top of page


መስከረም 14 2018 - ዘላቂና ብቁ የሆነ የአየር ትራንስፖርት አገልግሎት መስጠት የሚቻለው አባል ሀገራት በትብብር መስራት ሲችሉ ብቻ ነው ተባለ
ኢትዮጵያና የተባበሩት አረብ ኤሜሬትስ የአየር ትራንስፖርት አገልግሎትን ከፍ ወዳለ የአየር ትራንስፖርት አገልግሎት ስምምነት ለማሳደግ የሚያስችል መግባባት ላይ መድረሳቸውም ተወርቷል። ይህንን ያሉት የኢትዮጵያ ሲቪል...
Sep 24, 20251 min read


መስከረም 14 2018 - በአየር ንብረት ለውጥ ጉዳት ከሚያስተናግዱ አህጉራት አፍሪካ ቀዳሚዋ ናት
አህጉሪቱ ለአካባቢ ብክለት የምታበረክተው አስተዋፅኦ ግን ዝቅተኛ ነው ፡፡ በቅርቡ በተደረገው የአፍሪካ የአየር ንብረት ጉባኤ ምክክር ከተደረጉባቸው ጉባኤዎች መካከል ለአየር ንብረት ለወጥ ችግሮች አፍሪካዊ መፍትሄ...
Sep 24, 20251 min read


መስከረም 14 2018 -ታላቁ የኢትዮጵያ የህዳሴ ግድብን ሀምሳ ሀምሳ ሆነው መጎብኘት ለሚፈልጉ ጉብኝት ተጀምሯል
ፕሮጀክቱ ተጠናቆ ተመርቆም አሁን ደግሞ ለጉብኝት ክፍት የተደረገው የኢትዮጵያ የህዳሴ ግድብ መገኛው በቤንሻንጉል ጉሙዝ ክልል ጉባ ከተማ ነው፡፡ ለመሆኑ ግድቡ የሚገኝበት የቤኒሻንጉል ጉምዝ ክልል ጎብኚዎችን ለማስተናገድ...
Sep 24, 20251 min read


መስከረም 14 2018 - የውጪ ሀገራት ወሬዎች
#ጀርመን ጀርመን የወታደሮቿን ብዛት እና የመከላከያ ወጪዋን በእጅጉ ልትጨምር ነው ተባለ፡፡ አገሪቱ በብዙ ሺህዎች የሚቆጠሩ ወታደሮችን ለመመልመል መሰናዳቷን አሶሼትድ ፕሬስ ፅፏል፡፡ ከቅርብ ጊዜ ወዲህ የጀርመን የጦር...
Sep 24, 20251 min read


መስከረም 14 2018 - በቡና ላኪነት የሚሰማራ ግለሰብና ድርጅት ወደ ውጪ የላከውን ቡና ናሙና ቢያንስ ለ6 ወር የማስቀመጥ ግዴታ አለበት
ይህም ከጊዜው ጋር አለመግባባት ቢፈጠር በሚል የሚደረግ ነው፡፡ የኢትዮጵያ ቡና ፣ ሻይና ቅመማ ቅመም ፣ ባለስልጣን ፣ የቡና ግብይትን የተመለከተውን መመሪያ አሻሽሏል፡፡ ማሻሻያ የተደረገባቸው የተወሰኑት ነጥቦች...
Sep 24, 20251 min read


መስከረም 14 2018 - የፌዴራል ጠቅላይ ፍ/ቤት 2ኛ ወንጀል ችሎት፣ የሸገር ኤፍ ኤም ሬዲዮ ጋዜጠኞች ትዕግስት ዘሪሁንና ምንታምር ፀጋው በዋስ እንዲለቀቁ የስር ፍርድ ቤት የሰጠውን ውሳኔ አፀደቀ
የፌዴራሉ ፖሊስ ወንጀል ምርመራ ፣ጋዜጠኞቹን ትዕግስት ዘሪሁንና ምንታምር ፀጋው በ50 ሺህ ብር ዋስትና ከእስር እንዲለቀቁ፣ የፌዴራሉ ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ ችሎት በሰጠው ውሳኔ ቅር በመሰኘት፣ ለፌዴራሉ ጠቅላይ...
Sep 24, 20253 min read


መስከረም 13 2018 - በኢትዮጵያ በቴክኖሎጂ ዘርፍ ገበያው የሚፈልገውን የሰለጠነ በቂ የሰው ሀይል
በኢትዮጵያ በቴክኖሎጂ ዘርፍ ገበያው የሚፈልገውን የሰለጠነ በቂ የሰው ሀይል ማግኘት ከባድ መሆኑ ይነገራል። በቴክኖሎጂው ዘርፍ ባለሞያዎች ሲፈለጉ ብዙ ጊዜ ከተለያዩ ሀገራት እየመጡ እንደሚቀጠሩም ሲነገር ይሰማል።...
Sep 23, 20251 min read


