መስከረም 26 2018 - የሃገር ኢኮኖሚ ከትምህርት እየተጠቀመ ነው ወይ?
- sheger1021fm
- Oct 6
- 1 min read
በዚህ ዓመት በስራ ላይ ከዋለው የፌዴራል መንግስት በጀት ውስጥ 115.5 ቢሊዮን ብር ለትምህርት የተመደ ነው፡፡
ይሄ በክልል ትምህርት ቢሮዎች የሚመደበውን፣ በግል ትምህርት ቤቶች የሚገላበጠውን ሀብት አይጨምርም፡፡
130 ሚሊዮን ከሚገመተው የሀገሬው ህዝብ 2/3 ወይም ከ80 ሚሊዮን በላይ ተማሪ ነው፡፡ ወይም እድሜው ለ #ትምህርት የደረሰ ነው፡፡
የሃገር ኢኮኖሚ ግን ከዚህ እየተጠቀመ ነው ወይ?
ሙሉ ዘገባውን ያድምጡ….
ፋሲካ ሙሉወርቅ
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
🌐Website፡ https://www.shegerfm.com/
🎥YouTube https://tinyurl.com/37tux478
🟦Telegram https://t.me/ShegerFMRadio102_1
📘Facebook፡ https://tinyurl.com/4tx8t8wm
💬WhatsApp ፡ https://tinyurl.com/ycxjmm3s
👔LinkedIn ፡ https://tinyurl.com/tyfaekvx












Comments