Apr 302 minሚያዝያ 22፣2016 - በኢትዮጵያ ከጠቅላላው ህዝብ 5 በመቶው ሲጋራ አጫሽ እንደሆኑ ጥናት አሳየሀገሪቱ የሲጋራ አጫሾችን ቁጥር በመቀነስ ስኬታማ ሀገራት ከሆኑ የአፍሪካ ሀገራት መካከል አንዷ ናትም ተብሏል፡፡ ህጻናትን ከትንባሆ ነጻ የማደረግ እንቅስቃሴ(Campaign for Tobacco Free Kids) የተባለ...
Apr 301 minሚያዝያ 22፣2016 - አንገብጋቢ ጥያቄዎች ለጠ/ሚኒስትር አቅርቤ፣ እርሳቸውም ትዕዛዝ ቢሰጡበትም እስካሁን ምላሽ አላልተገኘም ሲል ኢሰማኮ ተናገረየሰራተኛውን አንገብጋቢ ጥያቄዎች ለጠቅላይ ሚኒስትር አቅርቤ፣ እርሳቸውም ትዕዛዝ ቢሰጡበትም እስካሁን ምላሽ አላልተገኘም ሲል ኢሰማኮ ተናገረ፡፡ የገቢ ግብር እንዲሻሻል ዝቅተኛ የደመወዝ ወለል የሚወስነው፤ የደመወዝ...
Apr 301 minሚያዝያ 22፣2016 - የእንስሳት መድሐኒት ማምረት ዘርፍ ውስጥ የሚገቡ አምራቾችም ጥለው እንደሚወጡ ይነገራል ምክንያቱ ምንድን ነው?ከአፍሪካ በእንስሳት ህብቷ ቀዳሚ መሆኗ የሚነገርላት ኢትዮጵያ፤ ለእንስሶቿ ማምረት የምትችለው መድሐኒት ከፍላጎቱ 5 በመቶ ያህል እንደሆነ ይነገራል፡፡ የእንስሳት መድሐኒት ማምረት ዘርፍ ውስጥ የሚገቡ አምራቾችም ጥለው...
Apr 301 minሚያዝያ 22፣2016 - እንጀራ ፍለጋ ባህር ማዶ ተጉዘው አልሆንላቹ ብሏቸው፤ የተመለሱ ሰዎች በምን ሁኔታ ላይ ይገኛሉ?በሳውዲ አረቢያ ህጋዊ ሰነድ የላቸውም በሚል በየእስር ቤቱ እና ማጎሪያዎች ውስጥ ያሉ በሺህዎች የሚቆጠሩ ሰዎች እየተመለሱ ነው፡፡ እንጀራ ፍለጋ ባህር ማዶ የተጓዙ ሰዎች አልሆንላቹ ብሏቸው፤ የተመለሱት በምን ሁኔታ ላይ...
Apr 301 minሚያዝያ 22፣2016 - የግብርና ዘርፍ ማዘመን ካልተቻለ የምግብ ዋስትናን ማረጋገጥ አይቻልም ተባለየኢትዮጵያ የግብርና ዘርፍ ማዘመን ካልተቻለ የምግብ ዋስትናን ማረጋገጥ አይቻልም ተባለ፡፡ ሀገሪቱም ከዘርፉ ማግኘት የሚገባትን ጥቅም አንዳታጣ ዘርፉን ማዘመን ይኖርብናል ተብሏል፡፡ በረከት አካሉ የሸገርን ወሬዎች፣...
Apr 301 minሚያዝያ 22፣2016 - ያልተገመተ ውጤት ሊያመጡ በሚችሉ የሰብል ዝርያዎች ላይ ኢትዮጵያ የምትከተለው ጥንቃቄ ምን ይሆን?በምርምር የተገኙ የሠብል ዝርያዎች ከዋጋቸው አንስቶ ብዙ ውስብስብ ችግሮች እንዳሉባቸው ይነገራል። የኒኩሌር ቴክኖሎጂን ያህል ጥበቃ የሚደረግላቸው ዝርያዎች ምርታማነታቸው ከነባሮቹ ያነሰ ሆኖ የሚገኝበት ጊዜ አለ። በሽታ...
Apr 291 minሚያዝያ 21፣2016 - የ12ተኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና የሚሰጥበት ቀን ይፋ ሆነየትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት የ2016 የትምህርት ዘመን የ12ተኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና የሚሰጥበት ቀንን ይፋ አድርጓል፡፡ ፈተናው ለማህበራዊ ሳይንስ ከሐምሌ 3-5 እንዲሁም ለተፈጥሮ ሳይንስ ተፈታኞች...
Apr 291 minሚያዝያ 21፣2016 - በተለያየ ምክንያት ድጋሚ ምርጫ በሚካሄድባቸው 4 ክልሎች እስከ ሰኔ 17 ምርጫ ተካሂዶ ውጤቱ ይፋ ይሆናል ተባለበስድስተኛው ሀገራዊ ምርጫ በፀጥታው ችግር ምርጫው ባልተካሄደባቸው እና በተለያየ ምክንያት ድጋሚ ምርጫ በሚካሄድባቸው 4 ክልሎች እስከመጭው ሰኔ 17 ምርጫ ተካሂዶ ውጤቱ ይፋ ይሆናል ተባለ፡፡ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ...
Apr 291 minሚያዝያ 21፣2016 - የምክክር ኮሚሽን ማቋቋሚያ አዋጅ ሲፀድቅ ትግራይ በም/ቤቱ ውክልና አልነበረውም በሚል የጊዜያዊ አስተዳደሩ ቅሬታ ማቅረቡ ተሰማየትግራይ ክልል የሀገራዊ የምክክር ኮሚሽን ማቋቋሚያ አዋጅ ሲፀድቅ ትግራይ በምክር ቤቱ ውክልና አልነበረውም በሚል የጊዜያዊ አስተዳደሩ ቅሬታ ማቅረቡ ተሰማ፡፡ ኮሚሽኑ ስራ ካልጀመረባቸው አካባቢዎች መካከል የትግራይ...