top of page


ግንቦት 14 2017 - አዋሽ ባንክ በ"አዋሽ ብር ፕሮ" መተግበሪያ የነዳጅ ክፍያ መክፈል መጀመሩን ተናገረ።
አዋሽ ባንክ በ"አዋሽ ብር ፕሮ" መተግበሪያ የነዳጅ ክፍያ መክፈል መጀመሩን ተናገረ። ባንኩ ከትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ ሚኒስቴር እንዲሁም ከኢትዮ-ቴሌኮም ጋር በመተባበር ያዘጋጀውን ዲጂታል የነዳጅ ክፍያ ስርዓት...
May 22, 20251 min read


ግንቦት 14 2017 - ኢሰመኮ በህክምና ተቋማት በመካሄድ ላይ ያሉ የስራ ማቆም አድማዎች ለሰብአዊ መብት ጥሰት ምክንያት እንዳይሆኑ ትኩረት ይሰጠው ዘንድ ጠየቀ
የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን በህክምና ተቋማት በመካሄድ ላይ ያሉ የስራ ማቆም አድማዎች ለሰብአዊ መብት ጥሰት ምክንያት እንዳይሆኑ ትኩረት ይሰጠው ዘንድ ጠየቀ፡፡ መንግስት ለችግሩ ግልፅና ዘላቂ መፍትሄ ሊሰጠው...
May 22, 20252 min read


ግንቦት 14 2017 - የባህር ማዶ ወሬዎች
#ዩክሬይን የዩክሬይን የቀድሞ ፕሬዘዳንት ቪክቶር ያኑኮቪች ልዩ ረዳት የነበሩት አንድሬይ ፖርትኖብ ስፔን ውስጥ ተተኩሶባቸው ተገደሉ፡፡ ፖርትኖቭ የተገደሉት በማድሪድ በሚገኝ አንድ ትምህርት ቤት ደጃፍ እንደሆነ...
May 22, 20252 min read


ግንቦት 14 2017 - የጣና በለስ የስኳር ፋብሪካ ወደ ምርት እንዲመለስ የ850 ሚሊዮን ብር ድጋፍ ፀድቆለታል ተባለ
ለግንባታ ሚሊዮኖች ብር ከፈሰሰበት በኋላ ሥራ አቁሞ የተዘጋው የጣና በለስ የስኳር ፋብሪካ ወደ ምርት እንዲመለስ የ850 ሚሊዮን ብር ድጋፍ ፀድቆለታል ተባለ፡፡ ፋብሪካው በ2,000 ሄክታር ቦታ ላይ የአገዳ ልማት...
May 22, 20251 min read


ግንቦት 14 2017 - አዩቴ አፍሪካ የውድድር መረሀ ግብር ዘንድሮ ለ4ተኛ ጊዜ ሊከናወን መሆኑም ተነግሯል
ከ80 በመቶ በላይ ህዝብ ግብርናው ላይ መሰረት ባደረገ ኢኮኖሚ ኑሮውን ይገፋል፡፡ ታዲያ መተዳደሪያ የሆነው የግብርናው ዘርፍ አሁንም ድረስ ከባህላዊ አስተራረስ እና አመራረት ዘዴ መላቀቅ አልቻለም፡፡ ዘርፉ...
May 22, 20251 min read


ግንቦት 14 2017 - የኢትዮጵያ ባንኮች ለውጭ ምንዛሪ አገልግሎቶች እንዲያስከፍሉ የተቀመጠው ጣሪያ
ባንኮች ለሚሰጧቸው የውጭ ምንዛሪ አገልግሎቶች የሚያስከፍሉት ገንዘብ ከአራት በመቶ እንዳይበልጥ ተወስኗል። ውሳኔው ጥሩ የሚባል ቢሆንም የኢትዮጵያ ባንኮች ለውጭ ምንዛሪ አገልግሎቶች እንዲያስከፍሉ የተቀመጠው ጣሪያ...
May 22, 20252 min read


ግንቦት 13 2017 - በአዲስ አበባ በመንገድ ላይ በሚደርሱ የትራፊክ አደጋዎች የሚከሰት የእግረኞች የአካል ጉዳት ከፍተኛ ጭማሪ አሳይቷል ተባለ፡፡
በከተማዋ ከሚደርሱ የትራፊክ አደጋዎች ከአምስቱ አራቱ በመንገድ ተጠቃሚ እግረኞች ላይ የሚደርስ እንደሆነ ተነግሯል፡፡ ይህንን ያለው አመታዊው የመንገድ ደህንነትን የሚያሳየውና የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን የአዲስ አበባ...
May 21, 20251 min read


