top of page


መስከረም 27 2018 - ‘’ሰዎችን አለመስማት፣ ለሰዎች ቅን መሆን አለመቻል፣ በስራ እና በትምህርት ውጤታማ አለመሆን የመቀንጨር ችግር ካለባቸው ሰዎች ጥቂቶቹ ምልክቶች ናቸው’’ ሀብቴ ጀቤሳ(ዶ/ር)
በመቀንጭር እና ተያያዝ ችግሮች ላይ ለበርካታ ዓመታት ጥናት የሰሩት እና መጽሃፍ የጻፉት ሃብቴ ጀቤሳ (ዶ/ር) ሰዎችን አለመስማት፣ ለሰዎች ቅን መሆን አለመቻል፣ በስራ እና በትምህርት ውጤታማ አለመሆን የመቀንጨር...
Oct 7, 20251 min read


መስከረም 27 2018 - ቴሌ የሰራውን መብራት ሃይል ያፈርሳል ፤ የመንገዶች አስተዳደር የገነባውን ውሃና ፍሳሽ ይንደዋል እያሉ ብዙ ሰዎች ያማርራሉ
ቴሌ የሰራውን፣ መብራት ሃይል አፈረሰው ፤ መንገዶች ባለስልጣን የገነባውን ውሃ እና ፍሳሽ አነሳው የሚሉ የቅሬታ አስተያየቶች በተለያየ ጊዜ ይሰማሉ። ተቋማቱ መሰረተ ልማት ሲዘረጉ ተቀናጅተው እንዲሰሩ የሚያስተባብር...
Oct 7, 20252 min read


መስከረም 26 2018 - የኢትዮጵያ እጣ ፈንታና መፃኢ እድል ከቀይ ባህር እና ከዓባይ ጋር በእጅጉ የተቆራኘ ነው ተባለ፡፡
ኢትዮጵያ በዓባይ እና በ #ቀይ_ባህር መካከል የምትገኝ በመሆኗ እጣ ፋንታዋ እና መፃዕይ እድሏም ከሁለቱ ውሃዎች ጋር በእጅጉ የተቆራኝ እንደሆነ ፕሬዝዳንት ታዬ አጽቀስላሴ ተናገሩ፡፡ ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀስላሴ ይህን...
Oct 6, 20252 min read


መስከረም 26 2018 - በተያዘው የበጀት ዓመት 9 በመቶ ጠቅላላ የሀገር ውስጥ ምርት እድገትን የማሳካት ግብ መቀመጡ ተነገረ፡፡
በተያዘው የበጀት ዓመት 9 በመቶ ጠቅላላ የሀገር ውስጥ ምርት እድገትን የማሳካት ግብ መቀመጡ ተነገረ፡፡ በበጀት ዓመቱ #የዋጋ_ንረትን ወደ ነጠላ አሀዝ እንዲወርድ ይደረጋልም ተብሏል፡፡ በህዝብ እንደራሴዎችና የፌዴሬሽን...
Oct 6, 20251 min read


መስከረም 26 2018 - የሃገር ኢኮኖሚ ከትምህርት እየተጠቀመ ነው ወይ?
በዚህ ዓመት በስራ ላይ ከዋለው የፌዴራል መንግስት በጀት ውስጥ 115.5 ቢሊዮን ብር ለትምህርት የተመደ ነው፡፡ ይሄ በክልል ትምህርት ቢሮዎች የሚመደበውን፣ በግል ትምህርት ቤቶች የሚገላበጠውን ሀብት አይጨምርም፡፡...
Oct 6, 20251 min read


መስከረም 26 2018 - ''ግጭቶችን ለመፍታት መንግስት ከሀይል ይልቅ የእርቅና የሰላም አማራጭ መንገድን መከታተሉን ይቀጥላል'' ፕሬዘዳንት ታዬ አፅቀስላሴ
በየአካባቢው የሚታዩ ግጭቶችን ለመፍታት መንግስት ከሀይል ይልቅ የእርቅና የሰላም አማራጭ መንገድን መከታተሉን ይቀጥላል ተባለ፡፡ ፕሬዘዳንት ታዬ አፅቀስላሴ የህዝብ ተወካዮችና የፌዴሬሽን ም/ቤቶች የ2018 ዓ.ም የስራ...
Oct 6, 20251 min read


መስከረም 26 2018 - የውጪ ሀገራት ወሬዎች
#ሶማሊያ የሶማሊያው ፅንፈኛ ቡድን /አልሸባብ/ በርዕሰ ከተማዋ ሞቃዲሾ በሚገኝ እስር ቤት ላይ ጥቃት መፈፀሙ ተሰማ፡፡ በአልሸባብ ታጣቂዎች ጥቃት ደርሶበታል የተባለው የእስር ማዕከል በአገሪቱ ቤተ መንግስት አቅራቢያ...
Oct 6, 20252 min read


