top of page

የግብርና ፖሊሲው የአርብ አደሮችን አኗኗር እምብዛም ከግምት ያስገባ እንዳልሆነ የዘርፉ ባለሙያዎች ይናገራሉ፡፡

  • 4 days ago
  • 1 min read

ሰኔ 19/ 2018


የግብርና ፖሊሲው የአርብ አደሮችን አኗኗር እምብዛም ከግምት ያስገባ እንዳልሆነ የዘርፉ ባለሙያዎች ይናገራሉ፡፡



በዚህም የአየር ንብረት ለውጥን ለመቋቋምና ሌሎች አስቸጋሪ ሁኔታዎችን ለማለፍ ይቸገራሉ ተብሏል፡፡


እነሱን የተመለከቱ ህጎችም ቢኖሩ ስለሚጣሱ የማስተካከያ እርምጃ እንዲወሰድ ተጠይቋል፡፡


ይህንን አስመልክቶ ላንድ ፎር ላይፍ-ኢትዮጵያ ከአገራዊ የመሬት ጥምረት-ከኢትዮጵያ ጋር በመሆን በአርብቶ አደር መሬት ይዞታ መብት በግጦሽ መሬት አስተዳደር እና በአየር ንብረት ለውጥ መቋቋም ዙሪያ ላይ ያተኮረ ውይይት አድርጓል።


ይህ የፖሊሲ ውይይት የመሬት ይዞታ አስተዳደርን ለማጠናከር የወጣው አዋጅ ላይ ትኩረት በመስጠት እና ዘላቂ የመሬት አስተዳደርን ለመፍጠር ዕድል ይፈጥራል መባሉንም ሰምተናል።


እንደሰማነው በኢጋድ ቀጠና ውስጥ ከ50 ሚሊዮን በላይ አርብቶ አደሮች የሚገኙ ሲሆን ይህም የአፍሪካን አጠቃላይ የአርብቶ አደር ሕዝብ 21 በመቶ ይሸፍናል ተብሏል::




ሙሉ ዘገባውን ለማድመጥ….


ማርታ በቀለ



Recent Posts

See All
ዘንድሮ በአዲስ አበባ የ8ኛ ክፍል ተማሪዎች ከተማ አቀፍ ፈተና ካስፈተኑ ትምህርት ቤቶች 66 በመቶዎቹ ተማሪዎቻቸው ሙሉ በሙሉ የማለፊያ ነጥብ አምጥተዋል፡፡

ሰኔ 22/2018 ዘንድሮ በአዲስ አበባ የ8ኛ ክፍል ተማሪዎች ከተማ አቀፍ ፈተና ካስፈተኑ ትምህርት ቤቶች 66 በመቶዎቹ ተማሪዎቻቸው ሙሉ በሙሉ የማለፊያ ነጥብ አምጥተዋል፡፡ የከተማዋ ትምህርት ቢሮ በሰጠው መግለጫ ከመንግስት ትምህርት ቤቶች ተማሪዎች 95 ነጥብ 8 በመቶ፤ ከግል ት/ቤት ተማሪዎች ደግሞ ከ99

 
 
 

Comments


Sheger App Logo
iOS Store
Google Play

    ሸገር
102.1

ሸገር ኤፍ ኤም 102.1 አዲስ የሬዲዮ አቀራረብ መላና አዲስ ቃና ይዞ የቀረበ በሀገሪቱ የሚዲያ ገበያ ላይ መሪ ሚና የሚጫወት ጣቢያ ነው፡፡

ሁሌም ከሸገር ጋር ሁኑ
ሸገር የእናንተ ነው
ኢትዮጵያ ለዘለዓለም ትኑር! 

Sheger Radio | Sheger 102.1FM  © 2026 Adey Tensae Media & Entertainment PLC.  

bottom of page