሩን ሲያገለግል እንደመቆየቱ በማምሻ እድሜው ጡረታ ሊከፈለው ይገባል ሲሉ አስረድተዋል፡፡ ማህበራቸው ዝርዝር አተገባበሩን የሚያስረዳ ሰነድ አዘጋጅቶ ለመንግስት ሰራተኞች ማህበራዊ ዋስትና አስተዳደርና ለሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒ
Jun 261 min read


የሚኒስትሮች ምክር ቤት ሶስት የመንግስት መስሪያ ቤቶች ለሚሰጡት አገልግሎት ክፍያዎችን ለመወሰን የወጣ ደንብ በስራ ላይ እንዲውል ወሰነ፡፡
ሰኔ 19/ 2018 የሚኒስትሮች ምክር ቤት ሶስት የመንግስት መስሪያ ቤቶች ለሚሰጡት አገልግሎት ክፍያዎችን ለመወሰን የወጣ ደንብ በስራ ላይ እንዲውል ወሰነ፡፡ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ይህን የወሰነው ዛሬ ባካሄደው ስብሰባ ነው፡፡ ሶስቱ ተቋማት የውሃ እና ኢነርጂ ሚኒስቴር የኢትዮጵያ ቤተ መፅሐፍትና ቤተ መዛግብት እና የትምህርት ፈተናዎች አገልግሎት ናቸው፡፡ የሚኒስትሮች ምክር ቤት በስብሰባው ሶስቱ ተቋማት ለሚሰጧቸው አገልግሎቶች በውስጥ ገቢ የሚሸፈኑ ወጪዎችን ከአገልግሎት ተጠቃሚዎች በመሰብሰብ እንዲጠቀሙ የወጣውን ደንብ በነጋሪት ጋዜጣ ከታተመ ቀን ጀምሮ ስራ ላይ እንዲውል ወስኗል፡፡ በተጨማሪም አንድ የብድር ስምምነት እና ኒው ዴቨሎፕመንት ማቋቋሚያ ባንክ ስምምነት ማፅደቂያ ረቂቅ አዋጅን ወደ ሕዝብ እንደራሴዎች ምክር ቤት መርቷል፡፡ ያሬድ እንዳሻው
Jun 261 min read


የፌዴራል መንግስት በዋናነት በግምጃ ቤት ሰነድ ሽያጭ በ2019 የሚኖረውን የበጀት ጉድለት ለመሙላት አስቤያለሁ ብሏል፡፡
ሰኔ 19/ 2018 የፌዴራል መንግስት በዋናነት በግምጃ ቤት ሰነድ ሽያጭ በ2019 የሚኖረውን የበጀት ጉድለት ለመሙላት አስቤያለሁ ብሏል፡፡ ትላልቆቹን ጨምሮ የገንዘብ ተቋማት በግምጃ ቤት ሰነድ ሽያጭ ለመንግስት የሚያበድሩ ከሆነ የግሉ ዘርፍ የፋይናንስ እጥረት ሊገጥመው እንደሚችል ባለሞያዎች እየተናገሩ ነው። ለካፒታል የተመደበው በጀት ከቀዳሚው ዓመት ብዙም ዕድገት አለማሳየቱም የስራ ዕድል ፈጠራ ላይ አሉታዊ ተፅዕኖ እንደሚኖረው ተጠቅሷል። የ2019 የፌዴራል መንግስት አጠቃላይ በጀት 2 ነጥብ 34 ትሪሊየን ብር እንዲሆን ረቂቅ ተዘጋጅቷል። ከዚህ በጀት 1 ነጥብ 8 ትሪሊየን ብሩ ከሀገር ውስጥ በሚሰበሰብ ገቢ እንዲሸፈን መታሰቡን የገንዘብ ሚኒስትሩ አቶ አህመድ ሽዴ ፤ በረቂቁ ዙሪያ ለህዝብ እንደራሴዎች ምክር ቤት ማብራሪያ ሲሰጡ ተናግረዋል። ቀሪውን 522
Jun 262 min read


የግብርና ፖሊሲው የአርብ አደሮችን አኗኗር እምብዛም ከግምት ያስገባ እንዳልሆነ የዘርፉ ባለሙያዎች ይናገራሉ፡፡
ሰኔ 19/ 2018 የግብርና ፖሊሲው የአርብ አደሮችን አኗኗር እምብዛም ከግምት ያስገባ እንዳልሆነ የዘርፉ ባለሙያዎች ይናገራሉ፡፡ በዚህም የአየር ንብረት ለውጥን ለመቋቋምና ሌሎች አስቸጋሪ ሁኔታዎችን ለማለፍ ይቸገራሉ ተብሏል፡፡ እነሱን የተመለከቱ ህጎችም ቢኖሩ ስለሚጣሱ የማስተካከያ እርምጃ እንዲወሰድ ተጠይቋል፡፡ ይህንን አስመልክቶ ላንድ ፎር ላይፍ-ኢትዮጵያ ከአገራዊ የመሬት ጥምረት-ከኢትዮጵያ ጋር በመሆን በአርብቶ አደር መሬት ይዞታ መብት በግጦሽ መሬት አስተዳደር እና በአየር ንብረት ለውጥ መቋቋም ዙሪያ ላይ ያተኮረ ውይይት አድርጓል። ይህ የፖሊሲ ውይይት የመሬት ይዞታ አስተዳደርን ለማጠናከር የወጣው አዋጅ ላይ ትኩረት በመስጠት እና ዘላቂ የመሬት አስተዳደርን ለመፍጠር ዕድል ይፈጥራል መባሉንም ሰምተናል። እንደሰማነው በኢጋድ ቀጠና ውስጥ ከ50 ሚሊዮ
Jun 261 min read