ግንቦት 13 2017 - ኢትዮጵያ በየጊዜው የሚወጡ የአደጋ መከላከል ቅድመ ትንበያዎችን ወደ ተግባር የመቀየር ችግር አለባት ተባለ
ኢትዮጵያ በየጊዜው የሚወጡ የአደጋ መከላከል ቅድመ ትንበያዎችን ወደ ተግባር የመቀየር ችግር አለባት ተባለ፡፡ ይህ የሚሆነው የተግባር ስራው ብዙ ገንዘብ መመደብን የሚፈልግና ውድም ስለሆነ ነው ተብሏል፡፡ ይህን ያለው...
May 21, 20251 min read


ግንቦት 13 2017 - ብሔራዊ ባንክ ስድስተኛውን የውጭ ምንዛሪ ጨረታ አውጥቷል
ባንኩ በየሁለት ሳምንቱ እያወጣ ባለው የውጭ ምንዛሪ ጨረታ ነገ ይካሄዳል የተባለው ለ6ኛ ጊዜ ነው፡፡ በዚህም 50 ሚሊዮን ዶላር ለባንኮች አቀርባለሁ ብሏል፡፡ በጨረታው መሳተፍ የሚፈልጉ ባንኮች ነገ ከማለዳ 4 ሰዓት...
May 21, 20251 min read


ግንቦት 13 2017 - የባህር ማዶ ወሬዎች
#ብሪታንያ ብሪታንያ ከእስራኤል ጋር ጀምራ የነበረውን የነፃ ንግድ ንግግር አቋረጠች ተባለ፡፡ የብሪታንያው ጠቅላይ ሚኒስትር ኪየር ስታርመር መንግስት ከእስራኤል ጋር ሲደረግ የነበረውን ንግድ ነክ ንግግር ያቋረጠው...
May 21, 20252 min read


ግንቦት 13 2017 - የምርጫ ቦርድ የስራ የአመራር ቦርድ እጩ አባላት መልማይ ኮሚቴ 6 እጩዎችን ለጠ/ሚ ሊያቀርብ መሆኑን ተናገረ
የብሔራዊ ምርጫ ቦርድ የስራ የአመራር ቦርድ እጩ አባላት መልማይ ኮሚቴ ስድስት እጩዎችን ለጠቅላይ ሚኒስትሩ ሊያቀርብ መሆኑን ተናገረ፡፡ ኮሚቴው ይህን ያለው የመጨረሻ መግለጫውን በዛሬው እለት ለጋዜጠኞች በሰጠበት...
May 21, 20251 min read


ግንቦት 13 2017 - በኢትየጰያ የኤሌክትሪክ መኪኖች በየጎዳናው ላይ ማየት የተለመደ ሆኗል፡፡
በኢትየጰያ የኤሌክትሪክ መኪኖች በየጎዳናው ላይ ማየት የተለመደ ሆኗል፡፡ መንግስትም በአስር ዓመታት ውስጥ የኤሌክትሪክ ተሸከርካሪዎችን 500,000 ለማድረስ ዘርፉ ላይ ትኩረት ሰጥቶ እየሰራ መሆኑንም ይናገራል፡፡...
May 21, 20251 min read


ግንቦት 12 2017 የከተማ መሬት ይዞታና የመሬት ነክ ንብረት ምዝገባ ረቂቅ አዋጅ ፀደቀ
የህዝብ እንደራሴዎች ምክር ቤት 4ኛ ዓመት የስራ ዘመን 30ኛ መደበኛ ስብሰባውን በዛሬው ዕለት አካሂዷል። በዚህም ምክር ቤቱ በከተማ መሰረተ ልማት እና ትራንስፖርት ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ የቀረበለት የከተማ መሬት...
May 20, 20251 min read


ግንቦት 12 2017 - የውጪ ሃገር ዜጎች በኢትዮጵያ የማይንቀሳቀሰ ንብረት ባለቤት የሚሆኑበትን አግባብ ለመደንገግ የቀረበው ረቂቅ አዋጅ ለዝርዝር እይታ ተመራ፡፡
የውጪ ሃገር ዜጎች በኢትዮጵያ የማይንቀሳቀሰ ንብረት ባለቤት የሚሆኑበትን አግባብ ለመደንገግ የቀረበው ረቂቅ አዋጅ ለዝርዝር እይታ ተመራ፡፡ የህዝብ እንደራሴዎች ምክር ቤት በ4ኛ ዓመት የስራ ዘመን 30ኛ መደበኛ...
May 20, 20252 min read


