ግንቦት 7 2017 -በሀገር ውስጥ የቡና ዋጋ በዚህ ልክ ለምን ጨመረ?
- sheger1021fm
- May 15
- 1 min read
ኢትዮጵያ በታሪክ ትልቁ ያለችውን ገቢ ከቡና የወጪ ንግድ ማግኘቷን ተናግራለች።
በ10 ወራት ውስጥ ብቻ 354,302 ቶን ቡና ወደ ውጪ በመላክ ከ1.8 ቢሊየን የአሜሪካ ዶላር ገቢ መገኘቱ ተሰምቷል።
የቡና ነገር በሀገር ውስጥ ገበያ ደግሞ ዋጋው ንሮ ነዋሪውን ግራ አጋብቷል።
ከቅርብ ጊዜ ወዲህ እየታየ ያለው ጭማሪም አስደንጋጭ ነው።
በገበያ መረጃችን በሀገር ውስጥ የቡና ዋጋ በዚህ ልክ ለምን ጨመረ ስንል ጠይቀናል፤ ያድምጡ….
ፋሲካ ሙሉወርቅ
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
📌 Telegram; https://t.me/ShegerFMRadio102_1
📌 YouTube: https://shorturl.at/P4mpX
📌 WhatsApp: https://tinyurl.com/ycxjmm3s
📌 Tiktok: https://bit.ly/44Dd6Il
📌 Linkedin : https://shorturl.at/21bFN











Comments