top of page


በየጊዜው የሚለዋወጡ ህጎች የኢንቨስትመንት መስኩ ተገማች እንዳይሆን ማድረጉን የኢንቨስትመንት ኮሚሽን ተናገረ።
ህዳር 12 2018 በየጊዜው የሚለዋወጡ ህጎች የኢንቨስትመንት መስኩ ተገማች እንዳይሆን ማድረጉን የኢንቨስትመንት ኮሚሽን ተናገረ። የፀጥታ ችግርም እንቅፋት እንደሆነበት ኮሚሽኑ ለህዝብ እንደራሴዎች ተናግሯል፡፡ ኪሚሽኑ ይህን የተናገረው የሶስት ወራት የስራ ክንውን ሪፖርቱን በህዝብ እንደራሴዎች ምክር ቤት ለንግድ እና ቱሪዝም ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ ትናንት ህዳር 11 ቀን 2018 ዓ.ም ባቀረበበት ወቅት ነው። የኢንቨስትመንት ኮሚሽንን የመጀመሪያ ሩብ ዓመት ሪፖርት በንባብ ያቀረቡት የኮሚሽኑ ምክትል ኮሚሽነር ዳገቶ ኩምቢ ባለፉት 3 ወራት 400 ሚሊዮን ዶላር በተኪ ምርት ወይንም ከውጭ የሚገቡ ምርቶችን በአገር ውስጥ ለመተካት ታቅዶ መፈጸም የተቻለው ግን 211 ሚሊዮን ዶላር ወይንም የእቅዱን 53 በመቶ እንደሆነ አስረድተዋል። 19 የሚሆኑ ድርጅ
Nov 21, 20252 min read


ለኢትዮጵያ ጥቅል ሀገራዊ ምርት 32 በመቶ ያሚያበረክተው ግብርና
ህዳር 12 2018 ለኢትዮጵያ ጥቅል ሀገራዊ ምርት 32 በመቶ ያሚያበረክተው ግብርና፤ አሁንም በአብዛኛው በበሬ ከማረስ አልተላቀቀም፡፡ ዛሬም የሀገሬው #ገበሬ ከራሱ አልፎ ሌሎችን መመገብ ፈተና ሲሆንበት ይታያል። ለመሆኑ ለሃገር ውስጥ የምርት አቅርቦትም ይሁን የግብርና ወጪ ንግዱን ገቢ ለማሳደግ እንዴት መሰራት አለበት ስንል የዘርፉን ባለሞያ ጠይቀናል፡፡ በኢትዮጵያ ግብርና ምርምር ኢንስቲትዩት የግብርና ኢኮኖሚክስ ምርምር ዳይሬክተር እና ተመራማሪው ታደለ ማሞ(ዶ/ረወ) ገበሬው ችግር የሆነበትንና የተሻለ የምርት አቅርቦት እንዲኖር ቢሰራበት ያሉትን ነግረውናል፡፡ ሙሉ ዘገባውን ለማድመጥ…. ማርታ በቀለ የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… 👇👇👇 🌐Website፡ https://www.shegerfm.com/ 🎥YouTub
Nov 21, 20251 min read


በኢትዮጵያ ያሉት ከተሞች መልሰው መልማት አለባቸው ይባላል፤ ግን እንዴት ?
ህዳር 12 2018 በኢትዮጵያ ያሉት ከተሞች ስማቸው ነው እንጂ ከተማ በብዙ መስፈርቶች ከተሞች አለመሆናቸውን ባለሞያዎች ይናገራሉ፡፡ ስለዚህ ከተሞቹ መልሰው መልማት አለባቸው ይባላል፡፡ ግን እንዴት ? ሙሉ ዘገባውን ለማድመጥ…. ያሬድ እንዳሻው የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… 👇👇👇 🌐Website፡ https://www.shegerfm.com/ 🎥YouTube https://tinyurl.com/37tux478 🟦Telegram https://t.me/ShegerFMRadio102_1 📘Facebook፡ https://tinyurl.com/4tx8t8wm 💬WhatsApp ፡ https://tinyurl.com/ycxjmm3s 🐦X : https://x.com/shegerfm?s=2
Nov 21, 20251 min read