መስከረም 13 2018 - ''ለመስቀል በዓል የምርት እጥረት እንዳያጋጥም እየሰራሁ ነው'' የአዲስ አበባ ህብረት ስራ ኮሚሽን
ከቀናት በኋላ ለሚከበረው የመስቀል በዓል የምርት እጥረት እንዳያጋጥም እየሰራሁ ነው ሲል የአዲስ አበባ ህብረት ስራ ኮሚሽን ተናገረ፡፡ በተለይ ለበዓሉ በሰፊው የሚያስፈልገውን የስጋ አቅርቦት ለማሟላት እየሰራ መሆኑን...
Sep 23, 20251 min read


መስከረም 13 2018 - የት/ት ስራ ውስብስብ እና የብዙ ወገኖች ጥንካሬ የሚጠይቅ ነው ተባለ
የኢትዮጵያ የትምህርት ሥርዓት ውጤታማ ለማድረግ እና ብቁ ተማሪዎችን ለማብዛት በአንድ ተቋም ብቻ የሚከናወን አይደለም፤ የትምህርት ስራ ውስብስብ እና የብዙ ወገኖች ጥንካሬ የሚጠይቅ ነው ተባለ፡፡ በአሜሪካን ሀገር ከ45...
Sep 23, 20251 min read


መስከረም 13 2018 - ወጣቶች የራሳቸውን ስራ እንዳይፈጥሩ ፈተና የሚሆንባቸው ምንድነው?
መንግስት በየጊዜው ከት/ት ተቋማት ለሚመረቁ ሁሉ ስራ መስጠት ስለማይቻል ወጣቱ የራሱን የስራ እድል ይፍጠር ሲል ይሰማል፡፡ መንግስት ወጣቶችን በሚመለከት ከተቀጣሪነት ወደ ስራ ፈጣሪነት ተሸጋገሩ ቢልም በርካታ ወጣቶች...
Sep 23, 20252 min read


መስከረም 13 2018 - የብር የመግዛት አቅም በገበያው እንዲወሰን ከተደረገ በኋላ ከውጭ ምንዛሪ ጋር ተያይዞ ያለው ገበያ ምን ይመስላል?
በኢትዮጵያ የብር የመግዛት አቅም በገበያው እንዲወሰን ከተደረገ በኋላ አጠቃላይ በተለይ ከውጭ ምንዛሪ ጋር ተያይዞ ያለው ገበያ ምን ይመስላል? እኛ የጠየቅናቸው የኢትዮ ፎርኤክስ የውጭ ምንዛሪ ቢሮ ስራ ኃላፊ አቶ...
Sep 23, 20251 min read


መስከረም 13 2018 - የውጪ ሀገራት ወሬዎች
#ደቡብ_ሱዳን የደቡብ ሱዳኑ ተቀዳሚ ምክትል ፕሬዘዳንት ሪያክ ማቻር የፍርድ ሒደት ትናንት ተጀመረ፡፡ ማቻር በብርቱ ብርቱ ወንጀሎች የተከሰሱት ከመንፈቅ በፊት በናሲር በሚገኝ የመንግስት ሰራዊት የጦር ሰፈር ላይ...
Sep 23, 20252 min read


መስከረም 13 2018 በቁጥር እየበዙ ያሉት የኢትዮጵያ ከተሞች ለነዋሪዎቻቸው ምቹ መሆን ላይ ብዙ እንደሚቀራቸው ይነገራል።
የከተማና መሰረተ ልማት ሚኒስቴር በበኩሉ አዳዲስ ሃሳቦችን ስራ ላይ በማዋል ጭምር ከተሞች ለነዋሪዎቻቸው የተመቹ እንዲሆኑ ጥረት እየተደረገ ነው ብሏል። በኢትዮጵያ የከተሞች ቁጥር አጭር በሚባል ጊዜ በከፍተኛ ደረጃ...
Sep 23, 20251 min read


መስከረም 13 2018 - በቀጨኔ እና በቀበና ወንዝ ላይ እየተካሄደ ያለው የወንዘ ዳር ፕሮጀክት እስከ ጥቅምት ወር ድረስ ይጠናቀቃል ተባለ
በቀጨኔ እና በቀበና ወንዝ ላይ እየተካሄደ ያለው የወንዘ ዳር ፕሮጀክት እስከ መጪው ጥቅምት ወር ድረስ ይጠናቀቃል ተባለ፡፡ ሙሉ ዘገባውን ያድምጡ….. ቴዎድሮስ ወርቁ የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…...
Sep 23, 20251 min read


