መስከረም 12 2018 - ''በአዲስ አበባ በተባለው ሰዓት የአውቶብስ ትራንስፖርት እያገኘን አይደለም '' ተሳፋሪዎች
- sheger1021fm
- Sep 22
- 1 min read
በአዲስ አበባ የብዙሃን ትራንስፖርት እስከ ምሽት 4 ሰዓት ድረስ ይሆን ተብሎ ነበር፡፡
ተሳፋሪዎች ግን በተባለው ሰዓት የአውቶብስ ትራንስፖርት እያገኘን አይደለም ብለዋል፡፡
ሙሉ ዘገባውን ያድምጡ…..
ንጋት መኮንን
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
📌 Telegram; https://t.me/ShegerFMRadio102_1
📌 YouTube: https://shorturl.at/P4mpX
📌 WhatsApp: https://tinyurl.com/ycxjmm3s












Comments