ለመጪውን የፈረንጆች አዲስ ዓመት እንዲሁም የገና በዓል ወደ ቤተሰቦቻቸው ለሚሄዱ የውጪ ዜጎች አውደርዕይ መሰናዳቱ ተነገረ
ህዳር 12 2018 መጪውን የፈረንጆች አዲስ ዓመት እንዲሁም የገና በዓል አስመልክቶ ወደ ቤተሰቦቻቸው ለሚሄዱ የውጪ ሃገር ዜጎች በተለይም ለዲኘሎማቲክ ማህበረሰቡ አውደርዕይ መሰናዳቱ ተነገረ፡፡ ኢትዮጵያን ለዓለም ሀገራት ለማስተዋቅ የተለያዩ ለስጦታ የሚሆኑ ምርቶች ይገኙበታል የተባለው አውደርዕይ የተሰናዳው በሦስት ድርጅቶች ነው ተብሏል፡፡ ኤልቬዜት ኢንተርናሽናል ኤቨንት፣ ዲሊኦፖል ሆቴል፣ እና ሳራ ኔክስት ፋሽን ዲዛይን በጋራ አውደርዕዩን ማሰናዳታቸው ተነግሯል፡፡ የፈረንጆቹ የገና በዓል የተለያዩ ስጦታዎች የሚሰጡበት በመሆኑ ይህንን እድል በመጠቀም ምርቶች እንዲተዋወቁ አውደ ርዕዩ መሰናዳቱን የሳራ ኔክስት ፋሽን ዲዛይን መስራች ሳራ መሀመድ ተናግረዋል፡፡ በአውደ ርዕዩ በተለያዩ ምርቶች ንግድ ላይ የተሰማሩ ሴቶች እንደሚሳተፉ እና ልምድ የሚ
Nov 21, 20251 min read


‘’በሩብ ዓመቱ ከቀረቡልኝ ቅሬታዎች የሚበዙት፤ በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ተቋማት ላይ የቀረቡ ናቸው’’
ህዳር 12 2018 ህዝብ የሚበድሉ አንዳንድ የመንግስት እና የግል ተቋማት የምሰጣቸውን የእርምት ሀሳብ ባለመቀበል እያስቸገሩኝ ነው ሲል የኢትዮጵያ ህዝብ ዕንባ ጠባቂ ተቋም ተናገረ። ተቋማቱ አስተዳደራዊ በደል መፈፀማቸውን ያምናሉ፤ ግን ለማስተካከል ፍቃደኛ እየሆኑ አይደለም ተብሏል። በተቋሙ የህግና አስተዳደር በደል ምርመራ መሪ ሥራ አስፈፃሚ የሆኑት አቶ መንግስቱ ቀኜ አስተዳደራዊ በደል ፈፅመው እንዲያስተካክሉ የነገርናቸው አንድ አንድ ተቋማት፣ የመፍትሔ ሃሳቡን መቀበላቸው በጥፋተኝነት ያስጠይቀናል የሚል ፍራቻ አላቸው ብለውናል፡፡ አንድ አንድ ተቋማት ደግሞ የህዝብ ዕንባ ጠባቂ ተቋም ምንም አይነት ህጋዊ ዕርምጃ መውሰድ አይችልም የሚል የተሳሳተ ግምት እንዳላቸው ኃላፊው ነግረውናል። የህዝብ ዕንባ ጠባቂ ተቋም በሩብ ዓመቱ ከቀረቡለት አቤቱ
Nov 21, 20251 min read


ኢትዮ ቴሌኮም እና አዋሽ ባንክ ደንበኞቻቸውን ዋስትና ሳይጠይቁ በቴሌብር የዲጂታል ፋይናንስ እና የዲቫይስ ፋይናንሲንግ አገልግሎቶችን ማስጀመራቸውን ተናገሩ።
ህዳር 12 2018 ኢትዮ ቴሌኮም እና አዋሽ ባንክ ደንበኞቻቸውን ዋስትና ሳይጠይቁ በቴሌብር የዲጂታል ፋይናንስ እና የዲቫይስ ፋይናንሲንግ አገልግሎቶችን ማስጀመራቸውን ተናገሩ። ይህ በአይነቱ ለየት ያለ ነው የተባለለት የፋይናንስ አገልግሎት “ጥላ“ እንደሚባል ሰምተናል። ይህ "ጥላ" የተባለው አነስተኛ ያለዋስትና የብድር እና የቁጠባ አገልግሎት፣ በገጠርም ሆነ በከተማ ያሉ ደንበኞች ፤ አገልግሎቱን እንዲያገኙ በሰው ሰራሽ አስተውሎት ታግዞ የተመቻቸ ነው ተብሏል። ለብድር አገልግሎቶቹ በዓመት በጠቅላለው ከ2 ቢሊየን ብር በላይ የብድር አቅርቦት ስምምነት መደረጉንም ሰምተናል። ከተጀመሩት የዲጅታል ፋይናንሲንግ አገልግሎቶች መካከልም፤ የቁጠባ እገልግሎት፤ የግለሰብ ደንበኛ ብድር አገልግሎት፤ ለአነስተኛ እና መካከለኛ ኢንተርፕራይዞች ወይም ነጋዴዎች ፤ ለዲቫይስ
Nov 21, 20251 min read


የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በባንኩ ከሚፈፀመው የገንዘብ ልውውጥ ውስጥ 90 በመቶው የሚላወሰው በዲጂታል መንገድ ነው አለ።
ህዳር 11 2018 የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በአሁኑ ጊዜ በባንኩ ከሚፈፀመው የገንዘብ ልውውጥ ወይም ግብይት ውስጥ 90 በመቶ የሚሆነው የሚላወሰው በዲጂታል መንገድ ነው አለ። ይህም ከቀዳማዊ ዓመት ጋር ሲነፃፀር የ17 በመቶ ብልጫ አለው ተብሏል። የባንኩ አብዛኛው ግብይት በዲጂታል መንገድ በመሆኑ ለሳይበር ጥቃት ተጋላጭነቱ በዚያው ልክ ከፍ እያለ መምጣቱ ይታወቃል ሲሉ የባንኩ ምክትል ፕሬዚዳንት አቶ ኤፍሬም መኩሪያ ሲናገሩ ሰምተናል። አቶ ኤፍሬም ይህንን ያሉት ባንኩ የሳይበር ደህንነት ወርን በማስመልከት ባዘጋጀው ፕሮግራም ላይ ነው። በ2017 በጀት ዓመት በኢትዮጵያ የፋይናንስ ተቋማት በዲጂታል መንገድ ከተገላበጠው 17.7 ትሪሊዮን ብር ውስጥ 13 ትሪሊዮን ብር ወይም 73 በመቶ ድርሻ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ መሆኑንም አቶ ኤፍሬም አስረድተዋል። የባንኩ
Nov 20, 20251 min read


በወላጆቻቸው መታሰር ምክንያት ወደ ማረሚያ ቤት መግባት ግድ የሚሆንባቸው ህፃናት እንዴት ይሆን የሚስተናገዱት?
ህዳር 11 2018 ያለ ጥፋታቸው፤ በወላጆቻቸው መታሰር ምክንያት ወደ ማረሚያ ቤት መግባት ግድ የሚሆንባቸው ህፃናት በዚያ ሲገኙ እንዴት ይሆን የሚስተናገዱት? እነርሱን ማዕከል ያደረገ አገልግሎትስ ያገኙ ይሆን? ስንል ጠይቀናል፡፡ ስለ ጉዳዩ የጠየቅነው ማረሚያ ቤቶችን የሚያስተዳድረው የፌድራሉ ማረሚያ ቤቶች ኮሚሽን ምን አለ? የኮሚሽኑ የህዝብ ግንኙነት ስራ አስፈፃሚው አቶ ገረመው አያሌው፤ እስካሁን የእነዚህን ህፃናት መብትና ጥቅም የሚያጠብቅ የህግ ማዕቀፍ የለም ብለውናል፡፡ ወደ ማረሚያ ቤቶች የሚገቡ ልጆች ከእናቶቻቸው ጋር ነው የሚገቡት፤ እስካሁን ባለው አሰራር ለህፃናቱ ተብሎ የሚመደብ በጀት ባለመኖሩ ህፃናቱ ከቀለብ ጀምሮ ሌሎችንም ማግኘት የነበረባቸውን ጥቅም እንዳያገኙ ሆኗል ብለዋል፡፡ ይህንንም በመረዳት የእነርሱን ጥቅም ሊያስጠብቅ የሚችል የህግ
Nov 20, 20252 min read