መስከረም 24 2018 - የሆረ ፊንፊኔ ኢሬቻ በዓል ዛሬ እዚህ በአዲስ አበባ ተከብሯል
የሆረ ፊንፊኔ ኢሬቻ በዓል ዛሬ እዚህ በአዲስ አበባ ተከብሯል። አባገዳዎች እና ሃደ ሲንቄዎችን ጨምሮ በጣም በርካታ ሰዎች አከባበሩን ታድመዋል። የአዲስ አበባ ፖሊስ ጠቅላይ መምሪያ በአሉ በደማቅ ስነ ስርዓት፤ በስኬትና...
Oct 4, 20251 min read


መስከረም 23 2018 - የውጪ ሀገራት ወሬዎች
#ደቡብ_አፍሪካ የደቡብ አፍሪካው ፕሬዘዳንት ሲሪል ራማፎሣ ለጋዛ ፍልስጤማውያን ሰብአዊ እርዳታ ለማቅረብ በጀልባ ሲያመሩ በእስራኤል ጦር ተይዘው የታሰሩት በጎ ፈቃደኞች እንዲለቀቁ ጠየቁ፡፡ ከታሰሩት የብዙ አገሮች ዜጎች...
Oct 3, 20252 min read


መስከረም 23 2018 - ኢትዮጵያ መድሀኒት የምትቆጣጠርበት ስርዓቷ በአለም ጤና ድርጅት ተመዝኖ አንድ ደረጃ ማሻሻሏ ተነገረ
ኢትዮጵያ በአለም ጤና ድርጅት በዓለም አቀፍ ደረጃ የሀገራት የመድኃኒት ተቆጣጣሪ አካላት ምደባ(Classification) ማቹሪቲ ሌቭል ስሪ (ደረጃ 3) ላይ መድረሷ ተነግሯል፡፡ ይህ እውቅና የበዙ ጠቀሜታዎች ያሉት...
Oct 3, 20251 min read


መስከረም 23 2018 - ''በዚህ ዓመት ወደ ት/ት ገበታ ይመጣል ተብሎ ከታቀደው ተማሪ 26 ከመቶው ወደ ት/ቤት አልመጣም'' ትምህርት ሚኒስቴር
በአማራ ክልል በ2018 ዓ.ም ወደ ትምህርት ቤት ይመጣሉ ከተባሉ ተማሪዎች 53.7 ከመቶው እስካሁን አልተመዘገቡም ተባለ። ይህ የተነሳው በትምህርት ችግር ዙሪያ ክልሉ ከመገናኛ ብዙሃን ጋር እያደረገ ባለው ውይይት ላይ...
Oct 3, 20251 min read


መስከረም 23 2018 - በኢትዮጵያ ይሰራሉ ከተባሉ ግዙፍ ፕሮጀክቶች ውስጥ የብር ማተሚያም ይገኝበታል ተባለ።
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ትናንት በሶማሌ ክልል ስለሚሰሩ ፕሮጀክቶች ማብራሪያን ሲያቀርቡ ከግዙፍ የፕሮጀክት ስራዎች ውስጥ #የብር_ማተሚያ እንደሚገኝበት ተናግረዋል። የወርቅ ማጣሪያ ፕሮጀክትም ስራ መጀመሩን...
Oct 3, 20251 min read


መስከረም 23 2018 - በነዳጅ የሚሰሩ የከባድ ጭነት ተሽከርካሪዎች ከዚህ በኋላ ወደ ሀገር አይገቡም ተባለ
በነዳጅ ሀይል የሚሰሩ የከባድ ጭነት ተሽከርካሪዎች ከዚህ በኋላ ወደ ሀገር ውስጥ አይገቡም ተባለ። በዚያ ምትክ በ #ጋዝ የሚሰሩ ተሽከርካሪዎችን ለሚያስገቡ የቀረጥ ነፃ እድል ይሰጣል ተብሏል። ይህንን ያሉት ጠቅላይ...
Oct 3, 20251 min read


መስከረም 23 2018 - የአዲስ አበባ ፖሊስ ዛሬ ከቀኑ 6:00 ሠዓት ጀምሮ የሚዘጉ መንገዶች ይፋ አድርጓል
የኢሬቻ ሆራ ፊንፊኔ በዓልን ምክንያት በማድረግ ከቀኑ 6 ሠዓት ጀምሮ ፕሮግራሙ እስከሚጠናቀቅ ድረስ ለተሽከርካሪዎች ዝግ የሚደረጉ መንገዶች የአዲስ አበባ ፖሊስ ጠቅላይ መምሪያ እወቋቸው ብሏል፡፡ በዚህም መሠረት፦ •...
Oct 3, 20251 min read


