ግንቦት 6 2017 - የኢትዮ ጅቡቲ የባቡር ትራንስፖርት አክሲዮን ማህበር ጅቡቲ ያሉ ኮንቴነሮችን በራሱ ወጪ ወደ መሐል ሀገር ሊያመጣ መሆኑን ተሰማ
- sheger1021fm
- 4 hours ago
- 1 min read
የኢትዮ ጅቡቲ የባቡር ትራንስፖርት አክሲዮን ማህበር ጅቡቲ ያሉ ኮንቴነሮችን በራሱ ወጪ ወደ መሐል ሀገር ሊያመጣ መሆኑን ተሰማ፡፡
ይህም የወጭ ምርቶች ጅቡቲ ታሽገው ሲላኩ ያስወጣ የነበረውን የውጭ ምንዛሪ ለማስቀረት ያለመ ነው ተብሏል፡፡
ለከፍተኛ ምርት ላኪዎችም አማራጮችን እየተመለከተ እንደሆነ ኢትዮ ጅቡቱ ምድር ባቡር ተናግሯል።
ምርቶችን በስፋት ወደ ውጭ ለሚልኩ አምራቾች ከመነሻው፤ መሀል ሀገርም ሆነ ሌላ አንስቶ እስከ መዳረሻው ባልተረበሸ የሎጂስቲክስ ስርአት ለመስራት እየተጋሁ ነው ሲል ምድር ባቡር አስረድቷል።
ሙሉ ዘገባውን ያድምጡ….
ተህቦ ንጉሴ
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
📌 Telegram; https://t.me/ShegerFMRadio102_1
📌 YouTube: https://shorturl.at/P4mpX
📌 WhatsApp: https://tinyurl.com/ycxjmm3s
📌 Tiktok: https://bit.ly/44Dd6Il
📌 Linkedin : https://shorturl.at/21bFN
Comments