በደቡብ አፍሪካ የሚገኙ ኢትዮጵያውያን ጥንቃቄ የተሞላበት እንቅስቃሴ እንዲያደርጉ በደቡብ አፍሪካ የኢትዮጵያ ኢምባሲ አሳሰበ።
ሰኔ 18/2018 በደቡብ አፍሪካ የሚገኙ ኢትዮጵያውያን ላይ ጥቃቶች ሊፈፀሙ የሚችሉበት አዝማሚያ ስላለ ኢትዮጵያውያን ጥንቃቄ የተሞላበት እንቅስቃሴ እንዲያደርጉ በደቡብ አፍሪካ የሚገኘው የኢትዮጵያ ኢምባሲ አሳሰበ። በደቡብ አፍሪካ የኢትዮጵያ ኢምባሲ በሀገሪቱ ያለውን ወቅታዊ ሁኔታ እየተከታተለና ከመንግስት ጋር አስፈላጊውን ግንኙነት በማድረግ ላይ እንደሚገኝ አሳውቋል። የደቡብ አፍሪካ መንግስት በስደተኞች ላይ የኃይል ጥቃቶች እንዳይደርሱ በሁሉም አካባቢዎች ተገቢውን ጥበቃ እንዲያደርግ አስታውሷል። ሁሉም ጉዳዮች በህጉ መሰረት እንደሚከናወኑ እና በቀጣይም የሀገሪቱ መንግስት የፀጥታ ማስከበር ተግባሩን እንደሚያጠናክር ኤምባሲው በመግለጫው ተናግሯል። በዚህም በስደተኞች ላይ ህገ ወጥ ድርጊት እና ጥቃቶች ሊፈፀሙ የሚችሉበት ሁኔታዎች መታየታቸውን ኤምባሲው አስረድ
Jun 251 min read
በሀገሪቱ ምን ያህል ቋንቋዎች እንዳሉ ከግምት በዘለለ ይታወቃል?
ሰኔ 18/2018 በኢትዮጵያ ቋንቋ ከማንነት ጋር ከፍተኛ ቁርኝት ያለው ቢሆንም፤ በሀገሪቱ ምን ያህል ቋንቋዎች እንዳሉ ከግምት በዘለለ ይታወቃል? ጥናትስ ተካሄዶበታል ወይ? ስንል ጠይቀናል፡፡ ቋንቋ በአብዛኛው ከማንነት ጋር ተያይዞ በሚነገርበትና የየቋንቋው ተናጋሪዎች አሁን አሁን በተሻለ መንገድ እየተጠቀሙበት ነው በሚባልበት በዚህ ጊዜ ምን ያህል ቋንቋ እንዳለን አለመታወቁ ለጉዳዩ ተሰጥቶታል ከሚባለው ትኩረት ጋር የሚቃረን መሆኑን ባለሙያዎች ያነሳሉ፡፡ ተደጋግሞ እንደሚነገረው ከ80 በላይ ቋንቋዎች አሉ ቢባልም የሃገሪቱን ፖለቲካል ኢኮኖሚ የመወሰን አቅም የተሰጠው ቋንቋ በትክክል ቁጥሩ ምን ያህል ነው? አንዱ ከሌላው በምን ይለያል? የየአካባቢውን ዘዬ ከዋናው ቋንቋ እንዴት ነው የምንለየው? የሚሉት ጥያቄዎች በስነ ልሳን ባለሙያዎች ዘንድ ያልተመለሱና ጥና
Jun 251 min read


ሰዎች ከንብረታቸው ላይ ለልማት በሀይል እንደሚነሱ፣ የእንባ ጠባቂ ተቋም ሪፖርት ተናገረ።
ሰኔ 18/2018 ሰዎች ከንብረታቸው ላይ ለልማት በሀይል እንደሚነሱ፣ በወቅቱ ካሳ እንደማይከፈላቸው እና ከንብረታቸው ላይ ሲነሱ ስለ ልማቱ አስቀደሞ ውይይት ከባለመብቶች ጋር እንደማይካሄድ የህዝብ አንባ ጠባቂ ተቋም 11 ወራት ሪፖርት ተናገረ። ዛሬ በፓርላማው መደበኛ ሰብሰባ ላይ ያቀረበው የተቋሙ የ11 ወራት ሪፖርት ሰነድ አንዳንድ የጤና ተቋማት የጤና መድን ተጠቃሚዎችን መድሃኒት የለም አንደሚሏቸው ነገር ግን እዛው ለሚከፍሉ ታካሚዎች መዳኒቶችን እንደሚሸጡ አረጋግጫለሁ ብሏል። በ14 ገጽ ተሰናድቶ በህዝብ ተወካዮች መክር ቤት መደበኛ ሰብሰባ ላይ የቀረበው ይህ የስራ ክንውን ሪፖርት እንባ ጠባቂ ተቋም በለፉት 11 ወራት 1715 አቤቱታዎችን ከ44 ሺ900 በላይ ሰዎች መቀበሉን አስረድቷል። ተቋሙ ለህዝብ ጥቅም ሲባል የመሬት ይዞታ የሚለቀቅበት እና ለንብረ
Jun 252 min read
ፕሮግራሞች
bottom of page
_edited.jpg)
