የአንደኛው እምነት ተግባር የሌላኛው መብት እንዳይጥስ መንግስት ምን ማድረግ አለበት?
- sheger1021fm
- 15 minutes ago
- 1 min read
ህዳር 4 2018
ሀይማኖትን መሰረት ያደረጉ ግድያዎች በተደጋጋሚ እየተፈፀሙ መሆኑን የሀይማኖቱ ተቋማት በሚያወጧቸው መግለጫዎች ይናገራሉ።
የአንድ ሃይማኖት ተከታይ የሌላውን እንዳይጎዳ የአንደኛው እምነት ተግባር የሌላኛው መብት እንዳይጥስ መንግስት ምን ማድረግ አለበት? በጉዳዩ ላይ የህግ ባለሞያን ጠይቀናል።
ሙሉ ዘገባውን ያድምጡ….
ማርታ በቀለ
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
👇👇👇
🌐Website፡ https://www.shegerfm.com/
🎥YouTube https://tinyurl.com/37tux478
🟦Telegram https://t.me/ShegerFMRadio102_1
📘Facebook፡ https://tinyurl.com/4tx8t8wm
💬WhatsApp ፡ https://tinyurl.com/ycxjmm3s