ትምህርት ሚኒስቴር የተማሪዎችን ሥነ ምግባር ለመቆጣጠር ያዘጋጀው ረቂቅ መመሪያ
ህዳር 11 2018 ሴት ተማሪዎች የጥፍር፣ የፀጉርና የከንፈር ቀለም መቀባት፣ ቅንድብ መቀንደብና መኳኳል፣ አላስፈላጊ ጌጣ ጌጦችን አድርጎ ወደ ትምህርት ቤት መሄድ የሚከለክል መመሪያ ትምህርት ሚኒስቴር አዘጋጀ፡፡ ትምህርት ሚኒስቴር የተማሪዎችን ሥነ ምግባር ለመቆጣጠር ያዘጋጀው ረቂቅ መመሪያ ማንኛውም ተማሪዎች ከተፈጥሮ ጸጉራቸው በስተቀር አርቴፊሻል ፀጉር መቀጠል አይችሉም ተብሏል፡፡ ከዚህ ባለፈም በትምህርት ቤት ውስጥ አላስፈላጊ የሆኑ የኢትዮጵያዊነት ባህልን የማይገልፁ በዓላት በተለይም እንደ ክሬዚ ዴይ፣ ኦልድ ዴይ፣ ቤቢ ዴይ፣ ቶማቶ ዴይ፣ ከለር ዴይ፣ ቫላንታይን ዴይ እና ሌሎችም የበዓል ቀናቶች ተብለው የሚከበሩ በዓላት ማክበር በመመሪያው ተከልክሏል፡፡ በትምህርት ቤት የደንብ ልብስ በተገቢ መንገድ መልሰብ ሲል ባወጣው መመሪያ ስር ሴቶች ጉርድ ቀሚስ
Nov 20, 20253 min read


ለኢትዮጵያ ሁለተኛ የሆነው የዓይን ባንክ በጅማ ተከፍቶ አገልግሎት መስጠት መጀመሩ ተነገረ፡፡
ህዳር 11 2018 ለኢትዮጵያ ሁለተኛ የሆነው የዓይን ባንክ በጅማ ተከፍቶ አገልግሎት መስጠት መጀመሩ ተነገረ፡፡ የኢትዮጵያ ደምና ህብረ ህዋስ ባንክ እንደተናገረው በአዲስ አበባ ዳግማዊ ምኒሊክ ሆስፒታል ውስጥ ካለው የአይን ባንክ በተጨማሪ ለረጅም ጊዜ ተይዞ በነበረ ዕቅድ በክልል ከተማ የዓይን ብሌን የሚሰበሰብበት ባንክ ተከፍቷል ብሏል፡፡ የኢትዮጵያ ደምና ህብረ ህዋስ ባንክ ምክትል ዋና ዳይሬክተሩ አቶ ሀብታሙ ታዬ እንደነገሩን ጅማ ላይ ተጨማሪ የዓይን ባንክ ለመክፈት የተጀመሩት ስራዎች ተጠናቀው ባንኩ ስራ እንዲጀምር ተደርጓል ብለዋል፡፡ በሀገሪቱ በአይን ብሌን ጠባሳ ምክንያት ከበጎ ፈቃደኛ ለጋሾች ድጋፍ የሚፈልጉ በርካታ ሰዎች መኖራቸውን የሚናገሩት አቶ ሀብታሙ ካለው ፍላጎት አንጻር ሁለት የአይን ባንክ አሁንም በቂ አይደለም ይላሉ፤ የፍላ
Nov 20, 20252 min read


በአበባ፣ አትክልትና ፍራፍሬ ዘርፍ የተሻለ የስራ ዕድል ቢፈጠርም አሁንም ብዙ ቀሪ ስራዎች አሉ ተባለ።
ህዳር 11 2018 በአበባ፣ አትክልትና ፍራፍሬ ዘርፍ የተሻለ የስራ ዕድል ቢፈጠርም አሁንም ብዙ ቀሪ ስራዎች አሉ ተባለ። ዘርፉ ለ200,000 ሰዎች የስራ ዕድል መፍጠሩ የተነገረ ሲሆን 80 በመቶዎቹ ሴቶች መሆናቸው ተጠቅሷል። መዋዕለ ነዋይ በማፍሰስ ወደ ዘርፉ ልማት መግባት ለሚፈልጉ ሴቶች ግን አሁንም ሁኔታዎች ብዙም ምቹ አለመሆናቸው ተነግሩዋል፡፡ የመሬትና የብድር አቅርቦት በዘርፉ መሠማራት የሚፈልጉ ሴቶችን ይገጥማሉ ከተባሉ ችግሮች መካከል ናቸው። ዘርፉ ላይ በአመራር ደረጃ ያሉ ሴቶች ቁጥርም ዝቅተኛ ነው። የኢትዮጵያ አበባ፣ አትክልትና ፍራፍሬ አምራቾችና ላኪዎች ማህበር ትኩረቱን በሴቶች ኢኮኖሚያዊ ተጠቃሚነት ላይ ያደረገ ኮንፈረንስ እያካሄደ ነው። ኢትዮጵያ አሁን ላይ ከአበባ፣ አትክልትና ፍራፍሬ ዘርፍ ከ500 ሚሊየን ዶላር በላይ በያመቱ እንደምታገ
Nov 20, 20251 min read


የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የኢትዮጵያ ጥናትና ምርምር ተቋም ከሀገር ከወጡ ከመቶ ዓመት በላይ ያስቆጠሩ ቅርሶች ተቀበለ
ህዳር 11 2018 ከሀገር ከወጡ ከመቶ ዓመት በላይ ያስቆጠሩ ቅርሶች፤ የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የኢትዮጵያ ጥናትና ምርምር ተቋም ተቀበለ። ቅርሶቹ 12 ሲሆኑ በአንድ ቤተሰብ አባላት ተጠብቀው የቆዩ መሆናቸውን ሰምተናል። ከቅርሶቹ መካከል ፎቶግራፎች፣ ጋሻ፣ ዘውድ፣ ዝናር፣ ጎራዴ እና ሌሎች ይገኙበታል። ቅርሶቹ ከ1913 እስከ 1921 ዓ.ም በወቅቱ በነበሩት ንግስተ ነገስታት ዘውዲቱ እና ከአልጋወራሽ ተፈሪ መኮንን በኢትዮጵያ የጀርመን መልዕክተኛ ለነበሩት ቪስ ትሪዝ በስጦታ መልክ የተበረከተላቸው እንደሆኑም ሰምተናል። ቅርሶቹን በአሁኑ ሰዓት በስዊዲን ሀገር የሚኖሩት የመልዕክተኛው የልጅ ልጅ ለአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የኢትዮጵያ ጥናትና ምርምር ተቋም በዛሬው ዕለት በራስ መኮንን አዳራሽ በተከናወነ ሥርዓት አስረክበዋል። ቅርሶቹ ወደ ኢትዮጵያ እንዲመለ
Nov 20, 20251 min read


''ያለ ረዳት አገልግሎት የሚሰጡ የህዝብ ማመለሽ ተሽከርካሪዎችን እቀጣለሁ'' የአዲስ አበባ ትራንስፖርት ቢሮ
ህዳር 10 2018 የአዲስ አበባ ትራንስፖርት ቢሮ ያለ ረዳት አገልግሎት የሚሰጡ የህዝብ ማመለሽ ተሽከርካሪዎችን እቀጣለሁ አለ። ቢሮው ያለ ረዳት አገልግሎት የሚሰጡ ታክሲዎች በከተማዋ እየበዙ ነው ያለ ሲሆን ከዚህ በኋላ በመመሪያው መሰረት ረዳት የሌላቸውን ታክሲዎች እቀጣለሁ ብሏል። የአዲስ አበባ ትራንስፖርት ቢሮ የትራንስፖርት አገልግሎት ክትትልና ኢንስፔክሽን ዳይሬክተር አቶ ጌትነት ታመነ ያለ ረዳት ማሽከርከር ገንዘብ በመቀበል፣ገቢና ወራጅ በመቆጣጠር የሹፌሩን ትኩረት ስለሚሰርቅ ለአደጋ ያጋልጣል ብለውናል። ኃላፊው ከዚህ ቀደም ለሌሎች የትራንስፖርት እንቅስቃሴዎች ብቻ ትኩረት በመስጠታችን ረዳት ያላቸውና የሌላቸውን ተሽከርካሬዎች የመለየት ውስንነት ታይቶብናል ብለዋል። ከዚህ በኋላ ግን የታክሲ ረዳት መኖር አንዱ የትራፊክ ደህንነት አካ
Nov 19, 20251 min read