መስከረም 13 2018 - የተገኙ 10 የሂሳብ ባለሙያዎችና ኦዲተሮች የሙያ ፈቃድ እንዲሰረዝ ጥያቄ ቀረበ።
የመንግስትን ጥቅም ለማሳጣት የሚያስችል ግድፈት ፈፅመው የተገኙ 10 የሂሳብ ባለሙያዎችና ኦዲተሮች የሙያ ፈቃድ እንዲሰረዝ ጥያቄ ቀረበ። ይህንን ያለው የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ገቢዎች ቢሮ ነው። ቢሮው የ2017...
Sep 23, 20251 min read


መስከረም 12 2018 - ''በአዲስ አበባ በተባለው ሰዓት የአውቶብስ ትራንስፖርት እያገኘን አይደለም '' ተሳፋሪዎች
በአዲስ አበባ የብዙሃን ትራንስፖርት እስከ ምሽት 4 ሰዓት ድረስ ይሆን ተብሎ ነበር፡፡ ተሳፋሪዎች ግን በተባለው ሰዓት የአውቶብስ ትራንስፖርት እያገኘን አይደለም ብለዋል፡፡ ሙሉ ዘገባውን ያድምጡ….. ንጋት መኮንን...
Sep 22, 20251 min read


መስከረም 12 2018 - የውጪ ሀገራት ወሬዎች
#ፊሊፒንስ በብዙ ሺህዎች የሚቆጠሩ የፊሊፒንስ ዜጎች በአገሪቱ ይፈፀማል ያሉትን ምዝበራ እና ብልሹ አሰራር በመቃወም የአደባባይ ሰልፍ አደረጉ፡፡ ሰልፈኞቹ ለተቃውሞ አደባባይ የወጡ ለጎርፍ አደጋ መከላከያ እና መቀነሻ...
Sep 22, 20252 min read


መስከረም 12 2018 - ''ግጭት ባለባቸው አካባቢዎች የመድኃኒት አቅርቦት እንዳይቋረጥ እየሰራሁ ነው'' የኢትዮጵያ መድኃኒት አቅራቢ አገልግሎት
በኢትዮጵያ ግጭት ባለባቸው አካባቢዎች ላይ ከዓለም አቀፍ ተቋማት ጋር በመሆን የመድኃኒት አቅርቦት እንዳይቋረጥ እየሰራሁ ነው ሲል የኢትዮጵያ መድኃኒት አቅራቢ አገልግሎት ተናገረ፡፡ ከዚህ ቀደም በአየር ትራንስፖርት...
Sep 22, 20251 min read


መስከረም 12 2018 ከዛሬ ጀምሮ ታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ለጎብኚዎች ክፍት ይሆናል ተባለ፡፡
የህዳሴ ግድብ ለመጎብኘት ምዝገባ ከዛሬ ጀምሮ ማድረግ ይቻላል ተብሏል፡፡። ለጉብኝት ጉዞ የሚደረገው በኢትዮጵያ አየር መንገድ በኩል እንደሆነም ተነግሯል፡፡ ለጉብኝት መሄድ የሚቻለው ከ50 ሰው ጀምሮ...
Sep 22, 20251 min read


መስከረም 12 2018 - ''የግል የከፍተኛ ት/ት ተቋማት ሀላፊዎች መረጃን አለመስጠት፤ ዘርፉን ለጅምላ ፍረጃ ዳርጎታል'' የኢትዮጵያ የግል የከፍተኛ ት/ትና ቴክኒክና ሞያ ስልጠና ተቋማት ማህበር
''የግል የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ባለቤቶችና ሀላፊዎች መረጃን በሚፈለገው ጊዜ አለመስጠት፤ ዘርፉን ለአሉታዊ ጅምላ ፍረጃ ዳርጎታል'' ሲል የኢትዮጵያ የግል የከፍተኛ ትምህርት እና ቴክኒክና ሞያ ስልጠና ተቋማት...
Sep 22, 20251 min read


መስከረም 12 2018 - በከምባታ ብሔረሰብ የዘመን መለወጫ (የማሳላ በዓል) እየተከበረ ነው፡፡
በከምባታ ብሔረሰብ የዘመን መለወጫ (የማሳላ በዓል) እየተከበረ ነው፡፡ የከምባታ ብሔር የዘመን መለወጫ የማሳላ እንግዶች ተገኝተው በዋናነት እየተከበረ ያለው በከምባታ ዞን ዱራሜ ከተማ ነው፡፡ በዓሉ ትናንት የጀመረ...
Sep 22, 20251 min read
ፕሮግራሞች
bottom of page








