''በአሁኑ ሰዓት በአባይ ወንዝ ውሃ አጠቃቀም ግብፅን የምታሰጋት ሱዳን እንጂ ኢትዮጵያ አይደለችም'' ኢንጂነር ስለሺ በቀለ
- sheger1021fm
- 3 minutes ago
- 1 min read
ህዳር 8 2018
በአሁኑ ሰዓት በአባይ ወንዝ ውሃ አጠቃቀም ግብፅን የምታሰጋት ሱዳን እንጂ ኢትዮጵያ አይደለችም ሲሉ የታላቁ የህዳሴ ግድብ መሪ ተደራዳሪ ኢንጂነር ስለሺ በቀለ ተናገሩ፡፡
ከህዳሴ ግድብ መገንባት በፊት ሱዳን በጎርፍና ደለል ትቸገር እንደነበር አሁን ግን ይሄ እየቀረ መሆኑንን ኢንጂነር ስለሺ ጠቁመዋል፡፡
ሙሉ ዘገባውን ለማድመጥ….
ቴዎድሮስ ወርቁ
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
👇👇👇
🌐Website፡ https://www.shegerfm.com/
🎥YouTube https://tinyurl.com/37tux478
🟦Telegram https://t.me/ShegerFMRadio102_1
📘Facebook፡ https://tinyurl.com/4tx8t8wm
💬WhatsApp ፡ https://tinyurl.com/ycxjmm3s