ላለፉት 6 ዓመታት በጉምሩክ ተይዘውብኝ የነበሩት ኮምፒውተሮች ተለቀውልኛል ሲል ራዕይ የህፃናት መርጃ ድርጅት ተናገረ፡፡
ህዳር 10 2018 ላለፉት 6 ዓመታት በጉምሩክ ተይዘውብኝ የነበሩት ኮምፒውተሮች ተለቀውልኛል ሲል ራዕይ የህፃናት መርጃ ድርጅት ተናገረ፡፡ ይህ የሆነው ጉዳዩን ወደ ሚዲያ ካመጣሁት በኋላ ነውም ብሏል፡፡ ባሳለፍነው ሳምንት የአዕምሮ እድገት ውስንነት ያለባቸውን ህፃናት ለማሰልጠን ሊውል የነበረና በልገሳ ከውጭ ሃገር ያስገባሁት ኮምፒውተር በጉምሩክ ተይዞ 6 ዓመት ሆነው ሲል የህፃናት መርጃ ድርጅቱ ተናግሮ እንደነበር ይታወሳል፡፡ ከድርጅቱ የኢትዮጵያ ተጠሪ ወ/ሮ ሰሎሜ ኩምሳ እንደሰማነው መረጃው በሚዲያ በተሰራጨ ማግስት ከድርጅቱ የክብር አምባሳደር አትሌት መሰረት ደፋር ጋር በመሆን ድርጅቱ ለጉምሩክ ኮሚሽን ኮምፒውተሮቹ እንዲመለሱለት ያቀረበው ጥያቄ ወዲያውኑ ምላሽ አግኝቶ፤ 107 ኮምፒውተሮች፣ እንደ ኪቦርድ፣ ጊታር፣ ድራም ያሉ የሙዚቃ መሳሪያዎችን፣ የል
Nov 19, 20252 min read


በላይአብ ሞተርስ እና የቻይናው ዩቺ አይ ኩባንያ በተፈጥሮ ጋዝ የሚሰሩ ተሽከርካሪዎች ወደ ኢትዮጵያ ለማምጣት መስማማታቸውም ተሰምቷል
ህዳር 10 2018 በተፈጥሮ ጋዝ የሚሰሩ የትኞቹ ተሽከርካሪዎች ናቸው ወደ ሀገር ቤት መግባት ያለባቸው? የሚለውን የሚወስን መመሪያ ተዘጋጅቷል፤ በቅርቡም ይፀድቃል ሲል የትራንስፖርትና ሎጀስቲክስ ሚኒስቴር ተናገረ፡፡ በላይአብ ሞተርስ እና የቻይናው ዩቺ አይ ኩባንያ በ #ተፈጥሮ_ጋዝ የሚሰሩ ተሽከርካሪዎች ወደ ኢትዮጵያ ለማምጣት መስማማታቸውም ተሰምቷል፡፡ አሁን የተለያዩ በኤሌክትሪክ የሚሰሩ ተሽከርካሪዎችን በማስመጣት ላይ የሚገኘው በላይ አብ ሞተርስ ከዶንግ ፊንግ ሞተርስ ጋር በመሆን በተፈጥሮ ጋዝ የሚሰሩ ተሽከርካሪዎችን ለማቅረብ ዝግጅቱን ማጠናቀቁን ተናግሯል፡፡ የመኪናዎቹ ሽያጭ ወደ ገበያ በሚገባበት ወቅት አስፈላጊውን የመኪና መለዋወጫና ሌሎች ግብአቶችን ለማቅረብ ከስምምነት መድረሱንም ሰምተናል፡፡ ሙሉ ዘገባውን ያድምጡ…. ማርታ በቀለ የሸገርን ወ
Nov 19, 20251 min read


‘’አዲስ ወደ ስራ ለሚገቡ ኢንተርፕራይዞች ብድር የሚሰጡ ተቋማት እጅግ ዝቅተኛ ናቸው’’ የኢንተርፕራይዝ ልማት ኢንስቲትዩት
ህዳር 10 2018 ‘’አዲስ ወደ ስራ ለሚገቡ ኢንተርፕራይዞች ብድር የሚሰጡ የፋይናንስ ተቋማት እጅግ ዝቅተኛ ናቸው’’ ሲል የኢንተርፕራይዝ ልማት ኢንስቲትዩት ተናገረ፡፡ በዚህም ምክንያት ኢትዮጵያ ውስጥ የኢንተርፕራይዞች ቁጥር በሚፈለገው ልክ እንዳያድግና ዘርፉ ለውጥ እንዳያመጣ አድርጓል ተብሏል፡፡ የኢንተር ፕርነርሺፕ ልማት ኢንስቲትዩት ዋና ዳይሬክተር ሀሰን ሁሴን(ዶ/ር) እንደ አፍሪካ እንኳን ቢታይ ኢትዮጵያ ውስጥ ያሉ የኢንተርፕራይዞች ቁጥር እጅግ አነስተኛ ነው ይላሉ፡፡ ለዚህ ብዙ ምክንያቶች ቢኖርም ዋነኞቹ መንግስት በሚፈለገው ልክ አስቻይ ሁኔታ አለመዘርጋቱ ፣ ሀሳብ ያላቸው ወጣቶች ወደ ስራ ለመግባት ድፍረት ማጣት ተጠቃሽ ናቸው ይላሉ፡፡ ከዚህ ባለፈም ሀሳባቸውን ወደ ስራ ለማስገባት የሚጥሩ ስራ ፈጣሪዎች የፋይናንስ አቅርቦት እጥረ
Nov 19, 20252 min read