መስከረም 23 2018 - ወጋገን ባንክ በስዊፍት የሚላክን ዓለም አቀፍ ክፍያ ወጋገን ሞባይል መተግበሪያን በመጠቀም በኦንላይን መከታተል የሚያስችላቸውን አገልግሎት መስጠት መጀመሩን ተናገረ
ወጋገን ባንክ በስዊፍት የሚላክን ዓለም አቀፍ ክፍያ ወጋገን ሞባይል መተግበሪያን በመጠቀም በኦንላይን መከታተል የሚያስችላቸውን አገልግሎት መስጠት መጀመሩን ተናገረ፡፡ አገልግሎቱ በተለይም በገቢ እና ወጪ ንግድ ዘርፍ...
Oct 3, 20251 min read


መስከረም 22 2018 - ለአገልግሎት የሚሆኑ ምርቶችና ቁሶች ከአካባቢ ስነ ምህዳር ጋር የተጣጣሙ እንዲሆን እና ከአንድ ጊዜ በላይ አገልግሎት እንዲሰጡ ለማድረግ የሚሰራበትን ሰርኩላር ኢኮኖሚ ስርዓት ኢትዮጵያ ልትተገብር መሆኑ ተነገረ
ስርዓቱ የአካባቢ ብክለትን በመከላከል የስራ እድል ፈጠራን የሚያበረታታና ለኢኮኖሚውም አስተዋጽኦ የሚያበረክት ነው ተብሏል፡፡ በዚህ ረገድ ኢትዮጵያ የጀመረቻቸው ስራዎች መኖራቸው የተነገረ ሲሆን ለዚህም አንዱ ማሳያ...
Oct 2, 20251 min read


መስከረም 22 2018 - የህዝብ እንደራሴዎች ምክር ቤት እና የፌደሬሽን ምክር ቤት የመክፈቻ ስነ ስርዓት ላይ ከግጭት አዙሪት የሚውጣበት መንገድ እንዲመላከት ተጠየቀ
ሰኞ መስከረም 26 ቀን 2018 ዓ.ም በሚደረገው የህዝብ እንደራሴዎች ምክር ቤት እና የፌደሬሽን ምክር ቤት የመክፈቻ ስነ ስርዓት ላይ ከግጭት አዙሪት የሚውጣበት መንገድ እንዲመላከት ተጠየቀ፡፡ የፖለቲካ ፓርቲዎች...
Oct 2, 20251 min read


መስከረም 22 2018 - በደብረ ብርሃን የተለያዩ መጠለያ ጣቢያዎች 23,000 ተፈናቀዮች ይገኛሉ፡፡
በደብረ ብርሃን የተለያዩ መጠለያ ጣቢያዎች 23,000 ተፈናቀዮች ይገኛሉ፡፡ ተፈናቃዮች የሚቀርብላቸው ድጋፍ መሻሻል አለማሳየቱን ተናግረዋል፡፡ በጉዳዩ ላይ የሚመለከታቸው መልስ ለመስጠት አልፈቀዱም፡፡ ተፈናቃዮች...
Oct 2, 20251 min read


መስከረም 22 2018 - እንደ መሬት ፅ/ቤት ያሉ የመንግስት አገልግሎት ሰጪ ተቋማት ተገልጋዩን በማንገላታት ብዙውን ጊዜ ይወቀሳሉ፡፡
እንደ መሬት ፅ/ቤት ያሉ የመንግስት አገልግሎት ሰጪ ተቋማት ተገልጋዩን በማንገላታት ብዙውን ጊዜ ይወቀሳሉ፡፡ የሚሰጡ አገልግሎቶችን ቅልጥፍና ይጨምራል፣ የደንበኞችን እርካታ ይጨምራል በሚል የአንድ መሶብ አገልግሎት...
Oct 2, 20251 min read


መስከረም 22 2018 - ባንኮች ከሚሰበስቡት የቁጠባ ገንዘብ ውስጥ የሚያበድሩት ወደ 24 በመቶ ከፍ ማለቱ ትርጉሙ ምንድን ነው?
ሙሉ በሙሉ ሊነሳ ይችላል ተብሎ የነበረው የባንኮች #የብድር_ጣሪያ ከነበረበት 18 በመቶ ወደ 24 በመቶ ከፍ ብሎ እንዲቀጥል ተወስኗል፡፡ ባንኮች ከሚሰበስቡት የቁጠባ ገንዘብ ውስጥ የሚያበድሩት ወደ 24 በመቶ ከፍ...
Oct 2, 20251 min read


መስከረም 22 2018 - የውጪ ሀገራት ወሬዎች
#ኒጀር_እና_ማሊ የኒጀር እና የማሊ ወታደራዊ መንግስታት በምክክር ላይ ናቸው ተባለ፡፡ የሁለቱ አገሮች ምክክር አስተናጋጅ ማሊ እንደሆነች አፍሪካ ኒውስ ፅፏል፡፡ የኒጀሩ ወታደራዊ መንግስት መሪ ጄኔራል አብዱራሂማኔ...
Oct 2, 20252 min read
ፕሮግራሞች
bottom of page








