Apr 92 minሚያዝያ 1፣2016 - የባህር ማዶ ወሬዎች#ኒጀር የኒጀር ወታደራዊ መንግስት አሜሪካን በቃ ወታደሮችሽን ከሀገሬ አስወጪልኝ አለ፡፡ የኒጀር ወታደራዊ መንግስት ለአሜሪካ መሰል ጥያቄ ሲያቀርብ ወር ባልሞላ ጊዜ የትናንቱ 2ኛው እንደሆነ ቢቢሲ ፅፏል፡፡ የምዕራብ...
Apr 12 minመጋቢት 23፣2016 - የባህር ማዶ ወሬዎች#እስራኤል በእስራኤል በጠቅላይ ሚኒስትር ቤኒያሚን ኔታንያሁ የሚመራው መንግስት ህዝባዊ ተቃውሞ በርትቶበታል ተባለ፡፡ ትናንት በብዙ ሺህዎች የሚቆጠሩ እስራኤላዊያን በኢየሩሳሌም ታላቅ የተቃውሞ ሰልፍ ማድረጋቸውን ቢቢሲ...
Mar 52 minየካቲት 26፣2016 - የባህር ማዶ ወሬዎች#ሔይቲ የሔይቲ የተደራጁ የወሮበላ ቡድኖች መሪዎች የጠቅላይ ሚኒስትር ኤሪያል ሔነሪ መንግስት ሥልጣን እንዲለቅ ማስገደጃ ማቅረባቸው ተሰማ፡፡ የተደራጁት የወሮበላ ቡድኖች መሪዎች ጠቅላይ ሚኒስትሩ እና ካቢኔያቸው ስልጣን...
Feb 162 minየካቲት 8፣2016 - የባህር ማዶ ወሬዎች #ሩሲያ የሩሲያ ጦር በምስራቃዊ ዩክሬይን የምትገኘውን የአቭዲፍካ ከተማን በእጁ ሳያስገባት አልቀረም ተባለ፡፡ ከተማዋ ለበርካታ ወራት ከባድ መስዋዕትነት ጠያቂ ውጊያ ሲካሄድበት እንደነበር ቢቢሲ ፅፏል፡፡ የአሜሪካው...
Jan 192 minጥር 10፣2016 - የባህር ማዶ ወሬዎች#ሩሲያ የሩሲያ ጦር በምስራቃዊ ዩክሬይን ኪየቭ ያሰለፈቻቸውን የፈረንሳይ ቅጥረኛ ወታደሮችን ይዞታ በቦምብ አውድሜዋለሁ አለ፡፡ የሩሲያ ጦር ፈረንሳዊያኑ ቅጥረኞች ነበሩበት የተባለው እና የተመታው ስፍራ በሐርኪቭ ከተማ...
Nov 2, 20232 minጥቅምት 22፣2016 - የባህር ማዶ ወሬዎች#ጋዛ ጋዛ ውስጥ የቆዩ የውጭ ሀገራት ዜጎች በራፋ ኬላ በኩል ወደ ግብፅ መጓዛቸው ተሰማ፡፡ በመቶዎች የሚቆጠሩ የውጭ ሀገራት ዜጎች በራፋ መተላለፊያ በኩል ወደ ግብፅ እንደገቡ ሲቢኤስ (CBS) ፅፏል፡፡ የራፋ...
Oct 23, 20232 minጥቅምት 12፣2016 - የባህር ማዶ ወሬዎች#ሩሲያ የሩሲያ ጦር በምስራቃዊ ዩክሬይን ተጨማሪ ከተሞችን ለመያዝ ጥቃት መክፈቱን የዩክሬይን ሹሞች ተናገሩ፡፡ የሰሜን ምስራቋ ከተማ ሐርኪቭ በሩሲያ ሀይሎች እየተመታች መሆኑን ሲድኒ ሞርኒንግ ሔራልድ ፅፏል፡፡ ኒኮፖል...
Aug 30, 20231 minየነሐሴ 24፣2015 የባህር ማዶ ወሬዎች#የፍልስጤም የፍልስጤም ራስ ገዝ አስተዳደር በዌስት ባንክ እስራኤላዊያን ሰፋሪዎች ተጨማሪ ህገ-ወጥ ኬላዎችን እያቆሙ ነው አለ፡፡ አስተዳደሩ በውጭ ጉዳይ ሚኒስቴሩ አማካይነት የእስራኤላውያን ሰፋሪዎችን ተጨማሪ ኬላ...
Aug 28, 20231 minየነሐሴ 22፣2015 የባህር ማዶ ወሬዎች#ሱዳን የሱዳን ወታደራዊ መንግስት ሰሞኑን የአሜሪካው አምባሳደር የሰነዘሩትን እና አሉታዊ ነው ያለውን አስተያየት እንዲያርሙለት ጠየቃቸው፡፡ በሱዳን የአሜሪካው አምባሳደር ጆን ጎድፍሬይ ሰሞኑን በሰነዘሩት አስተያየት...