''በህገ ወጥ መንገድ ወደ አረብ ሀገራት ሄደው ጉዳት ደርሶባቸው ከሚመለሱት መካከል የኤችአይቪና ካንሰር ህመም ተጋላጭ ሆነው አግኝቻቸዋለሁ'' አጋር ኢትዮጵያ
ህዳር 10 2018 በህገ ወጥ መንገድ ወደ አረብ ሀገራት ሄደው ጉዳት ደርሶባቸው ከሚመለሱት መካከል አብዛኞቹ የኤች አይ ቪ ኤድስ እና ካንሰር ህመም ተጋላጭ ሆነው አግኝቻቸዋለሁ ሲሉ ተመላሽ ስደተኞች የሚረዳው አጋር ኢትዮጵያ የተባለ ድርጅት ተናገረ፡፡ ከስደት ተመላሾቹ ህገ-ወጡን መንገድ ይዘው ወደ አረብ ሀገራት እንዲሄዱ የሚገፋፋቸው ብዙውን ጊዜ ዘመድ ቤተሰቦቻቸው ስለሚሆኑ ተጎጂዎቹ እነሱን ለመክሰስም፣ ለመውቀስም እየተቸገሩ መሆኑን ሰምተናል፡፡ ሙሉ ዘገባውን ያድምጡ… ገዛ ጌታሁን የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… 👇👇👇 🌐Website፡ https://www.shegerfm.com/ 🎥YouTube https://tinyurl.com/37tux478 🟦Telegram https://t.me/ShegerFMRadio102_1 📘
Nov 19, 20251 min read


ባለሞያ ቀጥረው ለመከራከር አቅም ለሌላቸውና መንግስት ነፃ የህግ አገልግሎት የሚሰጣቸው ሰዎች
ህዳር 10 2018 በፍርድ ቤቶች ጠበቃ አቁመው የህግ ባለሞያ ቀጥረው ለመከራከር አቅም ለሌላቸው ሰዎች መንግስት ነፃ የህግ አገልግሎት ይሰጣል፡፡ ነፃ የህግ አገልግሎት በተለይም በሴቶች፣ በህፃናት፣ በአካል ጉዳተኞችና በአረጋዊያን ላይ ትኩረት እንደሚያደረግ በፍትህ ሚኒስቴር የንቃተ ህግ ትምህርትና ስልጠና ዳይሬክቶሬት ከፍተኛ አቃቢ ህግ አቶ ተሰማ ግደይ ነግረዉናል፡፡ ዐቃቢ ህጉ ባለፉት 3 ወራት ውስጥ በፍትህ ሚኒስቴር 178 ፤ በጠቅላይ ፍ/ቤት ደግሞ ከ1300 በላይ ሰዎች ነፃ የህግ አገልግሎት አግኝተዋል ብለዋል፡፡ ይህም ፍትህ እንዳይጓደል፣ ድሃ እንዳይበደል፣ ሁሉም ሰው በህግ ፊት እኩል ነው የሚለውን መርህ ለማረጋገጥ እንደሚያግዝ አቶ ተሰማ ጠቁመዋል፡፡ ይሁን እንጂ ነፃ የህግ አገልግሎቱን እንዲሰጡ ሀላፊነት የሚሰጣቸው የህግ ባለሙ
Nov 19, 20251 min read


