top of page

መስከረም 23 2018 - በኢትዮጵያ ይሰራሉ ከተባሉ ግዙፍ ፕሮጀክቶች ውስጥ የብር ማተሚያም ይገኝበታል ተባለ።

  • sheger1021fm
  • Oct 3
  • 1 min read

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ትናንት በሶማሌ ክልል ስለሚሰሩ ፕሮጀክቶች ማብራሪያን ሲያቀርቡ ከግዙፍ የፕሮጀክት ስራዎች ውስጥ #የብር_ማተሚያ እንደሚገኝበት ተናግረዋል።


የወርቅ ማጣሪያ ፕሮጀክትም ስራ መጀመሩን አንስተው እንደ አስፈላጊነት ስለ ፕሮክቶቹ ወደፊት ይፋ እናደርጋለን ብለዋል።


ሙሉ ዘገባውን ያድምጡ… https://www.mixcloud.com/ShegerFM/tfjr/


ቴዎድሮስ ወርቁ


የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…


Recent Posts

See All
ጥቅምት 20 2018 - የፍትህ ስርዓት ችግር ምክንያት ስራው ላይ እክል እየገጠመው መሆኑን የኢትዮጵያ ህዝብ እምባ ጠባቂ ተቋም ተናገረ

የሚሰጣቸውን ምክረ ሃሳቦች ያለ በቂ ምክንያት የማይፈፅሙ ተቋማት በህግ እንዲጠየቁ ለማድረግ ቢሞክርም ባለው የፍትህ ስርዓት ችግር ምክንያት ስራው ላይ እክል እየገጠመው መሆኑን የኢትዮጵያ ህዝብ እምባ ጠባቂ ተቋም ተናገረ፡፡ ተቋሙ የአስተዳደር በደል ደረሰብን እምባችን ይታበስልን የሚሉ አቤት ባዮችን ቅሬታ በመቀበል

 
 
 

Comments


Sheger App Logo
iOS Store
Google Play

    ሸገር
102.1

ሸገር ኤፍ ኤም 102.1 አዲስ የሬዲዮ አቀራረብ መላና አዲስ ቃና ይዞ የቀረበ በሀገሪቱ የሚዲያ ገበያ ላይ መሪ ሚና የሚጫወት ጣቢያ ነው፡፡

ሁሌም ከሸገር ጋር ሁኑ
ሸገር የእናንተ ነው
ኢትዮጵያ ለዘለዓለም ትኑር! 

Sheger Radio | Sheger 102.1FM  © 2025 Adey Tensae Media & Entertainment PLC.  

bottom of page