top of page

ለኢትዮጵያ ጥቅል ሀገራዊ ምርት 32 በመቶ ያሚያበረክተው ግብርና

  • sheger1021fm
  • 2 hours ago
  • 1 min read

ህዳር 12 2018

 

ለኢትዮጵያ ጥቅል ሀገራዊ ምርት 32 በመቶ ያሚያበረክተው ግብርና፤ አሁንም በአብዛኛው በበሬ ከማረስ አልተላቀቀም፡፡

 

ዛሬም  የሀገሬው #ገበሬ ከራሱ አልፎ ሌሎችን መመገብ ፈተና ሲሆንበት ይታያል።

ree

ለመሆኑ ለሃገር ውስጥ የምርት አቅርቦትም ይሁን የግብርና ወጪ ንግዱን ገቢ ለማሳደግ እንዴት መሰራት አለበት ስንል የዘርፉን ባለሞያ ጠይቀናል፡፡

 

በኢትዮጵያ ግብርና ምርምር ኢንስቲትዩት የግብርና ኢኮኖሚክስ ምርምር ዳይሬክተር እና ተመራማሪው ታደለ ማሞ(ዶ/ረወ) ገበሬው ችግር የሆነበትንና የተሻለ የምርት አቅርቦት እንዲኖር ቢሰራበት ያሉትን ነግረውናል፡፡

 

ሙሉ ዘገባውን ለማድመጥ….

ማርታ በቀለ

 

የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…

👇👇👇

 

Sheger App Logo
iOS Store
Google Play

    ሸገር
102.1

ሸገር ኤፍ ኤም 102.1 አዲስ የሬዲዮ አቀራረብ መላና አዲስ ቃና ይዞ የቀረበ በሀገሪቱ የሚዲያ ገበያ ላይ መሪ ሚና የሚጫወት ጣቢያ ነው፡፡

ሁሌም ከሸገር ጋር ሁኑ
ሸገር የእናንተ ነው
ኢትዮጵያ ለዘለዓለም ትኑር! 

Sheger Radio | Sheger 102.1FM  © 2025 Adey Tensae Media & Entertainment PLC.  

bottom of page