በኢትዮጵያ በሰብአዊ ድጋፎች ላይ የሚከወኑ ስራዎችን የሚደግፉ ዓለም አቀፍ ተቋማት ተሳትፎ የቀነሰ ነው፡፡
ህዳር 9 2018 በኢትዮጵያ በተለያዩ ዘርፎች ሰብአዊ ድጋፎች ላይ የሚከወኑ ስራዎችን የሚደግፉ ዓለም አቀፍ ተቋማት ተሳትፎ ከጊዜ ወደ ጊዜ የቀነሰ ነው፡፡ በዚህም ሀገሪቱ ፊቷን ሀገር በቀል ወደሆኑና በራስ አቅም ዘላቂ ድጋፍ ወደ ሚገኝበት መንገድ እያዞረች መሆኑ ተነግሯል። በኢትዮጵያ በተቀናጀ መንገድ የሰብአዊ እርዳታ ለማድረግ የሚያስችል ጥምረት ተመስርቷል። በተለያዩ የድጋፍ ዘርፎች ላይ የሚሰሩ 20 ሀገር በቀል የእርዳታ ድርጅቶች የመሰረቱት ''the consortium of humanitarian actors for national grow empowerment'' ወይም CHANGE የሚል ስያሜ የተሰጠው ጥምረቱ ዛሬ በስካይላይት ሆቴል ይፋ ሆኗል፡፡ የሰብአዊ ድጋፍ ስራዎችን ሀገር በቀል በሆኑ ተቋማት መስራት በተለይም የሰብአዊ እርዳታ የሀገር ጥቅምን በማይጎዳ መ
Nov 19, 20252 min read


ወደ አውሮፓ ህብረት የሚላክ በአነስተኛ አርሶ አደሮች ማሣ የተመረተ ቡና ከደን ምንጣሮ ነፃ ስለመሆኑ ለማረጋገጥ የሚያስችል ስራ ኢትዮጵያ ጀምራለች ተባለ
ህዳር 10 2018 ወደ አውሮፓ ህብረት የሚላክ በአነስተኛ አርሶ አደሮች ማሣ ላይ የተመረተ ቡና ከደን ምንጣሮ ነፃ ስለመሆኑ ለማረጋገጥ የሚያስችል ስራ ኢትዮጵያ ጀምራለች ተባለ። ስራው የተጀመረው ህብረቱ ወደ አባል ሀገራቱ የሚላክ የግብርና ምርት ከደን ምንጣሮ ነፃ መሆን እንዳለበት የሚያስገድደውን ህግ ለመተግበር እየተዘጋጀ ባለበት ወቅት ነው። የህብረቱ ህግ የህፃናትን ጉልበት በመጠቀም የሚለቀም ቡና ወደ አባል ሀገራቱ እንዳይገባ የሚከለክል መሆኑንም ሠምተናል። ሙሉ ዘገባውን ለማድመጥ…. ንጋቱ ረጋሣ የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… 👇👇👇 🌐Website፡ https://www.shegerfm.com/ 🎥YouTube https://tinyurl.com/37tux478 🟦Telegram https://t.me/ShegerF
Nov 19, 20251 min read


አርተፊሻል ኢንተለጀንስ ስጋት ወይስ ዕድል?
ህዳር 9 2018 ሰው ሰራሽ አስተውህሎት Artificial_Intelligence በፍጥነት እየተስፋፋ ነው፡፡ ትምህርቱም ፣ ፊልሙም ፣ ሙዚቃውም አርተፊሻል ኢንተለጀንስ #AI ያልገባበት ማግኘት ያስቸግራል፡፡ በዚህ ዘመን አመጣሽ ቴክኖሎጂ ላይ ስጋታቸውን የሚናገሩ እንዳሉ ሁሉ ፣ ከመስጋት ይልቅ ቀረብ ብሎ ማወቅ ይበጃል የሚሉም አሉ፡፡ ይሁን እንጂ ከሰዎች በላይ የሚያስብና ዓለምን መረዳት የሚችል ማሽን ከመጣ "ሰው የሚለው ትርጉም የትኛውን ቦታ ይይዛል" የሚለው አሁንም የዘርፉ ባለሙያዎች ጥያቄ ሆኖ ቀጥሏል፡፡ በአንድ የአርቴፊሻል ኢንተለጀንስ ስራ ተቋም ውስጥ በአማካሪነት የሚሰሩት መቅደስ አሰፋ ግን AI ስጋት ነው በሚለው ሃሳብ አይስማሙም፡፡ ባለሙያዋ AI ሰውን የሚተካ ሳይሆን፣ AIን የሚጠቀም ሰው AIን የማይጠቀምን ሰው ይተካል ይ
Nov 18, 20252 min read
ፕሮግራሞች
bottom of page