ግንቦት 12 2017 - ኢትዮጵያን ጨምሮ በምስራቅ አፍሪካ ሃገራት በመጭው የክረምት ወቅት በአንዳንድ አካባቢዎች ከባድ ዝናብ ሊኖር እንደሚችል ተተነበየ
ኢትዮጵያን ጨምሮ በምስራቅ አፍሪካ ሃገራት በመጭው የክረምት ወቅት በአንዳንድ አካባቢዎች ከባድ ዝናብ ሊኖር እንደሚችል ተተነበየ፡፡ መረጃውን ያወጣው የምስራቅ አፍሪካ የልማት በይነ መንግስታት (ኢጋድ) የአየር ጠባይ...
May 20, 20251 min read


ግንቦት 12 2017 - የባህር ማዶ ወሬዎች
#ፈረንሳይ ፈረንሳይ በደቡብ አሜሪካ አማዞን ጫካ ውስጥ ከፍተኛ ጥበቃ የማይለየው እስር ቤት ልትገነባ ነው ተባለ፡፡ የፈረንሳዩ የፍትህ ሚኒስትር ጌራልድ ድራማኒን ፍሬንች ጉያና በተባለው የፈረንሳይ የባህር ማዶ...
May 20, 20252 min read


ግንቦት 12 2017 - የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ሆልዲንግስ ምክንያታዊ ያልሆነ የመብራት መጥፋትን አልታገስም አለ፡፡
የኤሌክትሪክ አገልግሎት ሰጭ መ/ቤቱ ተቆጣጣሪ የሆነው ይኸው ድርጅት የተዘረጋ መስመር ባለመጠገን እና በተለይ በአዲስ አበባ በዛፍ ምክንያት የሚቋረጠው መብራት 47 በመቶ የሚሸፍን ነው ብሏል፡፡ ይህንንም ችግር...
May 20, 20251 min read


ግንቦት 11 2017 የባህር ማዶ ወሬዎች
#ሱዳን የሱዳን መንግስት ጦር በዳርፉር ግዛት አትሩን የተባለውን አካባቢ ከRSF ታጣቂዎች ቀምቼ ተቆጣጥሬአለሁ አለ፡፡ አትሩን ወታደራዊ ፋይዳው የጎላ ስፍራ ነው መባሉን አናዶሉ ፅፏል፡፡ ይሄን አካባቢ ከRSF...
May 19, 20252 min read


ግንቦት 11 2017 - በኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ሆልዲንግ ጥላ ስር የተሰበሰቡት ከ40 በላይ የልማትና አምራች ድርጅቶች ዘንድሮ 19 ቢሊየን ብር ገብረዋል ተባለ።
በኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ሆልዲንግ ጥላ ስር የተሰበሰቡት ከ40 በላይ የልማትና አምራች ድርጅቶች ዘንድሮ 19 ቢሊየን ብር ገብረዋል ተባለ። እነዚህ ድርጅቶች የፋይናንስ ጤንነትቸው ተመርምሮ ጤነኛ መሆናቸው ታውቋል። ...
May 19, 20251 min read


ግንቦት 11 2017 - በዓመት ከ7,000 በላይ ሰዎች በኤችአይቪ የሚያዙ ሲሆን አስር ሺህ የሚሆኑ ደግሞ ይሞታሉ የተባለ
በዓመት ከ7,000 በላይ ሰዎች በኤችአይቪ ኤድስ #HIV_AIDS የሚያዙ ሲሆን አስር ሺህ የሚሆኑ ደግሞ ይሞታሉ የተባለ፡፡ የስርጭት ምጣኔው ከፍተኛ ሆኖ የታየው በቀን ሰራተኞች በተማሪዎች እና በአጠቃላይ...
May 19, 20251 min read


ግንቦት 8 2017 - ኢትዮጵያ የተዘረፉ ቅርሶቿን ጨረታ ላይ ሲወጡ ጭምር እየገዛች ለማስመለስ ተገዳለች ተባለ፡፡
ቅርሶች በህገ-ወጥ መንገድ ሲወጡ የኢትዮጵያ ለመሆናቸው ማረጋገጫ ሰነድ ስለማይኖር ለማስመለስ ካሳ ትጠየቃለች ተብሏል፡፡ በዘረፋ መልክ በህገወጥ መንገድ ከሀገር የሚወጡ ቅርሶች በኢንተርፖል ስለማይመዘገቡ አሁን ላይ...
May 16, 20251 min read
ፕሮግራሞች
bottom of page








